ከቂሊንጦ የእሳት አደጋ ጀርባ ምን ነበር?
የታጠቁ ጠባቂዎች የእስር ቤቱ ሕንጻዎቹ ወደሚገኙባቸው አቅጣጫዎች ሲተኩሱ ታይተዋል ቢያንስ ሀያ ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ መቁሰላቸው ታውቋል ዋዜማ ራዲዮ- ጎብኚዎች ታሳሪ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በእስር ቤቱ ደጃፍ መድረስ የጀመሩት ከንጋቱ 1 :30 ሰዓት ጀምሮ ነበር። በእስር ቤቱ ደጃፍ ላይ ከውሃና ከቆሎ በስተቀር …
የታጠቁ ጠባቂዎች የእስር ቤቱ ሕንጻዎቹ ወደሚገኙባቸው አቅጣጫዎች ሲተኩሱ ታይተዋል ቢያንስ ሀያ ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ መቁሰላቸው ታውቋል ዋዜማ ራዲዮ- ጎብኚዎች ታሳሪ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በእስር ቤቱ ደጃፍ መድረስ የጀመሩት ከንጋቱ 1 :30 ሰዓት ጀምሮ ነበር። በእስር ቤቱ ደጃፍ ላይ ከውሃና ከቆሎ በስተቀር …
News Ethiopia Wetatoch Dimts መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=IQIlXdnckiY]
አርብና ቅዳሜ በተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ገንዘቡን ለማውጣት ተሰልፎ ታይቷል። ነገር ግን ከብዙዎቹ ባንኮች ወያኔ ገንዘቡን ዘርፎ ወደትግራይ በማሸሹ ካዝናችው ባዶ ሆኗል። በዚህም ምክንያት ገንዘባቸውን ማውጣት ያልቻሉት ደምበኞች ምሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ገንዘብዎትን እንዳያጡ ከፈለጉ በአስቸኳይ ከሚከተሉት ባንኮች ያውጡ። ብሔራዊ ባንክ፣ ወጋገን …
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!! አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0 አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ …
የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com ደሴ አሀዱ አለች ለጨቁዋኞች የማይንበረከከው ያ ኩሩ ህዝብ የሞት ፍርድ ቢታወጅበትም በግፍ የፈሰሰውን የወገኖቹ ደም ሊያሰብ ቤቱ ከተመ::ከዚሁ ጋር በተያያዘ የደሴን ሕዝብ የቤት ውስጥ ኣድማ ለማደናቀፍ የወያኔ …
‹‹በሶሻል ሚዲያ በሚለቀቀው ፎቶአችን እንድንሸማቀቅ እያደረገን ነው ሲሉ የቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ከድር ሙስጠፋ ገለፁ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ወረዳ በሀግሪቱ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በትላንትናው እለት ነሐሴ 27/2008 ዓ.ም በስሩ ከሚገኙ ከመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ጋር …
‹‹በሶሻል ሚዲያ በሚለቀቀው ፎቶአችን እንድንሸማቀቅ እያደረገን ነው ሲሉ የቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ከድር ሙስጠፋ ገለፁ Read more »
አጫጭር ዜናዎች 1.ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ የፍርድረ ብይን መሰጠቱን ተከትሎ ከነሃሴ 14, 2008 ጀምሮ ዝዋይ/ባቱ የሚገኘው የፌደራል እስርቤት ተዛውረዋል። ብርሃኑ እና ፍቅረማርያም ቂሊንጦ በነበሩበት ወቅት ከነ በቀለ ገርባ ጋር በጭለማ ክፍል ከሌሎች እስረኞች ተለይተው እንዲቀመጡ መደረጋቸው የሚታወስ …
#የአማራ_ተጋድሎ፡ ሰማዕቶቻችን በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤ =============================================== (ስም) (እድሜ) (ቦታ) 1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ (27) (ባህርዳር) 2. ገረመዉ አበባዉ እድሜ ( 25) (ባህርዳር) 3. ተፈሪ ባዩ እድሜ (16) (ባህርዳር) 4. ሰለሞን አስቻለ እድሜ (25) …
የአማራ ተጋድሎ ሰማዕቶቻችን – በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤ Read more »
ትክክለኛ የፖለቲካ ተሃድሶ ሳይኖርና ከተጠያቂነት ልኬት ውጪ የካናዳ መንግስት የካናዳ ግብር ከፋዮችን ገንዘብ ለኣምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት መስጠቱ ከፍተኛ ተቃውሞ እያስነሳ ሲሆን በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሕግ ኣንጻር በመመልከት ኣስፈላጊውን እርምጃ የካናዳ መንግስት እንዲወስድ ግፊት እየተደረገ ነው። ሙሉውን ዘገባ ያንብቡ …
የካናዳ መንግስት ለወያኔ ኣገዛዝ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲመረምር ግፊት እየተደረገ ነው። Read more »
ሕዝቡ በወያኔ ላይ ለምን ተነሳ?? የስርአቱ አመራሮች የወጣቱን የጎልማሳውን የአዛውንቱን የሴቱን ብሶት አሳንሰው ለማቅረብ ይፈልጋሉ. የጥቂት የመንግስትን ስልጣን ለግል መጠቀሚያ ያዋሉ ባለስልጣኖች ችግር ያስመስሉታል. ይሁንና ችግሩ ስርአቱ አገሪቱን ለረጅም ግዜ መግዛት ይመቸው ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ የበላይነት ለመያዝ አስቦና ተዘጋጅቶ የሰራበት …
አባይ ወልዱ የሰው ተፈጥሮ ከሌላቸው ጨካኝ የወያኔ አውሬዎች አንዱ ነው። አባይ ወልዱ የኤርትራ አምባሳደር የነበረውንና ከነስዬና ተወልደ ጋር ከወያኔ የተባረረውን ወንድሙን አዋሎም ወልዱን ሊገድል ብዙ ጊዜ ሞክሯል። አባይ ወልዱና አዋሎም ወልዱ በረሃ እያሉ ተኽሉ ወልዱ የሚባል የደርግ ባለስልጣን የነበረ ወንድማቸው …
የትግራዩ ገዢ አባይ ወልዱ የትግራይ ህዝብ አማራ ለመጨፍጨፍ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትናንት ማታ ትዕዛዝ ሰጠ Read more »
ያሬድ አማረ ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው” በሚል ትእቢቱ የምናዉቀዉ ህወሃት አማራ ምድር ላይ …
መጀመሪያ ደረጃ በሃገራችን የተነሳውን የሕዝብ ተቃውሞ የሚመራው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን የፖለቲካ ግለሰብ የለም፤ ሕዝብ የፖለቲካ ተጽእኖ የኢኮኖሚ ብዝበዛ ሰልችቶት በገዛ ኣገሩ የመኖርና የመስራት ሕልውና ስላጣ የበይ ተመልካች ኣልሆንም የማፊያ ቤተሰባዊ ቡድን ዘረኛ ኣገዛዝ በቃን ብሎ ራሱ እየመራ በመታገል ላይ ነው።ህዝብን …
ንጹሐንን እየገደሉ የተቃዋሚ ኣመራሮችን እያሰሩ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር እንወያያለን ማለት ማዘናጊያና ፌዝ ነው። Read more »
የፖለቲካ እስረኞችና የሙስሊም መፍትሄ ኣፈላላጊ ኮሚቴ ኣባላት የሚገኙበት ከቂሊንጦ ማጎሪያ ካምፕ አካባቢ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ሲሆን እሳት ተነስቶ ጭስ እየታየ ነው። የአከባቢው ነዋሪዎች በተኩስ ጩኸት ተረብሸዋል።አካባቢው በወታደሮች ተከቡዋል። የእስረኞች ቤተሰቦችና ወዳጆች ወደ እስር ቤቱ እንዳይጠጉ ተደርጉዋል።በእስር ቤቱ ተኩስ የተጀመረው ሌሊት …
የፖለቲካ እስረኞችና የሙስሊም መፍትሄ ኣፈላላጊ ኮሚቴ ኣባላት የሚገኙበት የቂሊንጦ ማጎሪያ ካምፕ የእሳት ኣደጋ ደረሰበት። Read more »
የአማሮች ደም ይመለሳል! (ሳምሶን ኃይሌ) ነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን በሚቆጣጠረው የፌደራል መንግሥት በኩልና በተላላኪው ጠቅላይ ሚኒስትር አማካይነት በሕዝባችን ላይ ጦርነት አውጇል፡፡ አጋዚ የተባለው የዚህ ግፈኛ ቡድን ነብሰ ገዳይ ጦር መብታቸውን በሚጠይቁ አማሮች ላይ እያነጣጠረ በመተኮስ ሕፃናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ገድሏል፡፡ አሁንም …
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ውጥረት መቀጠሉን ክልሉ በወታደሮች ቁጥጥር ሥር መዋሉንና፣ ከሰኞ ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ ምን ያህል የሰው ሕይወት እንደጠፋ ፣ ምን ያህል እንደቆሰለ ፣ምን ያህል እንደታሰረ ፣ ምን ያህል ንብረት እንደወደመ የተጣራ መረጃ ለማግኘት ሁኔታዎች ዝግ እንደሆኑበት መኢአድ …
በአማራው ክልል እየተኪያሄደ ያለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት VOA በዚ መልኩ ዘግቦታል Read more »
የጫት ሱሰኛ የሆነ የፌዴራል ፖሊስ በደም የሚጨብስ ፌዴራል ፖሊስ ሃገሪቷን ባጥለቀለቀበት ሁኔታ የሕወሓት ስልጣን ይርዘም ብሎ የሚያስብ ካለ ሞራሉ የላሸቀ ነው።
በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል። በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በተለይም በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ለማውገዝ የተዘጋጀው የቤት ውስጥ ተቃውሞ እሁድ ነሐሴ 29 የሚካሄድ ሲሆን ይህ ቀን ማለትም እሁድ ብዙም ስራ የሌለበት በመሆኑ በየቤታችን ብንቀመጥ …
በምእራብ ሀረርጌ የመንግስት ወኪል የሆኑት አስተዳዳሪ መስጅድ መቃጠሉንና ሁለት ሰዎች መገደላቸውን በማመን በአክራሪዎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አሉ ነዋሪዎቹ ቁጥራቸው ከ20 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን ና ከ100 በላይ መታሰራቸውን ገልጸዋል፡፡ ቢቢኤን ባሳለፍነው ነሃሴ 21 ቅዳሜ በምእራብ ሀረርጌ መሳላ መስጅድ ላይ አጋዚዎች ቦንብ …
በጎንደር አንገረብ እስር ቤት ከባድ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። በወህኒ ቤቱ የሚጠብቁ የአማራ ልዩ ሀይል ያልተጠበቀ የተኩስ ውርጅብኝ እንደገጠመው ይነገራል። ኮ/ል ደመቀን በሃይል ለመውሰድ የህወሀይ ሃይሎች በድንገት የከፈቱት ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ከወህኒ ቤት አንድ ፖሊስ ገልጿል። ESAT
#AmharaResistance; ዐማሬ ዛሬ (ነሃሴ 27 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል • በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል • በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ …
የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል Read more »
የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች… … ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦ 1′ ድምፃችን ይሰማ! 2′ ኮሚቴው ይፈታ! 3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም! 3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች! 4′ በተለየ …
የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች Read more »
ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ ከትላንትና ወዲያ በአማራው ክልል ህዝብ ላይ ምሀረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉት አቶ ሃይለማሪያም በጥቅምት ፓርላማው ሲሰበሰብ አንዳንድ ለውጦችን እንደሚያቀርቡ መናገራቸው ይታወሳል። ሆኖም እርሳቸው ያንን ባለ በሁለት ቀናት ዉስጥ አገሪቷ ወደ ከፍተኛ ቀዉስ …
ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? የሚገርመው ኣምባገነኖች መውደቂያ ሰኣታቸው ላይ ስብሰባና ሰበብ ያበዛሉ ደርግ ሊወድቅ ሲል ሃገሪቷ እንደ ላይቤሪያ ሱማሊያ ምናምን እንዳጦን እንታደጋት ብሎ ሲያላዝን ነበር ዛሬ ደሞ ወያኔዎች እንደ ሶሪያ ሊቢያ እያሉ ሊያፋሺኩቢን ይፈሊጋሉ እንደ ሶሪያና ሊቢያ …
“መንግስት…አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!” ሃይለማርያም ደሳለኝ – ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? Read more »
በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ሰሞኑን የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱ በተባሉ እርምጃዎች ሁለት ሰው መገደሉን የወረዳው አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ ዝርዝሩን ያዳምጡ → listen
የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች #Ethiopia #TPLF #Arena #Oromoprotests #Amharaprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ኣለ መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩ ኣለ ይህ ኣባባል ግን በትግራይ ውስጥ የሚሰራ አይመስልም፤ …
የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች Read more »
በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። አይን እማኞች አብራጅራ የተገደሉና ብዙ የቆሰሉ ወገኖች መመልከታቸውን ገልፀውልኛል። ወገን ተረባርቦ ይድረስልን ብለዋል። በበረሃው ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው። ሙሉነህ ዮሃንስ ++++++++++++ ዛሬ በመተማ በተፈጠረው ሕዝባዊ ተቃውሞ የትግራይ ነጻ …
በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። Read more »
በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የተስፋፋውን የሕዝቦች የመብትና ነጻነት ንቅናቄ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ኣማራ ክልል የሚገኘውና በኢንቨስትመት ስም ከደሃው ገበሬ ተነጥቀው ለውጪ ባለሃብቶች በተሰጡ መሬቶች ላይ በተለያዩ ኣገራት ካምፓኒዎች …
በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Read more »
በአምባ ጊዮርጊስ በሕጻናት ላይ ግድያ ተካሄድ በወያኔ ኣገዛዝ ሚዲያ ሃይለማርያም ደሳለኝ ቀርቦ የሕወሓት ወታደሮችን እንዲገሉ ኣዝዣለሁ ማለቱን ተከትሎ ወታደሮቹ በወሰዱት እርምጃ ሕጻናትን መግደላቸውና ማቁሰላቸው ታውቋል።
አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት አቶ ገዱ መታሠራቸውን ሰምተናል። የአቶ ገዱን መታሰር ከታማኝ ምንጭ የደረሰ መረጃ ቢሆንም ትክክለኛ ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልንም። Muluken Tesfaw
ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ ማንሳቱ ታውቋል። ኮ/ል አስራት በለጠ ከስልጣኑ የተነሳው ባለፈው የደብረ ማርቆስ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት «አጋዚ አትላኩ የኛዎች ይበቃሉ፤ አጋዚ …
ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ። Read more »
#AmharaResistance; ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም) – Muluken Tesfaw አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል • የአብራጂራ ሕዝብ የመከላከያ ታንክ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ተከለ • የዐማራ ተጋድሎ ከእለት ወደ …
አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል Read more »
አትላንቲክ ካውንስል ለአፍሪካ Atlantic Council for Africa የተሰኘው የአሜሪካ የመንግስታትና የአለም አቀፍ ተቋማት ምክር ቤት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው። ለስብሰባ የተጠሩት በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው አሳሳቢ …
ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል …
ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ በ11ኛው ሰዓት አጣብቂኝ ውስጥ የገባው በፍርሃት የተወጠረው ሕወሓት በአዲስ አበባ መንገዶች ከባድ መሳሪያዎችን ቢኮለኩል የአዲስ አበባ ሕዝብ ከመጨረሻዎቹ የደርግ ውድቀት ጋር በማመሳሰል ታሪክ ራሱን ደገመ ብሏል ። Minilik …
ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ Read more »
በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው፤በሰሜን ጎንደር የሕወሓት ወታደሮች ሁሉንም ዐማራ በእድሜ ሳይለዩ እየጨፈጨፉ ሲሆን ሕጻናት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ባለን መረጃ የ፮ ሕጻናት አስከሬን ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል እንደገባ እና ከ፳ በላይ የሚሆኑ ምንም የማያውቁ ልጆች ሆስፒታል እንደገቡ …
በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው – ሽንዲ ወያኔዎች ከዐማራው ላይ ይፋ ጦርነት እያካሄዱ ነው፡፡ Read more »
በፈንታሌ ወረዳ በከረዩ ኦሮሞዎችና በአግዓዚ ወታደሮች መሃከል ከባድ ጦርነት ተደረገ Minilik Salsawi በምስራቅ ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ ጡጢ በተባለ ቦታ ላይ ከረዩ ኦሮሞውችን ከአማራ ጎረቤቶቹ ሊያጋጭ ተልኮ የነበረው የአጋዚ ጦር ከከረዩ አርብቶ አደሮች ጋር ባደረገው ውጊያ 4 አጋዚዎች ተገድለው 13 ቆስለው …
በፈንታሌ ወረዳ በከረዩ ኦሮሞዎችና በአግዓዚ ወታደሮች መሃከል ከባድ ጦርነት ተደረገ Read more »
Minilik Salsawi : ሰኣቱ ያለፈባቸው የሕወሓት ኣምባገነኖች ሕዝብን የመፍጀት ነጋሪታቸውን በመጎሰም ሕወሓት ሰራዊትን በኣማራ ክልል ለማስገባት የሚያደርጉት ግብግብ ሕዝቡ ያለውን ሃይል በመጠቀም እያከሸፈባቸው ሲሆን በጨጨሆ በተደረገው ውጊያ ሕዝቡ መስመሩን ኣሳብሮ ባደረሰው ጥቃት የሕወሓት ሰራዊት እንዲያፈገፍግ ኣድርጎታል። የጋይንት ህዝብ ትናንት ከሌሊቱ …
በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት የታወጀው በምእራብውያን አጋዥነት በቆመው የህወሀት ስርዓት መሆኑ አፅእኖት ሊሰጠው ይገባል!! በተያያዘ ዜናም ዛሬ ማምሻውን ሀይለማሪያም ደሳለኝ […]![]()
ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የሕዝቡን ተቃውሞ መቆጣጠር ኣልቻለም ጦር ያሰፍራል ጦሩ ራሱ ብሶት ያለበት ስለሆነ ኣብዛኛው እያጉረመረመ ነው፤ በተለያየ ጊዜ ወደ ጎጃም እና ጎንደር ያስገባውን ጦር በማውጣት በምትካቸው ለሎችን እያመታ ይገኛል በዚህም መሰረት ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና …
አስቸኳይ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን የጫኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በውጫሌ ዞረው ወደ ሰሜን ጎንደር እያመሩ ነው
ከዚህ በታች ስማቸሁ ለተጠቀሱ የአማራ ከተሞች፣ የገጠር ቀበሌዎችና ገበሬ ማህበራት ነዋሪዎች በሙሉ፡- እንደሚታወቀው በጎንደር እና በጎጃም ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች ትግሉን አሁን በደረሰበት ራስን ነጻ የማውጣት ደረጃ አድርሰውት ይገኛሉ። ይሁንና አፋኙና […]
በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ
ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን […]
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ …
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። Read more »
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።
አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ከመግለጫው ይጠበቅ የነበረው በወልቃይት አማራ …
ትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል Read more »
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Muluken tesfaw • ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ • ከወረታ ከተማ አቅራቢያ …
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Read more »
የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።Minilik Salsawi ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ ወያኔ በለመደው ፕሮፓጋንዳ መሰረት በራስ ፈቃድ ያሰኛል። ዛሬ በከተማ ልማት ሚ/ር ወርሃዊ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ‹‹ከሌላ ከምትሰሙ ልንገራችሁ፣ ከስልጣኔ በራሴ ጥያቄ ለቅቄ …
ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል። Read more »