… ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ስምንት – አያልሰው ደሴ)
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስምንት
አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)
በውሳኔው መሠረት ጉባዔ አዘጋጁ ክፍል ስለዚህ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ዓላማና አስፈላጊነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለኢትዮጵያውያንና ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ በጥናት ላይ የተመሠረቱ ቅስቀሳዎችና ገለፃዎችን አድርጓል።