የግንቦት 7 ራድዮ ፕሮግራም ከግምሽ ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ተረዘመ
ማስታወቂያ
የግንቦት 7 ራድዮ የስርጭት ሰዓት ከግምሽ ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ተረዘመ
የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ከጥቅምት 6 ቀን 2003 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ የሚያስተላልፈውን የሬዲዮ ፕሮግራም ከግማሽ ሰአት ወደ ሙሉ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ከፍ በማድረግ ከጠዋቱ 3 እስከ 4 ሰዓትና በድጋሚ ማታ ከ2 እስከ 3 ሰዓት እንደሚያስተላልፍ በደስታ ይገልጻል። እገረ መንገዱንም በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ የምትገኙ አድማጮቻችን ለዝግጅት የሚረዱንን መረጃዎች ፤ አስተያቶችንና ጥቆማዎችን
በተለመደው ስልክ ቁጥራችን 0044 203 286 9661 ወይም
በኢሜል አድራሻችን [email protected]
እንድትልኩልን በትህትና አንጠይቃለን። መረጃ ሃይል ነው እና ዘረኛው ወያኔ በሕዝባችን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭቆና፣ አፈና እና ዘረፋ ባለማቋረጥ በማጋለጡ ሥራ እንድትተባበሩ ወገናዊ ጥሪ ቀርቦሎታል።
የግንቦት 7 ድምጽ ዝግጅት ክፍል