ዋጋው ከፍተኛ የሆነ ልዩ ኮንዶም ተዘጋጀ Ethiopian Reporter November 7, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በብርቱካን ፈንታ) ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለሀብታሞች በውድ ዋጋ የሚሸጥ ‹‹ሜምበርስ ኦንሊ›› የተባለ ኮንዶም እ.ኤ.አ በ2010 መጨረሻ ላይ ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡