የግንቦት7 አላማ ምንነት፤ ለምንና እንዴት በሚል ርዕስ ከታተመው የግንቦት7 መጽሃፍ የተወሰደ
ሰው፣ እውቀትና ነጻነት ነጻነት ከማናቸውም ነገር ቀድሞ ከራስ የማንነት ግንዛቤ ከሚመጣ እውቀት የሚመነጭ ነው፡፡ ይህ እውቀት ደግሞ የሰው ልጆች ብቻ ተፈጥሮ ነው፡፡ ለምሳሌ ፍጥረትን ተራ በተራ ብንወስድ፣ ድንጋይን የመሳሰሉ ህይወት የሌላቸው ግኡዛን ስለራሳቸው ምንም እውቀት እንደሌላቸው እንረዳለን፡፡ ብዙ ቋጥኞች በአንድ ላይ ተከማችተው በሚገኙበት ሁኔታ አንዱ ቋጥኝ ስሌላው አጠገቡ ስለሚገኝ ቋጥኝ የሚያውቀው ነገር የለም፡፡ አበቃ ድንጋይ […]