ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍርድ ቤት በቅርቡ ከፍተኛ ቅጣት የጣለባቸው የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ የጠየቁ 20 ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸዋል። ህዝበ ሙስሊሙ በመንግስት ላይ እንዲነሳ ቀስቅሰዋል በሚል በ14ኛ ወንከል ችሎት የተከሰሱት ከድር መሃመድ፣ ነዚፍ ተማም፣ ካሊድ መሃመድ፣ ፉአድ አብዱልቃድር፣ ኢብራሂም ካሚል፣ አብዱ ጁባር፣ ሁሴን አህመድ፣ ሃሚድ …

ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወኪላችን በላከው ሪፖርት በከተማ ውስጥ ባለፉት 3 ቀናት ከፍተኛ ሆነ የነዳጅ እጥረት በመከሰቱ ፣ አሽከርካሪዎች ነዳጅ ለማግኘት ሲቸገሩ ታይቷል። በርካታ ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ቀኑን ሙሉ በየማደያዎች ተሰልፈው የታዩ ሲሆን፣ ይህንን ተከትሎ የታየው የዋጋ ጭማሪ ህዝቡን ለምሬት ዳርጎታል። በባህርዳርም እንዲሁ በቅርቡ ተመሳሳይ የነዳጅ እጥረት መከሰቱ መዘገቡ ይታወሳል።

ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ባለው ድርድር፣ ፕ/ት ሳልቫኪርና ተቀናቃኛቸው ሪክ ማቻር ተገኝተዋል። የድርድሩ የመጨረሻው ቀን ዛሬ ሲሆን፣ ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች ፊርማቸውን የማያኖሩ ከሆነ ማእቀብ ይጠብቃቸዋል ተብሎአል። የተለያዩ አለማቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ድርድሩን በተመለከተ የሚጋጩ መረጃዎችን እየለቀቁ ነው። የዩጋንዳው መሪ ዩዎሪ ሙሰቬኒ ድርድሩ ሳይጠናቅ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

– የረሃብ አደጋ በሀገራችን አንዥቧል። – የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም። – አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ። – የአሜሪካ ፖለቲካ የአፍሪካ ቀንድን አካባቢ እያተራመሰ ነው። – የጅቡቲ ፖለቲካ ቀውስ በመባባስ ላይ ነው። – አድሃሪው የሳውዲ አገዛዝ የመንን …

የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም። አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ። Read more »

የትግላችንን አቅጣጫ አስመልክቶ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! ሰኞ ነሐሴ 11/2007 የመግለጫው ሙሉ ቃል በፒዲኤፍ፡- http://goo.gl/s0Zna5 የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ እንደሚከተለው ሰፍሯል፡- **** ‹‹አቅጣጫችን በሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ የተቃጣውን ብሄራዊ ጭቆና ለዘለቄታው መግታትን ያለመ ነው!›› ‹‹የሙስሊሙን ሁለገብ መብቶች ለማስከበር እንታገላለን!›› እሁድ ነሐሴ 10/2007 …

‹‹አቅጣጫችን በሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ የተቃጣውን ብሄራዊ ጭቆና ለዘለቄታው መግታትን ያለመ ነው!›› ድምፃችን ይሰማ Read more »

በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል!!! በአውስትራሊያ ቻናል ፱ ቦርደር ሰቹሪትይ ልዩ ሽፍን ሰጥቶታል ከኢትዮጵያ ወደ ለንደን ቦርሳ ሙሉ ገንዘብና ወረቅ ይዞ ሊገባ ሲል በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል ይህ ነው። የወያኔ አባል በትላንትናው እለት ሰርቆ ከኢትዮጵያ …

ቦርሳ ሙሉ ገንዘብና ወርቅ ይዞ ሊገባ ሲል በለንደን ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋለው የህወሀት አባል ይህ ነው። PHOTO(አውስትራሊያ ቻናል ፱ ) Read more »

አቶ መለስ ምን አዲስ ነገር አበረከቱ? —– ጌታቸው ሺፈራው (የግል አስተያየት) አቶ መለስ እንደ አንድ ‹‹ኢትዮጵያዊ መሪ›› የሚገባቸው ክብር ካለ ቢሰጣቸው ክፋት አልነበረውም፡፡ ሆኖም እየተደረገ የሚገኘው ከሚገባቸው በላይ ማግነን ነው፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ አቶ መለስ የሞቱበትን ጊዜ ያመነበትን ሶስተኛ አመትን አስመክክቶም ይህ …

አቶ መለስ ምን አዲስ ነገር አበረከቱ? ጌታቸው ሺፈራው Read more »

ሰላም ጤና ይስጥልን አድማጮችና ተመልካቾቻችን ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው። ሳምንታዊ ዜናዎችን መጣጥፎችን እና መንፈስን የሚያድሱ ሙዚቃዎችን አሰናድተን ወደናንተ መጥተናል ያዳምጡት:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=wTCL1TFS_Og]

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን በማቋረጥ ኤርትራ ከሚገኘው ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ ከተፈረጀ የሽብር ቡድን ጋር ለመቀላቀል ሲጓዙ ድንበር አካባቢ ማይካድራ ላይ እንደተያዙ በመግለጽ በመንግስት የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ፡፡ ዛሬ ነሐሴ 11/2007 ዓ.ም …

‹‹ድርጊቱን ፈጽመናል፣ ጥፋተኞች ግን አይደለንም›› = እነ ብርሃኑ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ:: Read more »

የደቡብ ሱዳን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር የኢጋድ ዋነኛ አደራዳሪ የሆኑትን ኢትዮጵያዊውን አምባሳደር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ማይክል ማኩኢ በአምባሳደር ስዩም መስፍን ላይ ጠንከር ያለ ወቀሳ ከመሰንዘር በተጨማሪም የኢጋድን የድርድር አካሄድ ወቅሰዋል፡፡ ከስምምነት ላይ የግዴታ መድረስ አለባችሁ ሲል ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሀይላት ላይ ያስቀመጠውን ማሳሰቢያ የድርድር አካሄድ አይደለም ያሉት ሚኒስትሩ ኢጋድም ሆነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ‘መመሪያ […]

ተጽፈው ባደሩ ጽሁፎች መንግስት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብትዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiomuslims‬ ‪#‎Graphics‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎BBN‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ መልክቶቹን ህዝብ እንዳያያቸው ለማድረግ ና ለማጥፋት ፖሊሶች በከፍተኛ ቁጥር ተሰማርተዋል የተጻፈባቸው ባነሮች እየተቀደዱ ነው ቢቢኤን ሰኞ ነሃሴ 11/2007 በዛሬው እለት የሙስሊሙን ኮሚቴዎች ፍርድ ተከትሎ ጠንካራ መልክእት …

ተጽፈው ባደሩ ጽሁፎች መንግስት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብትዋል:: Read more »

ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሁለት የሰራዊቱ ከፍተኛ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ. በተልይም ለአርበኞች ግንቦት 7 መረጃ አቀብላችኍል የተባሉት እነዚህ ሁለት ወታደሮች በሰሜኑ እዝ ዉስጥ የተካተቱና የ 24 ተኛ ክፍ ለ ጦርን በመረጃ ፍሰት ምክንያት በማስጠቃት እና የሜካናይዝዱን እንዲሁም የእግረኛዉን አስተላለፍ የማጥቃትና የአቀማመጥ ወታደራዊ ዲዛኖችን ወይም ጥብቅ የምህንድስና የጦር ስልችን ለጠላት አሳልፋችሁ […]

በጠቅላይ ሚኒስተራችን የትውልድ ቦታ በሆነችው በቦሎሶ ሶሬ በከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ምክንያት ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሥር በምትገኘው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ከከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ, ሕገወጥ ግንባታዎችን ለማፍረስ የአረካ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመሞከሩ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ታወቀ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የትውልድ ቦታ በሆነው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዋና ከተማ […]

ፍትህ ለታሰሩት !!!! ….. አዲስ አበባ በግድግዳ ላይ ጽሁፎች እና ግራፊክስ አሸብርቃ አደረች:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Graphics‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ አዲስ አበባ በግሬቪቲ የተቃውሞ ፅሁፎችና ወረቀቶች ተጥለቅልቃ አደረች። በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ከ7 እስከ 22 መፈረዱን ተከትሎ የቁጣ መልእክት ያዘሉ …

አዲስ አበባ በግሬቪቲ የተቃውሞ ፅሁፎችና ወረቀቶች ተጥለቅልቃ አደረች። Read more »

ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ( ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል ይወስዷታል። ዶክተሮቹም ለራሳቸውም ሆነ ለእናቷ እና ለጨቅላ ለጃቸው አንድ የለጠበቁት መርዶ ያረዷቸዋል። እርሱም ያቺ ለአቅመ […]

የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ በሚል ወያኔ ህዝብን እያሸበረ ነው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ከግንባታው በፊት ለእርስ በርስ ግጭት መንስኤ ሆኖ የሰው ህይወት መቅጠፉ ተሰማ። የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል በደቡብ ወሎ የወያኔ የፀጥታ ሃይሎች በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው ተባለ። ሁለት የአይማኖት መሪዎች የትጥቅ ትግሉን እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ በሽብር ወንጀል ተከሶ ቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኘው አበበ ካሴ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመበት […]

ሰበር ዜና ቢቢኤን ሰኞ በዛሬው እለት አዲስ አበባ በግሬቪቲ የተቃውሞ ፅሁፎችና ወረቀቶች ተጥለቅልቃ አደረች። በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ከ7 እስከ 22 መፈረዱን ተከትሎ የቁጣ መልእክት ያዘሉ መልእክቶች በአዲስ አበባ በስፋት ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገልፀዋል። በቀይ ቀለም እንዲሁም በቀይ በቢጫ፣ ነጭ ወረቀቶች ከተፃፉት መልእክቶች መካከል ይብቃ!!! አንባገነን ስርአት ከትከሻችን ይውረድ! ዋ!ዋ! ዋ! […]

ኢቲቪ የማያሳማቸው የማስደምጣቸው =  ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች – ልዩ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ (ቢቢኤን ሬዲዮ) “መላኒየም አዳራሽ በሰላ ትችት ስትናወጥ፣ በመዋሸት የሚታወቁት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከማፍጠጥና ከመንቆራጠጥ በስተቀር አማራጭ አልነበራቸዉም” እንደ ታዳሚዎች አገላለጽ …

የወያኔ ሚዲያዎች የማያስደምጧቸው ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች Read more »

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ ከ70 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ገበሬዎች፣ ቤት ንብረታቸው ተቃጥሎ ከመኖሪያ ቀዬአቸው መፈናቀላቸውን የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በሪፖርቱ አመለከተ፡፡ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱንም አረጋግጫለሁ፤ ብሏል፡፡ ሰመጉ ጉዳዩን ሲመረምር መክረሙን ጠቁሞ፣ “ብሔር ተኮር ማፈናቀልና እንግልት በአስቸኳይ ይቁም” በሚል ርዕስ ይፋ ባደረገው 136ኛ ሪፖርቱ የወረዳው የጸጥታ ሓላፊዎችና ባለሥልጣናት የብሔር ግጭቱን […]

የፖለቲካ ጥላቻ እና የፖለቲካ ምቀኝነት – ለለውጥ እንቅፋት የሆኑ ደንቃራዎች ይወገዱ !!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎StoppoliticalHate‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – ጥርስ መንከስ አሊያም በሰዎች የፖለቲካ ብስለት መቃጠል ሲልም እንደ በሽታ እና እብደት በላይ ላይ መደራረብ በፖለቲካ ጥላቻ እና በፖለቲካ …

የፖለቲካ ጥላቻ እና የፖለቲካ ምቀኝነት – ለለውጥ እንቅፋት የሆኑ ደንቃራዎች ይወገዱ !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

ዛሬም … ? … ድርቅ ተንጠርብቧል፣ ደግሞ ረሃብ ሊዘንብ? እልቂት ከመሬት ሊፈላ? መፈናቀል ሊያንሰራራ? እዬዬ ሊያስተዳድረን? ዋዬ ሊውጠን?… ያኔ … … “አዬ ሰባ – ሰባት ባልተወለድኩኝ፣ እናቴ ከእጄ ላይ ጥሬ ስትቀማኝ” ያልነውን፤ ዛሬም … … “ሁለት ሺህ ሰባት ባልተወለድኩኝ፣ እናቴ …

ዛሬም እንደትላንቱ እንዳይሆን…?! ( አለማየሁ ገላጋይ ) Read more »

Written by  ኤልያስ The Addis Admass ሚኒስትሩ ዳያስፖራውን ሲያዝናኑና ሲፈርሙ አመሹ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ (መሬት ይቅለላቸውና!) ፓርቲያቸው ኢህአዴግ ሥልጣን በያዘ ማግስት፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ለውይይት መቀመጣቸው ይታወሳል፡፡ (ውይይት ሳይሆን ሽንቆጣ ነው የሚሉም አሉ!) በእርግጥ ማንም ቢሆን ጠ/ሚኒስትሩ …

በኢህአዴግ አድናቂ ማብዛት ያስገመግማል! (ፖለቲካ በፈገግታ ) Read more »

ስለዲያስፖራ ስንናገር ትውልድን እናስብ ! #Ethiopia #AddisAdmass #DiasporaDay #MinilikSalsawi #Addisababa ………. ” አንድ ህፃን ልጅ፤ “ወደፊት ምን ለመሆን ታስባለህ?” ተባለ አሉ ዘንድሮ፡፡ ልጁም፤ “ዲያስፖራ!” አለ፡፡ “………….. ////…… በአካል የሠረቀው ሌባ ሲባንን ይኖራል፡፡ በልቡ ስርቆቱን የያዘው የባሰ ሌባ፣ ከሌባ እየተሻረከ ሳይነቃበት …

ስለዲያስፖራ ስንናገር ትውልድን እናስብ ! Read more »

‎የነሐሴ‬ 09 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜናዎች (August 15/2015 ‪#‎News‬) (ፍኖተ ዲሞክራሲን ያዳምጡ) ‪ወያኔ‬ በአዲስ አበባ የሰበሰባቸውን ዲያስፖራዎች እያሰለለ ነው የሱማሌ‬ ፕሬዚዳንት ከስልጣን እንዲነሱ ተጠየቀ ‪በኤሌክትርክ‬ ኃይል መቆራረጥ ሕዝብ እየተማረረና እየከሰረ ነው ‪በሚዲትራኒያን‬ ባህር 40 ስደተኞች በአየር እጥረት ታፍነው ሞቱ ‎ ‪በደቡብ‬ …

ወያኔ በአዲስ አበባ የሰበሰባቸውን ዲያስፖራዎች እያሰለለ ነው:: (ፍኖተ ዲሞክራሲን ያዳምጡ) Read more »

በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ብዙ ሰብከናል ፣ ኢትዮጵያዊነት የምናምንበት የጋራ ቤታችን ነው ። ከምንም ነገር በላይ ዛሬም ዋጋ የምሰጠው ስለ ኢትዮጵያዊነቴ ነው ። ግን ግን ዋጋ ለመስጠትም ሆነ ዋጋ ለመቀበል በመጀመሪያ እኔ መኖር አለብኝ ፣ የመፈጠሬ ምክንያት የሆኑት ሰዎች ሳይኖሩ ፣ ማንነት …

አንድ ነው ደማችን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

– የፖለቲካ እስረኞች ምሕረት እንዲደረግላቸው ጠይቋል

– የዳያስፖራ ልማት ባንክ ይቋቋም ተብሏል

መንግሥት የዳያስፖራ ፖሊሲን ይፋ ካደረገ ከሁለት ዓመት በኋላ በአገር አቀፍ ደረጃ በያመቱ እንዲካሄድ በወሰነው መሠረት፣ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰናዳው የዳያስፖራ ቀን በርካታ ቅሬታዎች ከዳያስፖራው ለመንግሥት ኃላፊዎች ቀረቡ፡፡ 

በተለያዩ አገሮች እንደሚኖሩ ከሚገመቱት ሁለት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መካከል አምስት ሺሕ ያህሉ ለአምስት ቀናት በሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ ቆይቶ እሑድ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚጠናቀቀው የዳያስፖራ ቀን በዓል ላይ መሳተፋቸውን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በዚህ መሠረት ነሐሴ 7 ቀን 2007 ዓ.ም. በተደረገ ውይይት ወቅት የዳያስፖራ አባላቱ በመንግሥት በኩል የሚገጥሙዋቸውን ችግሮች በመዘርዘር ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡ 

መንግሥት እንዲያስተካክል ከተጠየቀባቸው ጉዳዮች መካከል የዳያስፖራው ማኅበረሰብ በቢሮክራሲ ውጣ ውረድና በመረጃ እጦት የሚደርስበት እንግልት ይጠቀሳል፡፡ በተለይ ነዋሪነታቸው በእንግሊዝ የነበረውና ወደ አገር ቤት ከመጡ ሁለት ዓመታት ያስቆጠሩት አቶ ሀብቴ ፈረደ፣ ከቱርክ በወኪልነት በባቡር መስመር ግንባታ ላይ ለማሳተፍ ያመጡት ኩባንያ በቢሮክራሲ ሳቢያ ፋይናንሱን ወደ ኬንያና ወደ ኡጋንዳ ለመውሰድ መገደዱን ተናግረዋል፡፡ ሜጀር ግሩፕ የተባለውን የቱርክ ኩባንያ አፈላልገው ማምጣታቸውን የገለጹት አቶ ሀብቴ፣ ኩባንያው 375 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና ከአዋሽ-ወልዲያ እስከ ሃራ ገበያ የሚዘረጋውን የባቡር መስመር ለመገንባት ጨረታውን አሸንፎ እንደነበር ይናገራሉ፡፡ 

ይህ ኩባንያ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገውን 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለማምጣት የአንድ ዓመት ጊዜ ተሰጥቶት እንደነበር አስታውሰው፣ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ምንጮች 1.9 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ችሎ እንደነበርም ጠቅሰዋል፡፡ ይሁን እንጂ ኩባንያው ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከማምጣቱ አንድ ወር ቀደም ብሎ፣ ፕሮጀክቱ ያፒ መርከዚ ለተባለ ለሌላ የቱርክ ኩባንያ ተላልፎ ተሰጥቷል፡፡ ጉዳዩን በማስመልከት የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽንን ሲጠይቁ፣ ሌሎች ያልተነኩ ፕሮጀክቶች ስላሉ እነዚያ ላይ ትሳተፋላችሁ እስከዚያ ጠብቁ የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡ 

አቶ ሀብቴ እንደሚሉት፣ መንግሥት ከዚህ በኋላ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሌሎች አዳዲስ የባቡር ፕሮጀክቶችን ያስጀምራል የሚል ዕምነት ያጣው የቱርኩ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ሊያድርግ ያመጣውን ገንዘብ ወደ ኬንያና ኡጋንዳ ወስዷል፡፡ ይህ ሊሆን የቻለው ግን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ተገቢውን ምላሽ ሊሰጡ ባለመቻላቸው እንደሆነ አክለዋል፡፡ ውይይት እንዲደረግ በተደጋጋሚ ቢጠይቁም አንድ ጊዜ ሚኒስቴሩ ሌላ ጊዜ ኮርፖሬሽኑን ይመለከተዋል በሚል ተደጋጋሚ ምክንያት ኩባንያው ሳይሳተፍ መቅረቱን ገልጸዋል፡፡ በመድረኩ በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዶች ላይ አስረጅ ሆነው የቀረቡትና ጥያቄው በቀጥታ የተሰነዘረላቸው የገንዘብና ኢኪኖሚ ልማት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አህመድ ሺዴ ምላሽ ሳይሰጡበት አልፈውታል፡፡ 

ከአቶ ሀብቴ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በኩል የሚታደሰውን የትውልደ ኢትዮጵያዊነት መታወቂያ አገልግሎት ለማግኘት የሚገጥማቸውን ውጣ ውረድ የገለጹም ነበሩ፡፡ ከኤምባሲ ሠራተኞች ተገቢውን መረጃና ማብራሪያ የሚሰጣቸው በማጣት ብቻ በእያንዳንዱ የሰነድ ልውውጥ እስከ 40 ዶላር እየከፈሉ እንደሚቸገሩ አባላቱ አስታውቀዋል፡፡ በውጭ አገር ፍች ከፈጸሙ በኋላ የጋራ ንብረታቸውን ጠቅልለው በመምጣት ባዶ ለሚያስቀሯቸው  ባሎቻቸው ፈቃድ እየተሰጠ ችግር ላይ እንደወደቁ የተናገሩ ሴቶችም እያለቀሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምንና አቶ አህመድን መፍትሔ እንዲሰጧቸው ተማጽነዋል፡፡ 

በአሜሪካ ለ30 ዓመታት መኖራቸውን ለሪፖርተር የገለጹት ወይዘሮ ሰብለ ነቢየልዑል፣ ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልለው በመምጣት በቆዳና በውበት ክብካቤ ላይ የሚሠራ ‹‹ዚኒያ ኤስቴቲክስ ኤንድ አንታይ ኤጂንግ ክሊኒክ›› የተባለው የጤና ተቋም ሥራ በጀመሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ያለማስጠንቀቂያ እንዲዘጋባቸው መደረጉን ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ላቀረበላቸው ቅድመ ሁኔታ የአንድ ዓመት ጊዜ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም፣ ከስምንት ወራት በላይ ሊሰጣቸው እንደማይችል ገልጾ ክሊኒካቸው ሊዘጋ መቻሉን ጠቁመዋል፡፡ ክሊኒኩ ፈቃድ ያወጣው አሜሪካ በሚገኙት የወይዘሮ ሰብለ አጋር በሆኑት ዶ/ር ስም በመሆኑ እየተመላለሱ እንዲሠሩ፣ ወይም የአንድ ዓመት ጊዜ ተሰጥቷቸው በአሜሪካ የሚያስፈልጉ ጣጣዎችን ጨራርሰው እስኪመጡ ክሊኒካቸው ከሚዘጋ፣ እስከዚያው ድረስ ተመጣጣኝ በሆኑ የሕክምና ባለሙያዎች ሥራውን ለማስኬድ እንዲፈቀድላቸው ያቀረቡት ጥያቄም ውድቅ እንደተደረገባቸው አስረድተዋል፡፡ እስካሁን አሥር ሚሊዮን ብር ከግል ሀብታቸው ኢንቨስት ማድረጋቸውንም ገልጸዋል፡፡ 

ከክሊኒኩ ባሻገር አቬላሜድ ቢዝነስ ቴክኖሎጂ የተሰኘ የመረጃና የትንተና ተቋም ለመመሥረት ሲንቀሳቀሱ ቢቆዩም፣ በገጠማቸው ውጣ ውረድ ሳቢያ እውን ሊያደርጉት እንዳልቻሉ የሚናገሩት ወይዘሮ ሰብለ፣ እስከቻሉት ጊዜ ድረስ ሞክረው የማይቻል ከሆነ ግን ወደ ኬንያ ሊወስዱት ወይም ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሊያቀኑ እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡ በአሜሪካ ሳይቀር ጥቂቶች ብቻ የሚገለገሉበት የዚህ ዓይነቱ ክሊኒክ ተፈላጊነቱ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ጥያቄ እየቀረባለቸው እንደሚገኝም አስረድተዋል፡፡ 

በመድረኩ ለባለሥልጣናቱ ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል የፖለቲካ እስረኞችና በሃይማኖት ምክንያት የታሰሩ ካሉ እንዲፈቱ የሚለው ይገኝበታል፡፡ መንግሥት በፖለቲካና በሃይማኖት ምክንያት ያሰራቸው ሰዎች እንዳሉ እንሰማለን ያሉት ጥያቄ አቅራቢዎች፣ ምሕረት እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡ ከዚህ ባሻገርም ለዳያስፖራው ጥያቄዎች መፍትሔ ሊሆኑ ይችላሉ ከተባሉት መካከል የዳያስፖራ ልማት ባንክ እንዲቋቋም፣ ገለልተኛ የዳያስፖራ ኮሚሽን እንዲመሠረት፣ የዳያስፖራው አባላት በአክሲዮን መደራጀት የሚችሉበት ዕድል እንዲሰጥ የሚጠይቁት ይጠቀሳሉ፡፡ ዶ/ር ቴድሮስና አቶ አህመድ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችና ማስተካከያ ይደረግባቸዋል ስላሏቸው የመልካም አስተዳደር፣ የመንግሥት አገልግሎትና መሰል ጉዳዮች ላይ ማሻሸያ እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡ በፖለቲካና በሃይማኖት ጉዳይ ታሰሩ ስለተባሉት ሰዎች ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በቀጥታ ምላሽ ሳይሰጡበት አልፈዋል፡፡

ተደጋግመው ለባለሥልጣናቱ ከቀረቡት ችግሮች ባሻገር የዳያስፖራው መድረክ ለዶ/ር ቴድሮስ አፍቅሮት የታየበትም ነበር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እንደ አንድ ታዋቂ አርቲስት ከፍተኛ ጭብጨባና ፉጨት ተስተጋብቶላቸዋል፡፡ ፎቶ አብረዋቸው እንዲነሱ የሚጠይቋቸውና ፊርማቸውን እንዲያኖሩላቸው የሚወተውቱም በርካቶች ነበሩ፡፡ ከዚህ በላይ ደግሞ ሎሬት ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክስቶስ ደስታ ከደረሰው ስደት ተኮር ግጥም በመዋስ የመግቢያ ንግግራቸውን አሰምተዋል፡፡ አንጋፋው ድምፃዊ ዓሊ ቢራን በማጀብም አንጎራጉረዋል፡፡  

በሌላ በኩል ለአሥረኛ ጊዜ በተካሄደው ዓመታዊ የዳያስፖራ ኢንቨስተሮች ሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቢዝነስ ፎረም አምባሳደር ግርማ ብሩን ጨምሮ ሁለት ኢንቨስተሮችን ሸልሟል፡፡ ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2007 ዓ.ም. ምሽቱን በሸራተን አዲስ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት አምባሳደር ግርማ ብሩ ለዳያስፖራ ኢንቨስትመንትና የንግድ መስኮች ላበረከቱት ድጋፍ ‹‹የዓመቱ የቢዝነስ ሻምፒዮና›› ተብሎ የተሰመውን አምና በአሜሪካ የተጀመረውን የተቋሙን ሽልማት ከዶ/ር ቴድሮስ እጅ ተቀብለዋል፡፡ ዶ/ር አከዘ ጣዕመና አቶ ታምራት በቀለ በጤና ዘርፍ ባደረጉት ኢንቨስትመንትና አስተዋጽኦ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ 

ዘንድሮ የልዩ አስተዋጽኦ ተሸላሚ እንደሚሆኑ ይፋ የተደረጉት በኢትዮጵያ የሕምክና አገልግሎት ዘርፍ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ ሁለት ባለሀብቶች ናቸው፡፡ ከቢዝነስ ፎረሙ በተገኘው መረጃ መሠረት በአሜሪካ ሲማሩና ሲሠሩ ቆይተው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ኢንቨስት በማድረግ ትልልቅ የሕክምና ተቋማትን የሚያንቀሳቅሱት አቶ ታምራት በቀለና ዶክተር አከዛ ጣዕመ ናቸው፡፡

 አቶ ታምራት የኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪስ እህት ኩባንያ ለሆነው ሜድፋርም ሆልዲንገስ አፍሪካ መሥራችና ዋና ሥራ አስፋጻሚ ናቸው፡፡ እ.ኤ.አ. በ2004 ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የላቦራቶሪውን ተቋም በአዲስ አበባ መሥርተዋል፡፡ በአፍሪካ ዓለም አቀፍ መሥፈርቶች የጤና ክብካቤ ዕውቅና በማግኘት የሚሠራ ተቋም ለመሆን የበቃ ላቦራቶሪ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በኢትዮጵያ ብቸኛው ፈቃድ ያገኘ ተቋም በመሆን የሚንቀሳቀሰው ይህ ላቦራቶሪ፣ ባለፉት አሥራ አንድ ዓመታት 900 ሺሕ ደንበኞችን ማፍራት መቻሉም የኩባንያው ዝክረ ታሪክ ይዘረዝራል፡፡ ባለትዳርና የአምስት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ታምራት ኑሯቸው በአዲስ አበባ ካደረጉ ሰንብተዋል፡፡ 

ዶ/ር አከዛ በበኩላቸው የቅዱስ ያሬድ ጠቅላላ ሆስፒታልንና በቅርቡም አሜሪካን ሜዲካል ሴንተርን ከሸሪኮቻቸው ጋር በመመሥረት፣ በሜዲካል ዳይሬክተርነት እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በግል ሆስፒታሎች ማኅበር ፕሬዚዳንትነት ማገልገላቸውም ይታወቃል፡፡ የሦስት ልጆች አባት የሆኑት ዶ/ር አከዛና አጋሮቻቸው የመሠረቷቸው የሕክምና ተቋማት፣ በአዲስ አበባና በአጎራባች አካባቢዎች ለሚኖሩ አንድ መቶ ሺሕ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በአሁኑ ወቅትም ግማሽ ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ካፒታል የሜዲካል ቱሪዝም ይፈጥራል ያሉትን ዘመናዊ ሆስፒታል ለመገንባት እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት አቶ አዲስ ዓለማየሁና አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ በአሜሪካ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ተሸላሚ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ 

 

 

 

ፖሊስ ዋና ተጠርጣሪ ያላቸውን አራት ሰዎች ከሷል

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሥር በምትገኘው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ከከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ፣ ሕገወጥ ግንባታዎችን ለማፍረስ የአረካ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመሞከሩ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ታወቀ፡፡ 

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የትውልድ ቦታ በሆነው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዋና ከተማ አረካ ዙሪያ የሚገኙ ስድስት ቀበሌዎችን በከተማው ሥር ለማካለል፣ በሕገወጥ መንገድ ተገንብተዋል በተባሉ ከ940 በላይ ቤቶች ላይ ማዘጋጃ ቤት እንዲፈርሱ ሐሙስ ነሐሴ 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ቀለም መቀባት ጀምሮ ነበር፡፡ 

ነገር ግን ባለይዞታዎች የተገነቡትን ቤቶች በቀጥታ በከተማ ማካለሉ ውስጥ ማስገባት እየተቻለ ሊፈርስብን አይገባም በማለት በመቃወማቸው፣ በተጠቀሰው ዕለት ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ ግጭት መነሳቱን ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ 

ፖሊስ የተወሰኑ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ቢያውልም፣ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ላይ በድጋሚ ከረር ያለ ግጭት ተከስቷል፡፡ 

በተለይም በሁለተኛው ግጭት ባለይዞታዎቹ ድንጋይ መወርወር በመጀመራቸው፣ ፖሊስም በድብደባ አፀፋ መመለሱ ተገልጿል፡፡ ከ20 በላይ ሲቪሎችና አሥር የሚሆኑ የአፍራሽ ግብረ ኃይል አባላት መጎዳታቸው ታውቋል፡፡

የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኢዮብ ዋቴ የተነሳውን ግጭትም ሆነ የደረሱ ጉዳቶችን አረጋግጠው፣ የብጥብጡ ዋና ተጠያቂዎች በሕገወጥ መንገድ ቤት የገነቡ ሰዎችና የእነሱ ተባባሪ ደላሎች ናቸው በማለት ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ግጭት ለማነሳሳት ዋነኛ የተባሉ አራት ሰዎች ክስ ተመሥርቶባቸው የጊዜ ቀጠሮ እንደተጠየቀባቸውም አቶ ኢዮብ ገልጸዋል፡፡

የቤቶቹን ሕገወጥነት አስመልክቶ ዋና አስተዳዳሪው፣ ‹‹ሕገወጦቹ ከደላሎች ጋር በመሆን ስድስቱ ቀበሌዎች ወደ ከተማ እንደሚካለሉ እያወቁ በሕገወጥ መንገድ ቤቶቹን ገንብተዋል፤›› ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ቤቶቹን መገንባት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ ግለሰቦች ምንም ዓይነት ግንባታ እንዳያደርጉ የወረዳው አስተዳደር ማስጠንቀቁን አቶ ኢዮብ አስታውሰዋል፡፡ 

እሳቸው የታሰሩት ሰዎች አራት ብቻ ናቸው ቢሉም፣ ምንጮች ግን የታሳሪዎች ቁጥር እስከ 40 እንደሚደርስ ይናገራሉ፡፡ 

ነገር ግን አቶ ኢዮብ ብዛት ያላቸው ሰዎች መቁሰላቸውን አልሸሸጉም፡፡ በፖሊስ በኩልም ሁለት ፖሊሶች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውም አክለው ገልጸዋል፡፡ 

የከተማ ማስፋፋት ፕሮግራሙን አስመልክተው በሶዶና በቦዲቲ ከተሞችም ተመሳሳይ የማካለል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን፣ ችግሩ ግን የተፈጠረው አረካ ላይ ብቻ እንደሆነ አቶ ኢዮብ አስረድተዋል፡፡ 

በዋነኛነት ግጭቱ በተፈጠረበት የአረካ ማስፋፊያ ፕሮግራም በከተማው ዙሪያ የሚገኙ ስድስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮችን ለማካለል ታቅዶለታል፡፡ ነገር ግን ግጭቱ የተቀሰቀሰው ዱቦ፣ አቹራ፣ ዶላና ኡቶ በተባሉት አራቱ ቀበሌዎች መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ 

 

በ1984 አ.ም አቶ መለስ ዜናዊ የተወሰኑ የፓርቲውን ቁልፍ ሰዎች ሰብስበው አጠር ያለች ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ ። እንዲህ ሲሉ “ጓሃፍ ጽረጉለይ” “እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ” ነበር ያሉት ። በእርግጥም (“ቆሻሻ“)የሚለው ትርጉም አይገልጸውም ። ጓሃፍ ለማየት የምትጠየፈውን አስቀያሚ ቆሻሻ አይነት ሃሳብ ነበር የእርሳቸው …

“ጓሃፍ ጽረጉለይ” (እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ) አቶ መለስ ዜናዊ ያጠፏቸው የፓርቲው ሰዎች Read more »

ትናንት ምሽት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉትን የጥያቄና መልስ ቆይታ የተከታተለ ሰው እንደ ተለመደው የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ብዥ እንደሚልበት የታወቀ ነው። ጋዜጠኞቹ ራሳቸውን እየጨመቁና እየተሽቆጠቆጡ ለሚያቀብሏቸው ጥያቄዎች ሚንስትሩ ለራሳቸው ብቻ በሚመች መልክ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ብቻ በሚያሳምን መልኩ ምላሽ ሰጥተው …

ከድርቁ ይልቅ መግለጫው ያደርቃል! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

// // <meta http-equiv=”refresh” content=”0; URL=/hirut.kidane.16?fref=ufi&_fb_noscript=1″ />// አደጋው በአማራ ውሃ ስራዎች ና ኮንስትራክሽን ድርጅት ተነስቱ ወደ ደሴ በመጓዝ ላይ እያለ በተለምዶ ኮብራ እየተባለ የሚጠራው መኪና እና አንድ ሞተር ሳይክል ተጋጭተው የተፈጠረ ነው። አደጋው የተከሰተውም ሞተረኛው የጭንቅላት መከላከያ ሄልሜት ይወድቅበትና እያሽከረከረ ሄልሜቱን ለማድረግ በሚሞክርበት ወቅት ነው ከመኪናው ጋር የተጋጨው። የመኪናው ሹፌር ወርዶ ሲመለከትም ሞተረኛው የገዛ ጓደኛው […]

(የትነበርክ ታደለ) ትናንት ምሽት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉትን የጥያቄና መልስ ቆይታ የተከታተለ ሰው እንደ ተለመደው የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ብዥ እንደሚልበት የታወቀ ነው። ጋዜጠኞቹ ራሳቸውን እየጨመቁና እየተሽቆጠቆጡ ለሚያቀብሏቸው ጥያቄዎች ሚንስትሩ ለራሳቸው ብቻ በሚመች መልክ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ብቻ በሚያሳምን መልኩ ምላሽ ሰጥተው ዞር ብለዋል። ይደንቃል! አሁን አለም በሀገራችን ውስጥ የተከሰተውን ድርቅና ረሀብ በደምብ አብላልቶ እያወራው […]

የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶ አለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች 13 ኮሎኔሎች በድምሩ 33 የወያኔ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከሰሜን እዝ እና ከደቡብ ምስራቅ እዝ ታስረው የነበሩበት መኮንኖች ተግዘው አዲስ አበባ ቃሊቲ አለም በቃኝ ካለፍርድ መወርወራቸው በወታደራዊ ደህንነት መምሪያ ከፍተኛ መኮንን የሆኑና እስረኞቹ ተግዘው ወደ አለም በቃኝ ሲወርዱ የተመለከቱ የአይን እማኝ ለምንሊክ ሳልሳዊ ገልጸዋል። የአይን እማኙ […]

ዛሬም እንደ ትናንቱ— የቃላት ጨዋታ? ያስተዛዝባል፣ ያጠያይቃል// ግርማ በቀለ የዛሬውን ጽሁፍ በጥያቄ መጀመር ፈለግሁ፡፡ ‹‹ ለሰው ልጅ ከትናንቱ/ከስህተቱ ለመማር ስንት ጊዜ ይፈጅበታል፣ ለመማር ስንቴ መውደቅ ይኖርበታል?›› በሚል፡፡ ይህን ጥያቄ በአገርኛ አባባል በቀላሉ መልሼ ወደ መነሻ ኃሳቤ ላምራ፡፡ ደጋግመን ወድቀናልና መልሱ …

ዛሬም እንደ ትናንቱ— የቃላት ጨዋታ? ያስተዛዝባል፣ ያጠያይቃል // ግርማ በቀለ Read more »

የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ከሀገሪቱ ሀብት እየዘገነ ራሱን ያስፋፋል እንጂ ስባሪ ሳንቲም ወደ መንግስት ካዝና አስገብቶ አያውቅም። እጅ ባጠረው ጊዜ መንግስት ይደጉመዋል፣ የሚተዳደረው በወታደራዊ ህግ ሲሆን ኦዲት አያውቀውም። ይህ በኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት የቢዝነስ ኢምፓየር ዙሪያ እያቀረብን ካለነው ዘገባ …

የጀነራሎቹ ቤት Read more »

ደብዳቤው የእንግሊዝ የአሜሪካና የአውሮፓ ፓርላማ እንደራሴዎች የፈረሙበትና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ።

ሰሞኑን ስለ ዳያስፖራው እየተለፈፈ ነው አንድ ሁለት እንበል ከእልልታው ባሻገር ያለ ኡኡታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎DiasporaDay‬ ? Jomanex Kassaye የሰሞኑ መንግሰት ከዳያስፖራው ጋር የያዘው ዳንኪራ እና በአፋር እና ሌሎች አካባቢዎች ከተከሰተው ድርቅ አንጻር “ታሪክ ራሱን ደገመ” ብለን በርዕስነት ወደያዝነው ጉዳይ እናምራ ዳያስፖራነት …

ከዳያስፖራ በዓል ባሻገር ያለ መራር እውነት Read more »

ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::) ……… #‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎Change‬  …. Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ….   የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶአለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች 13 ኮሎኔሎች በድምሩ 33 የወያኔ መከላከያ …

ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::) Read more »

በአገሪቱ የዝናም እጥረት ከተከሰተ ጀምሮ በተለይ በቆላማ አካባቢዎች የእንሰስሳት መኖ አቅርቦት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ።

ኢሳት ዜና ፦ ሃኪን ቲም ሰብዓዊ መብትን ከሚያፍኑ መንግስታት ጋር አብሮ መስራቱ ይፋ ከሆነ በኋላ፣ ከዚህ ዕኩይ ተግባሩ ይታቀብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢደርሰውም ፣ አሁንም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች በሪፖርቱ ገልጿል። የጣልያኑ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ለተለያዩ መንግስታት የመገናኛ መረብ መጥለፊያ ቴክኖሎጂዎችን በመሸጥና ስልጠና በመስጠት ጭምር አምባገነን […]

በጥበቡ በለጠ በዓሉ ግርማ ኢትዮጵያን ከ1966- 1983 ዓ.ም ለአስራ ሰባት ዓመታት በመራት የደርግ መንግሥት ውስጥ ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮ/ል ፍሰሃ ደስታ በቅርቡ አንድ መግለጫ የሚመስል ጉዳይ ተናግረው ነበር። የተናገሩት በጓደኛቸው የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በጋዜጠኞች ተጠይቀው ነው። ጥያቄው በዘመነ ደርግ …

የበዓሉ ግርማ ጉዳይ እና ኮ/ል ፍሰሃ ደስታ Read more »

ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Tolerance‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ …

ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: Read more »

የመከላከያው ዩሐንስ ገ/መስቀል አከራካሪ በነበረው የዛሬ ሶስት ዓመቱ ሹመት የሜጀር ጀነራልነት ማዕረጋቸውን ትከሻቸው ላይ ከመደርደራቸው ቀደም ብሎ በኮሎኔልነት ማዕረግ በምስራቅ ጎዴ ተመድበው ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡በጅጅጋ ቆይታቸው ወቅትም ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችውን ሐዋን በፍቅር ማርከው ልጅ ለመውለድ በቅተዋል፡፡ ኮሎኔሉ ከሐዋ ጋር ከመተዋወቃቸው ቀደም ብሎ ግን ትዳር መስርተው የአባትነት ወግ ደርሷቸውም ነበር፡፡ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችው ሐዋ ከኮሎኔሉ ከተጣመረች […]

ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነሃሴ 7 ፣ 2007 በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ አድማ በታኝ ፖሊስ በአካባቢው የሰፈረ ሲሆን፣ ውጥረቱ አሁንም ድረስ መኖሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ዩኒቨርስቲው ይገነባበታል ተብሎ በሚታሰበው ቦታ አካባቢ ዛሬም ግጭት እንደነበር የአይን እማኞች ተናግረዋል። በትናንቱ ግጭት የወረዳውን አስተዳዳሪ ጨምሮ፣ …

ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን በማንዱራ ወረዳ ቴዎድሮስ ስሜነህ የተባለ ሰው በፌደራል ፖሊስ አባላት ተደብድቦ ተገድሏል። ቴዎድሮስ ከትናንት በስቲያ በፌደራል ፖሊስ አባላት ከቤቱ ተይዞ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሲደበደብ አርፍዷል። ድብደባውን ተከትሎም ህይወቱ ወዲያውኑ ማለፉን ፣ የቀብሩ ስነስርዓት ትናንት መፈጸሙን ለማወቅ ተችሎአል። ቴዎድሮስ የተቃዋሚ ሃይሎች አባል ነህ ተብሎ …

ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሃኪን ቲም ሰብዓዊ መብትን ከሚያፍኑ መንግስታት ጋር አብሮ መስራቱ ይፋ ከሆነ በሁዋላ፣ ከዚህ ዕኩይ ተግባሩ ይታቀብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢደርሰውም ፣ አሁንም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች በሪፖርቱ ገልጿል። የጣልያኑ የመረጃ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ለተለያዩ መንግስታት የመገናኛ መረብ መጥለፊያ …

ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያዊው ከአዲስ አበባ ተነስቶስ ስዊዲን ስቶኮልም አየር ማረፊያ መድረሻውን ባደረገው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነው አውሮፕላን ውስጥ በዕቃ መጫኛ ውስጥ ለስምንት ሰዓታት ተደብቆ ስዊድን አራንዳ አየር ማረፊያ ገብቷል። የስዊድን ፖሊስ እንዳስታወቀው አውሮፕላኑ ጣሊያን ሮም ላይ አርፎ ነበር። የአየሩ ሁኔታ በጣም ቀዝቃዛ የነበረ ቢሆንም የጤንነቱ ሁኔታ ግን በጥሩ …

ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአመታት በፊት ተጀምሮ በማዝገም ላይ ያለው የባህርዳር ሞጣ ደጀን መንገድ አሁንም በንግድ እንቅስቃሴያቸው ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ በትራንስፖት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የስምሪት ተተኪ የስራ ሂደት ውስጥ የሚገኙ ባለሙያ እንደተናገሩት መንገዱ በተደጋጋሚ በመበላሸቱ እና ለረዢም ጊዜ ባለመሰራቱ ህብረተሰቡ መቸገሩን ገልጸው፤ለመንገድ ስራ …