የደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን ሚኒስር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡

የደቡብ ሱዳን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር የኢጋድ ዋነኛ አደራዳሪ የሆኑትን ኢትዮጵያዊውን አምባሳደር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ማይክል ማኩኢ በአምባሳደር ስዩም መስፍን ላይ ጠንከር ያለ ወቀሳ ከመሰንዘር በተጨማሪም የኢጋድን የድርድር አካሄድ ወቅሰዋል፡፡ ከስምምነት ላይ የግዴታ መድረስ አለባችሁ ሲል ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሀይላት ላይ ያስቀመጠውን ማሳሰቢያ የድርድር አካሄድ አይደለም ያሉት ሚኒስትሩ ኢጋድም ሆነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ‘መመሪያ […]

2 Comments on “የደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን ሚኒስር ስዩም መስፍንን ከሰሱ፡፡”

  1. ሂትለሮች ደቡብ ሱዳንን እየመሯት ነው ለስልጣን ብለው ሁለት የሰከሩ ባለሰይጣኖች ህዝቡን የጥይት እራት እያደረጉት ነው:ለሁለት መከፈላቸው አይቀሬ ነው::

  2. ይህ ደደብ ወያኔ እንዴት እርቅን ያመጣል እሡኮ የድንበር ውሣኔን መተርጎም አቅቶት በICC ፍርድ ቤት ተፈረደልን ብሎ ደጋፊዎቹን ያሥጨፈረ መሀይም ነው ይህን ደግሞ ሁለቱም ወገኖች ያውቃሉ እያፌዙ ነው “የራሷ አሮባት የሠውን …..ይላሉ” አይ ወያኔ ወራዳ መንጋ

    ሥደተኞቹ በጋንቤላ ቤት እየሠሩ ነው FRANCE24 ይመልከቱ ይህ ጉዳይ ወዴት እየሄደ ነው ……መደራደረያ መሬት ተሠጥቷል ይህን ትልቅ የታሪክ ክሥተት ትውልዱ በነዚህ ደደብ ኁጅሌ እየተሸጠ ነው ንቁ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*