በጠቅላይ ሚኒስተራችን የትውልድ ቦታ በሆነችው በቦሎሶ ሶሬ በከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ምክንያት ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ
በጠቅላይ ሚኒስተራችን የትውልድ ቦታ በሆነችው በቦሎሶ ሶሬ በከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ምክንያት ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሥር በምትገኘው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ከከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ, ሕገወጥ ግንባታዎችን ለማፍረስ የአረካ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመሞከሩ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ታወቀ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የትውልድ ቦታ በሆነው የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዋና ከተማ […]![]()