ወያኔ የሚመራዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሁለት የሰራዊቱ ከፍተኛ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ.
ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሁለት የሰራዊቱ ከፍተኛ አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ. በተልይም ለአርበኞች ግንቦት 7 መረጃ አቀብላችኍል የተባሉት እነዚህ ሁለት ወታደሮች በሰሜኑ እዝ ዉስጥ የተካተቱና የ 24 ተኛ ክፍ ለ ጦርን በመረጃ ፍሰት ምክንያት በማስጠቃት እና የሜካናይዝዱን እንዲሁም የእግረኛዉን አስተላለፍ የማጥቃትና የአቀማመጥ ወታደራዊ ዲዛኖችን ወይም ጥብቅ የምህንድስና የጦር ስልችን ለጠላት አሳልፋችሁ […]![]()