ተጽፈው ባደሩ ጽሁፎች መንግስት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብትዋል::
ተጽፈው ባደሩ ጽሁፎች መንግስት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ገብትዋል::
#Ethiopia #Ethiomuslims #Graphics #AddisAbaba #BBN #Miniliksalsawi
መልክቶቹን ህዝብ እንዳያያቸው ለማድረግ ና ለማጥፋት ፖሊሶች በከፍተኛ ቁጥር ተሰማርተዋል
የተጻፈባቸው ባነሮች እየተቀደዱ ነው ቢቢኤን ሰኞ ነሃሴ 11/2007
በዛሬው እለት የሙስሊሙን ኮሚቴዎች ፍርድ ተከትሎ ጠንካራ መልክእት ያላቸው ጽሁፎች በመላው አዲስአበባ ተጽፈው ማደራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በሁኔታው የተደናገጡ ፖሊሶች በቀለም ለማጥፋት እየተጣደፉ መሆናቸው ታውቋል፡፡
በሳርቤት አደባባይ ፖሊሶች የተጻፈው ጽሁፍ በመክበብ ፎቶ ግራፍ ሲያነሱ እና ሲያጠፉ ተስተውለዋል፡፡ በሌላ በኩል በጎተራ ማሰላጫ ላይ የተጻፈውን ጽሁፍ ለማጥፋት ፖሊሶች መንገዱን ጭምር በመዝጋት አዛርድ በማብራት ሲዋከቡ ተስተውለዋል፡፡ በአዲስአበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተጻፉ ጽሁፎች መልክቶቹ በአግባቡ በህዝብ እየተነበቡ ነው፡፡ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የኢህአዴግ መፈክር የተጻፈበት ባነር ጭቆናው ይብቃ ትግላችን እስከ ድላችን አምባገነኖች ለፍርድ ይቅረቡ የሚል ጽሁፍ መጻፉን ተከትሎ ፖሊሶች ሙሉ በሙሉ ባነሩን እንደቀደዱት ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጸጨማሪ መረጃዎችን እየተከታተልን የምናቀርብ ሲሆን እናንተም በየአካባቢያችሁ የታዘባችሁትን ያያችሁትን ላኩልን ቢቢኤን የህዝብ ድምጽ ነው

ከአዲስ አበባ ወጣት የካይሮ ሽማግሌ ይሻላል የአዲስ አበባ ወጣት ሆዱን እንጅ አምሮውን ሞልቶ አያውቅም:በአፍቅሮተ ሆዱ ምክንያት ፈሪ ሁኖ ቀርቷል ፈሪ ደግሞ ለውጥ አያመጣም:አዲስ አበቤወች መጠጡ ላይ,ሴቱ ላይ,ሆዱ ላይ ተረባረቡ:
ሃይማኖት ለዚያውም አክራሪ እስልምናን የጨመረ ተቃውሞን የሚደግፍ የኢትዮጵያ ጠላት ነው። እነዚህ በሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስትር ለማትመራ አገር እውቅና አንሰጥም የሚሉትን ደግፎ የሚያራግብ ዲያስፖራ የሃገር ጠላት ነው
ገና ሸሚዝህ ላይ ይፃፋል ወያኔ ጠብቀን
ድል ለኢትዬጵያ
ፍትህ ለኢትዬጵያ
ነፃነት ለኢትዬጵያ
አንድነት ለኢትዬጵያ እ/ር ይሥጠን
ወያኔን ያሦግድልን
minyelk salsawi what is wrong with you? it is better for you to surrender to weyanes. why you park your truck in front of the banner or the board it is unbelievable you are calling the police on your self. don’
t you know the outcome? it looks like you don’t have a strategy
የህዳሤውን ነፃነት ግድብ የወያኔ ደለል አይሞላውም!!!
ፍትህ
ነፃነት
አንድነትን ሢያመነጩ ይኖራሉ እንደብርሀን እንፈካለን
ሞት ለወያኔ ድምፃችን ይሠማ