የጣልያኑ የመረጃ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ከኢትዮጵያ የስለላ ድርጅት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች ወቀሰ፤

ኢሳት ዜና ፦ ሃኪን ቲም ሰብዓዊ መብትን ከሚያፍኑ መንግስታት ጋር አብሮ መስራቱ ይፋ ከሆነ በኋላ፣ ከዚህ ዕኩይ ተግባሩ ይታቀብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢደርሰውም ፣ አሁንም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች በሪፖርቱ ገልጿል። የጣልያኑ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ለተለያዩ መንግስታት የመገናኛ መረብ መጥለፊያ ቴክኖሎጂዎችን በመሸጥና ስልጠና በመስጠት ጭምር አምባገነን […]

3 Comments on “የጣልያኑ የመረጃ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ከኢትዮጵያ የስለላ ድርጅት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች ወቀሰ፤”

  1. ለ INSA ይህ የብርበራ ቅሌትን የሚያሣይ firewall websense report
    ተዛማች መረጃዎችን ለተቋሙ የምናቀርብ ይሆናል እንዲሁም 1ሚሊዬን ዶላር የተከፈለበትን የአፍሪካ ኢንሹራንሥ ሀኪንግ ቲም ሙሉ የሥራ እንቅሥቃሤና ትግበራ ሪፖርት የተገኘ መሆኑንና ወያኔ ግመል ሠርቆ መደበቅ አይችልም ከዚህ ትውልድ ምንም የሚሸፈን የለም።

    ድል ለግ7

  2. ኤርትራ የዘረኝነት ጎተራ ,ተፈጠረች ለመከራ,ትጎዳለች በየተራ, ኤርትራውያን ህፃን ናቸው ስለዚህ ጳውሎስ እንደተናገረው ወተት እንግታቸዋለን በመንፈስ አልጠነከሩምና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*