ሜጀር ጀነራል ዩሐንስ ገ/መስቀል በአሜሪካ እየመዠረጡት ነው

የመከላከያው ዩሐንስ ገ/መስቀል አከራካሪ በነበረው የዛሬ ሶስት ዓመቱ ሹመት የሜጀር ጀነራልነት ማዕረጋቸውን ትከሻቸው ላይ ከመደርደራቸው ቀደም ብሎ በኮሎኔልነት ማዕረግ በምስራቅ ጎዴ ተመድበው ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡በጅጅጋ ቆይታቸው ወቅትም ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችውን ሐዋን በፍቅር ማርከው ልጅ ለመውለድ በቅተዋል፡፡ ኮሎኔሉ ከሐዋ ጋር ከመተዋወቃቸው ቀደም ብሎ ግን ትዳር መስርተው የአባትነት ወግ ደርሷቸውም ነበር፡፡ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችው ሐዋ ከኮሎኔሉ ከተጣመረች […]