ወያኔ በአዲስ አበባ የሰበሰባቸውን ዲያስፖራዎች እያሰለለ ነው:: (ፍኖተ ዲሞክራሲን ያዳምጡ)

የነሐሴ‬ 09 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜናዎች (August 15/2015 ‪#‎News‬) (ፍኖተ ዲሞክራሲን ያዳምጡ)
ወያኔ‬ በአዲስ አበባ የሰበሰባቸውን ዲያስፖራዎች እያሰለለ ነው

የሱማሌ‬ ፕሬዚዳንት ከስልጣን እንዲነሱ ተጠየቀ

በኤሌክትርክ‬ ኃይል መቆራረጥ ሕዝብ እየተማረረና እየከሰረ ነው
በሚዲትራኒያን‬ ባህር 40 ስደተኞች በአየር እጥረት ታፍነው ሞቱ


በደቡብ‬ ሱዳን የእርቅ ስብሰባ ላይ ሳልቫ ኬር ሳይሆኑ ምክትላቸው እንደሚገኙ ተገለጸ
የብሩንዲ‬ ተጻራሪ ኃይሎች በውይይት ችግራቸውን እንዲፈቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)


To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Aug15EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Aug15EVE_Hr1B.mp3