የወያኔ ሚዲያዎች የማያስደምጧቸው ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች
ኢቲቪ የማያሳማቸው የማስደምጣቸው = ከህዝብ ጆሮ እና አይን የተደበቁ የዲያስፖራ ቀን ትችቶች – ልዩ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ (ቢቢኤን ሬዲዮ)
“መላኒየም አዳራሽ በሰላ ትችት ስትናወጥ፣ በመዋሸት የሚታወቁት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከማፍጠጥና ከመንቆራጠጥ በስተቀር አማራጭ አልነበራቸዉም”
እንደ ታዳሚዎች አገላለጽ
ልዩ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ
(ቢቢኤን ሬዲዮ) http://orig02.deviantart.net/f344/f/2015/227/d/4/bbn_diyaspera_by_abdure-d95tryn.mp3