ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! ! ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር ——— **** መግቢያ  ***** በየጊዜው ለመጻፍ ብዕሬን በመቃጣት ላይ እያለሁ እመለሳለሁ። ይህንን የማደርግበት ምክንያት በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ በየድህረ-ገጾች ላይ ተጽፈው ለንባብ የሚቀርቡ ጽሁፎች ስለማያረኩኝ ነው። ይህንን የምልበት ምክንያት እኔ …

ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! ! ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር Read more »

#‎Tariku_Desaleng‬n ዛሬ ነሐሴ 13/2007ዓም በ8:00 ሰዓት የጠቅላይ ፍርድ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔ ለመስጠት ሲያነጓትተው የነበረውን የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሰበር አቤቱታ ላይ ዛሬ ውሳኔውን አስተላልፏል። ፍርድ:- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ከዚህ ቀደም የእስር ፈርድ ቤቱ የሰጠው የ 3 አመት ፍርድ አግባብም …

የወያኔ ካንጋሮ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ እስራቱን አፀና:: Read more »

“ሀገር የተቀማ ትውልድ” የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ ወጥ የፖለቲካ መጽሐፍ ዛሬ ከሰአት በኋላ የመጽሐፍ ገበያውን ተቀላቅሏል፡፡ ዳንኤል ተፈራ ከዚህ ቀደም በሳምንት ብቻ 20 ሺህ ኮፒ የተሸጠውን “ዳንዲ የነጋሶ መንገድ” እና “ከፓርላማው በስተጀርባ” የተሰኙ መጽሐፍትን ለአንባብያን አብቅቷል፡፡ እነሆ አሁን ደግሞ ወጣቱ ባለብዕር …

“ሀገር የተቀማ ትውልድ” የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ መጽሐፍ ለገበያ ዋለ :: Read more »

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 12 ፣ 2007) በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን የዞኑ አስተዳደር ህገ ወጥ ግንባታ ናቸው ያላቸውን መኖሪያ ቤቶች ለማፍረስ መሞከሩን ተከተሎ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተው በርካታ ሰዎች ለእስር መዳረጋቸውና መደብደባቸው ተገለጠ። በሳምንቱ መገባደጃ በዞኑ በምትገኘው የቦሎሶሶሬ ወረዳ በተቀሰቀሰ በዚሁ ግጭት ከ20 በላይ ነዋሪዎች በላይ ነዋሪዎችና ህገ-ወጥ ናቸው የተባሉትን ግንባታዎች ለማፍረስ የተሰማሩ ከ10 በላይ አፍራሽ …

(ስሉሥ ወልደሂወት) “ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠነቀቅ”! መጽሓፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌ የሚያድግና የማይሟላ በመሆኑ የለውጥ ጥያቄን ለመመለስ ሁሌም ሰለተሻለ አማራጭ፣ ስለተሻለ ዘዴ ወይም ስትራቴጂ ማሰቡና መነጋገሩ ተገቢና ጤናማ መሆኑ የማይታበል እውነት ነው፡፡ በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ዘንድ የተቀደሰና ከነቀፋና ትችት የፀዳ የፖሊሲ አቋም ወይም የፖሊሲ አፈፃፀም የማይኖር መሆኑም እንደዚሁ። ዜጐች በግልም ይሁን በተደራጀ መልኩ በነፃነትና ከማንኛውም ተጽእኖ በጸዳ መልኩ የፖሊሲ አማራጮችን መተቸችና የመልካም አስተዳደር ግድፈቶችን ነቅሶ ማውጣት የሚችሉበት ሁኔታ ከተፈጠረ ያ ማህበረሰብ የታደለ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የፖለቲካ መሪዎች በዓቅም ውስንነት፣ በግንዛቤ እጥረት፣ የግል ፍለጎት በማሰቀደም ወይም በቅንነት እጦት ምክንያት የሕዝቦችን ጥቅም አደጋ ውስጥ ሊከቱ የሚችሉበት እድል ሰፊ ነው። በመሆኑም የፖሊሲ አማራጮችንና የአፈፃፀም ግድፈቶችን ከመተቸት ባላፈ ፖሊሲውን ለማስፈፀም ሃላፊነት የወሰዱ የፖሊቲካ ድርጅቶች አመራር፣ ውስጣዊ ድርጅታዊ ህይወትና የአመራሩ የግል ማንነት ሳይቀር አብጠርጥሮ ማወቅና መተቸት በሰለጠነው ዓለም የተለመደና ውጤታማ የሆነ የዲሞክራሲ ባህል ነው፡፡ ከሰሞኑ አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር የተባሉ ዜጋ በተለየ ሁኔታ በህወሓትና ህወሓት በሚመራው የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የልማትና መልካም አስተዳደር ፖሊዎችና አፈጻጸም ላይ የሰላ ትችት በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ፡፡ የአቶ ዳዊት ትችት ከግል ገጠመኝና ትዝብት በመነሳት በአጠቃላይ በስርዓቱ፣ ስርዓቱ በቆመባቸው ምሰሶችና የማስፈፀምያ ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎች እንደዚሁም የድርጅቱና የድርጅቱ አመራር ዓቅምና ህዝባዊነት ላይ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ቀደም ብዬ እንዳልኩት ከፖሊሲ የተሻለ ፖሊሲ፣ ከተሻለው ፖሊሲ እጅግ የተሻለ ፖሊሲ መኖሩ የማይቀር ስለሆነ፤ አቶ ዳዊት ስለተሻለ አመራር፣ […]

አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? (ርዕዮት አለሙ) =============================================== ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት ሲጠራ ከብዙሃኑ በተለይ ሁኔታ …

አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? (ርዕዮት አለሙ) Read more »

ለ35ኛ ጊዜ ማጉላላቱ ቀጥሏል::አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን በካንጋሮው ፍርድ ቤት ለነሃሴ 18 ተቀጠሩ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ @zone9ners ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Kangaroocourt‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) «ኃላፊነት የማይሰማው ሥርዓት የገዛ ዜጎቹን ህይወት በእሳት ይማግዳል» በፌዴራል ከፍተኛው «ካንጋሮ ፍርድ ቤት» 19ኛ ወንጀል ችሎት ክሳቸው እንዲቀጥል …

ለ35ኛ ጊዜ ማጉላላቱ ቀጥሏል::አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን በካንጋሮው ፍርድ ቤት ለነሃሴ 18 ተቀጠሩ:: Read more »

በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው:: ሰበታ አካባቢ ያለ የባቡር ሃዲድ መስመር በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየፈረሰ ነው በምስሉ እንደሚታየው አሁን ከተገነቡት መሀል አንዱ ሲሆን ምክንያትቱ ሳይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰአት አንዲፈረሰ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተለያዩ የአዲስ አበባ አከባቢዎች በርካታ የሆኑ የባቡር መስመሮች የሚፈርሱ እንዳሉ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል::ይህ ያልተጠና እና በሕዝብ ሃብት ላይ እየተቀለደ […]

በሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ሶልያና ሽመልስ (በሌለችበት) በፍቃዱ ኃይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃኔ እና አቤል ዋበላ በዛሬው ዕለት ‹ክሳቸውን መከላከል ያስፈልጋቸዋል ወይስ አያስፈልጋቸውም› በሚል የመጨረሻ ውሳኔውን ለመስማት በፍርድ ቤት ተገኝተው ነበር፡፡ በዕለቱ የተሰየመው ችሎት ‹‹ሰነዱ ሰፊ ነው ብዙ ማንበብ ይጠይቃል …

የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ (Zone 9) Read more »

ዛሬ በዞን 9 ጦማሪያን የፍርድ ቤት ውሎ የገረመኝ ዛሬ ረፋድ ላይ፤ ናቲ፣ አጥናፍ፣ በፍቄና አቤል በፊት ለፊት በር ችሎት ከገቡ በኋላ፣ እኛም ችሎቱን እንታደማለን ብለን ስንጠብቅ፤ ለጠበቃቸው ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱ ተነገረ፡፡ ጦማሪያኑንም በጓሮ በር በማስወጣት ‹‹አንበሳ ቤት›› እንዲቀመጡ ተደረገ፡፡ በፊት ለፊት አስገብቶ በጓሮ በር ማስወጣት ምን ይባላል? ለምንስ ይሆን? በስፍራው የተገኙ የእስረኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ጓደኞች፣ […]

የነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. Finote Democracy Radio ዜናዎች (August 18, 2015 News) – በመቀሌ የወያኔ የጦር ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ – የወያኔ አፋኝ አገዛዝ 20 በሚሆኑ የሙስሊሙ ህብረተሰብ አባላት ላይ ክስ መሰረተ – በሱማሌያ ውስጥ ከአፍሪካ የሰላም አስከባሪ እዝ …

በመቀሌ የወያኔ የጦር ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ :: ዝርዝር ዜናዎች : ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below) Read more »

በታሪክ ማህደር ብዙ ክፉዎች በሃገራችን ተከስተዋል:: በጣም ክፉዎች እጅግ በጣም ክፉዎች ግን እንደ ወያኔ ገጥሞን አያዉቅም:: እነዚህ ክፉዎች 24 ዓመት የስቃይ እና የመከራ ቀንበር ጭነዉ በኢትዮጵያ ምድር የፈለጋቸዉን በደል እያፈራረቁ ፈጥመዋል:: ዳሩ ከሕዝብ ተደብቆ የሚቀር ባይኖርም ለጊዜዉ በርካታ ወንጀሎችን ደብቀዉ …

<> ክፉ መሪ ክፉ ወንበዴዎች ክፉ ጎረቤቶች ጀግና ሐገር ኢትዮጵያ Tesfahun Alemneh Read more »

የቀድሞው የብሥራተ ገብርኤል፣ የመካኒሳ ሚካኤል እና የገርጂ ጊዮርጊስ አለቆች ተጠቅሰዋል ከግለሰቦች ጋር የሕገ ወጥ ጥቅም ተጋሪ በመኾን አድባራቱን ለዕዳ የዳረጉ አለቆች ይገኙበታል የመኪና እና የኮንዶሚኒየም ቤት ቁልፍ ሽልማት በፓትርያርኩ ሳይፈቀድ እንዳይሰጥ ተወስኗል ቤተ ክርስቲያኒቱን ወደ ጥንተ ክብሯ የሚመልስ የፀረ ሙስና እንቅስቃሴ ይደረጋል ተብሏል በጥናታዊ ሪፖርቱ፣ ‹‹አስገራሚ እና ለምዝበራ የተመቸ›› በተባለ አሠራር፣ የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል …

በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው:: Minilik Salsawi ሰበታ አካባቢ ያለ የባቡር ሃዲድ መስመር በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየፈረሰ ነው በምስሉ እንደሚታየው አሁን ከተገነቡት መሀል አንዱ ሲሆን ምክንያትቱ ሳይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰአት አንዲፈረሰ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተለያዩ የአዲስ …

በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::ሰበታ አከባቢ ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ እየፈረሰ ነው:: Read more »

በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግስት የትግራይን ህዝብ ለማስተዳደር የሚመጥን ህዝባዊነት፣ ብቃትና ፍላጎት እንደሚያንሰው ባለፉት 24 ዓመታት ታይተዋል። በተለይ ወጣቱ በኣገሩ ሰርቶ የሚኖርበት ምቹ ሁኔታ ማበጀት እንዳልቻለ ከህዝቡም ተደጋግሞ እየተሰማ ያለው ሓቅ ነው። ይህ ብሙስና የበሰበሰ ኣቅመቢስ መንግ ስት ወጣቱ ሃይል …

የስደትና ሞት ፍርደኛው..! Amdom Gebreslasie Read more »

የደቡብ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ውቧ ሃዋሳ ከተማ በኮሚቴው ላይ መፈረዱን ተከትሎ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ ማደሯን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ። የአካባቢ ፖሊስ ማእከላትን ጨምሮ፣ በግድግዳዎች፣ በኤሌክትሪክ ፖሎች ላይ ድምፃችን ይሰማ የተፈረደው በኛ ላይ ነው እና ሌሎች መልእክቶቹም በቀይ ቀለም በስፋት ተፅፈው …

የሃዋሳ ከተማ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች ::(PHOTOS) Read more »

( የአባ ዳኘውን ድምፅ ከታች ያገኙታል) በሸክላ (ዲስክ) እየተቀረፀ የሚጫወተው መሣሪያ ( ግራሞፎን) ወደ ኢትዮዺያ የገባው በምኒልክ ዘመነ ምንግስት ነው:: የመጀመሪያው ግራማፎን በ1889 ዓ.ም ሄንሪ ደ ኦርሊንስ እና ኒኮላስ ሊዎንቲቭ ለምኒልክ አመጡላቸው:: ይህም እነሊዎንቲቭ ያመጡት ግራማፎን መጫወት ብቻ እንጂ ድምፅ …

በኢትዮዺያ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፃቸው በዲስክ የተቀረፀው የምኒሊክና የጣይቱ ነው:: Read more »

የአንድነት ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ማህበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ የነበሩት አቶ አለነ ማህፀንቱ፤ ባሳለፍነው ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2007 ዓ.ም አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 5ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው እንደነበር የተከሳሹ ጠበቃ አቶ ገበየሁ ይርዳው ገለፁ፡፡ አቃቤ ሕግ በአቶ አለነ ላይ …

አቶ አለነ ማህፀንቱ ለነሐሴ 21 ;በ‹‹እነ አንጋው ተገኝ›› ላይ የአቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ለጳጉሜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Read more »

የልጅነቱ ሰለባ – ናትናኤል ‹‹3ኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ አበራ ከግንቦት 2004 ዓ.ም ጀምሮ ካልተያዙት ግብረአበሮች ጋር በመሆን በሕቡዕ በመደራጀትና የሕቡዕ ድርጅቱ የሀገር ውስጥ አስተባባሪ በመሆን በሥሩ በሚንቀሳቀሱት አባላት የሥራ ክፍፍልና መመሪያ በመሰጠት እራሱን የግንቦት ሰባት ብሎ በሚጠራው አሸባሪ ቡድን ጋር …

የልጅነቱ ሰለባ – ናትናኤል (Zone 9) Read more »

በኢትዮጵያ ከሚገኙት ከ30 ከሚበልጡት የመንግሥት እና በብዛት ከተከፈቱት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ ከ90 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ተመርቀዋል። ዩኒቨርሲቲዎቸች እና የኮሌጆች ምሩቃን የቀሰሙትን እውቀት እና በሥልጠና ያገኙትን ሙያዊ ክሂሎት የተሻለ ኑሮ እድል ከፋች አድርገው ተመልክተውታል። ይሁንና፣ ገሀዱ እንደጠበቁት ሆና ሳያገኙት …

ምሩቃን እና የሥራ ዕድል Read more »

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ የመንግስት ሃይሎች አርብ እለት በሰነዘሩት ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ከሟቾቹ ውስጥ 5ቱ ህይወታቸው ያለፈው እስር ቤት ከተወሰዱ በኋላ በምግብ ተመርዘው እንደሆነ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ሊቀመመንበር አቶ አብዱልዋህድ መሃዲ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት አርብ ነሐሴ 8 ቀን 2007 የመንጌ ወረዳ ነዋሪዎች በስርዓቱ ላይ […]

በኬንያ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋሉት 100 ኢትዮጵያዊያን ትናንት አመሻሽ ላይ ነው፡፡በወጣትነት የእድሜ ክልል የሚገኙት ታሳሪዎቹ በተፋፈነ ሁኔታ በአንድ ትልቅ መኪና ተሳፍረው ወደ ናይሮቢ በመገስገስ ላይ እንዳሉ በፖሊሶች በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል፡፡ታሳሪዎቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት አቅደው የነበሩ መሆናቸውም ተነግሯል፡፡ እንደ ዴይሊ ኔሽን ዘገባ ከሆነም ስደተኞቹ በሞያሌ በኩል በድብቅ በማለፍ ወደ መሩ ካውንቲ ማምራታቸውን መረጃ የነበራቸው የኬንያ ፖሊሶች በቀላሉ በቁጥጥር ስር ሊያውሏቸው […]

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአለፈው ምርጫ ጋር ተያይዞ ፣ የአካባቢው ህዝብ የስርዓቱ ደጋፊ አይደለም፣ በምርጫውም ለመሳተፍም ሆነ ከመንግስት ጎን ለመቆም ፍላጎት አላሳየም በሚል የበቀል እርምጃ እንደተወሰደባቸው የአካባቢው ተወላጆች፣ የልዩ ሃይል አባላት በወሰዱት የጭካኔ እርምጃ እስካሁን በመንጌ ወረዳ 11 ሰዎች መገደላቸውን ገልጸው፣ ግጭቱ ወደ ዳቡስ አካባቢም የተዛመተ በመሆኑ የሟቾቹ ቁጥር ከፍተኛ …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ለጋምባ ወረዳ ከዩኒቨርስቲ ግንባታ ጋር በተያያዘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ወጣቶች ተይዘው መታሰራቸውን የደረሰን ዜና አመልክቷል። ከታሰሩት መካከል 6 ያክሉ የመንግስት ሰራተኞች ናቸው። ዩኒቨርስቲው ይገነባበታል ተብሎ እቅድ ተይዞ በነበረበት በቱሉ አወሊያ አንድ ፖሊስ ተደብድቦ አቀስታ ሆስፒታል ገብቷል። በአካባቢው የሰፈረው የፌደራል ፖሊስ ወጣቶችን …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የመኢአድ ፓርቲ የአመራር አባላት በእስር ቤት ውስጥ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው የአይን እማኞች ለኢሳት ገልጸዋል። ወጣት ተስፋየ ታሪኩ፣ ቀድም ብሎ በእስር ቤት ውስጥ እየተደበደቡ መሆኑን ለፍርድ ቤት ማመልከቱን ተከትሎ ፣ ፖሊሶች ዘቅዝቀው በጠመንጃው ሳንጃ በሽፋኑ ጀርባውን ደብድበውታል፣ እጁና እግሮቹም ተጎድተዋል። ተስፋየን …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ ሬዲዮ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አስመልክቶ በሰራው ዘገባ ፣ የአገሪቱ ሰራተኞች በአለም ላይ እጅግ ዝቅተኛ የሆነ ክፍያ ከሚያገኙ አገሮች ቀዳሚ መሆናቸውን ጠቅሶ፣ የውጭ አገር ኩባንያዎች ሰራተኞቹን እንደ ባሪያ እንደያዙዋቸው ገልጿል። ከ11 ሚሊዮን በላይ ስራ አጥ ባለበት የሰራተኛውን የመጨረሻ የክፍያ ወለል ማስተካከል ፈታኝ መሆኑን የገለጸው ቢቢሲ፣ ወጣቱ በ50 …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ ሂራን ክልል ውስጥ ከአፍሪካ ኅብረት የሰላም አስከባሪ ጦር፣ አሚሶም ተልኮ ውጪ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የአሚሶም ምድብ አራት የጦር አዛዥ የሆኑት አብዱራህማን አብዲ ዲምቢሊ ቅሬታቸውን አሰሙ። ጅቡቲያዊው የጦር አዛዥ ኮማንደር አብዱረህማን ፣ ካለ ህብረቱ ጦር ትእዛዝ በሂራን ግዛት የኢትዮጵያ ወታደሮች አልሸባብን ደምስሰው አካባቢውን ከተቆጣጠሩት በኋላ …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመላ ሃገሪቱ በ2001 ዓ.ም የተቋቋመው የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ የታሰበለትን ሃገራዊ ፋይዳ በተገቢው ሁኔታ ለማድረስ እንዳልቻለ የአማራ ክልል የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ የሽዋስ ተናገሩ፡፡ ዳይሬክተሩ በክልሉ በልዩ ልዩ ቦታዎች በተካሄደው ውይይት ለተሳታፊዎች እንደገለጹት በአመለካከትና ክህሎት ዙሪያ ሰፊ ክፍተት አለ ብለዋል። መዛኝ …

ነኅሴ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሚኒስትሩ ሚካኤል ማኩዊ የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት ኅብረት ኢጋድ ዋና አደራዳሪ የሆኑትስዩም መስፍን በተደራዳሪዎች ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ ይሞክራሉ ሲሉ ወቀሳቸውን አሰምተዋል። ሚካኤል ማኩዊ ” የኢጋድ አደራዳሪዎች ደቡብ ሱዳንን የሙከራ ምድር ለማድረግ ይሞክራሉ።አንዳንዶቹ በጭራሽ ዓለማቀፋዊ ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው።የግድ መፈረም አለባችሁ ብሎ ለተደራዳሪዎች አስገዳጅ ውል ማቅረብ፣ ካልፈረማችሁ እኛ …

የት እንዳሉ ሳይታወቁ ቀርተው የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአባታቸው መጎበኘታቸው ተሰማ:: የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን ላይ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ከተሰጡ በኋላ አፍቃሪ የመንግስት ድረገጾች በፎቶ ሾፕ አንዳርጋቸው የአዳማን መንገድ ሲጎበኝ በሶሻል ሚድያዎች ለጥፈው ሲዋሹ ነበር:: ከዚህም በተጨማሪ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም አቶ አንዳርጋቸውን ልማቱን እያስጎበኘነው ነው ሲሉ በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ […]

መንግስት በደ/ወሎ ለጋንቦ ወረዳ ያስነሳዉ እረብሻ እሱ እንደለለበትናዩኒቨርስቲዉ በጭራሽ እንዳልተነሳ ለማስተባበል እየሞከረና ጉዳዉን ከሙስሊሞች ጋራ ለማያያዝ ከዚህ ቀደም ጊባ ከተማ ላይ በተደረገዉ የሰደቃ ፕሮግራምና መንግስት ከፍተኛ ጭፍጨፋ ያደረገበትን ድርጊት በማንሳትበየመድረኩ እየለፈፈናደፋቀና እያለና የክልሉ ርእሰመስተዳደር አቶ ገዱ ለምክር ቤት አባሉናአቶ ደመቀ …

ዛሬ አቅስታ ከተማ የድንጋይ መከላከያ በለበሱና አስለቃሽ ጭስ በያዙ ፌደራል ፖሊሶች ተከባ በርካታ ወጣቶችን ሲያፍሱ ዉለዋል። Read more »

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 12 ፣ 2007) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ የመንግስት ሃይሎች አርብ እለት በሰነዘሩት ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ከሟቾቹ ውስጥ 5ቱ ህይወታቸው ያለፈው እስር ቤት ከተወሰዱ በኋላ በምግብ ተመርዘው እንደሆነ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ሊቀመመንበር አቶ አብዱልዋህድ መሃዲ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት አርብ ነሐሴ 8 ቀን …

የነሐሴ 11 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 17, 2015 News) ፍኖተ ዲሞክራሲ ራዲዮ ያዳምጡ – ለሃጅና ዑምራ ፀሎት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄዱ ሙስሊሞች እየተንገላቱ ናቸው – የወያኔ ዲያስፖራ በዓልና ቀን በአቤቱታ አለቀ – ዛሬ በአዲስ አበባ የተቃውሞ ጽሁፎች ተበትነው አደሩ [youtube …

ለሃጅና ዑምራ ፀሎት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄዱ ሙስሊሞች እየተንገላቱ ናቸው :: የወያኔ ዲያስፖራ በዓልና ቀን በአቤቱታ አለቀ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ ) Read more »

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን ህዝብ ንብረትና አንጡራ ሀብት በመመዝበር በአለም አቀፍ ደረጃ አሉ በሚባሉ ታላላቅ የንግድ ተቋማትና ባንኮች ላይ ባለድርሻ እየሆኑ ይገኛሉ ለጊዜዉ ስማቸዉን መጥቀስ አስፈላጊ የልሆኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት በደቡብ አፍሪካ ዚምባብዌ ኡጋንዳ ቦትሱዋና ዉስጥ ትላላቅ ህንጻዎችን፣ እና የእንግዳ መቀበያ ሆቴሎችን ( gust houses ) ፣ መሬቶችና ሌሎችታላላቅ የንግድ ተቋማት ላይ እግራቸዉን እየተከሉ ይገኛሉ። […]

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ስሜታውያን በርክተዋል::ተናግረው እፎይ ብለው የሚተኙ በርካቶች ሆነዋል::ልክ ልኩን ነገርጉት ብለው ሌላውን ደሞ ለማሸማቀቅ (የሚሸማቀቅ ካገኙ) አስበው በየምናምኑ የሚንጎዳጎዱ ጊዜው ይቁጠራቸው::በነፈሰበት የሚነፍሱ ሳያገናዝቡ የሚያራግቡ የፈጠራ እሳት የሚያርገበግቡ በተገኘበት ተደናብረው እና ደንብረው ደንግጠው ለማስደንገጥ የሚርበተበቱ እንዳሉ ሁሉ …

ያለንበት ጊዜ በተገኘው አጀንዳ ላይ የሚነፈስበት ሳይሆን ብስለት የሚጠየቅበት ጊዜ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

– ለ3 ቀን ያክል እህል ውሃ እንዳልቀመሠ እና በድብደባ ብዛት የሱ ያልሆነ ቃል እራሳቸው ያዘጋጁት ላይ እንዳስፈረሙትም ተውቇል – በድብደባ ወቅት አፀያፊ ስድብ ይሰድቡት እንደነበረ ተረጋግጧል – በምርመራ ወቅ ት የሚከተሉትን ጥያቄ እየተጠየቀ ተደብድቧል – በድብደባ ብዛት በርካታ የሠውነት ክፍሎቹ …

የመኢአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ አብርሃም ጌጡ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ እየተሠቃየ ይገኛል :: Read more »

በባሌ ዞን ሰልጣ ቀበሌ፣ ሲናና ወረዳ የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ወርቅነህ ጋድይ አያና የእድር ስብሰባ ላይ ጥያቄ ጠይቀሃል ተብለው መታሰራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባ አቶ ደመላሽ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ በተለይ ከምርጫው በኋላ ካድሬዎች አቶ ወርቅነህ እድርን …

የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ እድር ላይ ጥያቄ አነሳህ ተብለው ታሰሩ Read more »

የመላው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12 /2007 ልደታ ፓሊስ መምሪያ ታሰረ ብዙም ሳይቆይ ወደ 5ኛ ፓሊስ ጣቢያ ተዛወረ ልደታ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 13/2007 ዓም የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ወጣቶችን አደራጅተህ ሚያዝያ 14/2007 ዓም መንግስት የጠራውን ሠልፍ እንዲረበሽ አድርገሃል የሚል ክስ ቀረበበት ጊዜ ቀጠሮ ላይ እያለ ሳይቋጭ […]

_በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና በምክትላቸው በአርበኛ መዓዛው ጌጡ የተመራው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር በኤርትራ በረሃ በተለያዩ የጦር ካምፖች የሚገኙትን የነጻነት ታጋዮችን ጎበኘ። አቶ ነዓምን ዘለቀና አቶ ኤፍሬም ማዴቦም ተገኝተዋል። ታጋዮቹ ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአመራሮቹም ጋር ተወያይተዋል። _ባለፈው ዓርብ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 17 ኢትዮጵያውያን ተገደሉ። ስርዓቱ በቃን […]

በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ ቀበሌ ነዋሪዎች በድርቅ መጎዳታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ግርማይ ጋብሩ በአፋር ክልል ታዘዋውሮ ዘግቧል። Listen

አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ‹‹ሀገሬ በፋሽስት አምባገነኖች ተይዛ ዜጎች በጨቋኝ ስርዓት ውስጥ ስላሉ ሀገሬንና ህዝቤን ነጻ ለማውጣት ወጣትነቴን ሰውቼ ለመታገል ግንቦት ሰባት ከሚባል ነጻ አውጭ ድርጅት ጋር ለመቀላቀል ወስኜ ወደዚያው አቅንቻለሁ፡፡ ስለዚህ ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ፣ የግንቦት ሰባት አባል ነኝ፡፡ ወንጀለኛ ግን አይደለሁም›› ሲል ቃሉን ለፍርድ ቤቱ ሰጥቷል፡፡ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው በበኩሏ፣ ‹‹ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ፤ ነገር ግን […]

ወደ 150 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር በሻንጣ ጠርቆ ለንደን የገባ የሀገራችን ዘራፊ የወያኔ ባልደረባ በእንግሊዝ ፖሊሶች ክትትል እጅ ከፈጅ ተያዘ።ከፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች እንደገለጹት ፣ አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊሶች ተይዟል። ግለሰቡ ፍርድ ቤት ቀርቦአል። […]

ሰሞኑን በአገራችን ‹አንዳንድ አካባቢዎች›በተከሰተው ድርቅ ስለሞቱ ከብቶች ክቡር አቶ ሪድዋንየሰጡት ምላሽ ብሶቴን ቀሰቀሰው ‹‹ከብቶቹ የተጎዱት እረኞቹ በወቅቱ ውሃ ወዳለበት አካባቢ ስላልወሰዷቸው ነው›› ለመሆኑ በሚሊየን የሚቆጠር ኢትዮጲያዊ ማጣፊያው ያጠረው ከላይ ለብሶ ውስጡን ርሃብ የሚሞረሙረው መሪዎቹ በወቅቱ እህል ወዳለበት ቦታ ስላልወሰዱት ነው …

<‹የእረኞች›› ችግር ነው!! (አሌክስ አብርሃም) Read more »

ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች እንደገለጹት ፣ አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊሶች ተይዟል። ግለሰቡ ፍርድ ቤት ቀርቦአል። ዳኛው ” ይህን ያክል ገንዘብ እንዴት በሻንጣ ልትይዝ ቻልክ …

ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ሳምንት በደቡብ ወሎ ለጋምባ ወረዳ ከዩኒቨርስቲ ግንባታ መቋረጥ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ለውጥ የተጀመረው ተቃውሞ በተለያዩ መንገዶች እየቀጠለ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። በተለያዩ አጎራባች ወረደዎችና ቀበሌዎች ህዝቡ መኪና መንገዶችን በድንጋይ በመዝጋትና መኪና እንዳይተላለፍ በማድረግ እንዲሁም በጋራ በመሰባስብና ድምጻቸውን በማሰማት ተቃውሞአቸውን ሲገልጹ የነበቱ ሲሆን፣ ዛሬም ዩኒቨርስቲው በሚገነባበት …

ነኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማውና ደሴ ካህሳይ ልደታ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ፣ የተጠቀሰውን ድርጊት መፈጸማቸውን ነገር ግን ወንጀለኞች አለመሆናቸውን ተናግረዋል። በወጣቶቹ ላይ የቀረበው ክስ ግንቦት 7 የተባለውን አሸባሪ ቡድን ለመቀላቀል ሲሄዱ ማካይድራ በተባለው የድንበር ከተማ ላይ ተይዘዋል የሚል ነው። ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው …