በዘንድሮው ክረምት ባብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ


በአገሪቱ የዝናም እጥረት ከተከሰተ ጀምሮ በተለይ በቆላማ አካባቢዎች የእንሰስሳት መኖ አቅርቦት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ። Listen↓↓↓