የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም። አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ።

– የረሃብ አደጋ በሀገራችን አንዥቧል።
– የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም።
– አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ።
– የአሜሪካ ፖለቲካ የአፍሪካ ቀንድን አካባቢ እያተራመሰ ነው።
– የጅቡቲ ፖለቲካ ቀውስ በመባባስ ላይ ነው።
– አድሃሪው የሳውዲ አገዛዝ የመንን ለማውደም ዘመቻውን ቀጥሏል።
– በምስራቅ አፍሪክና ሱዳን ያሉ ስደተኞ ሁኔታ አስከፊ እየሆነ ነው።
To read click here: http://www.finote.org/Fikareaug16_2015.pdf
To listen click here: http://www.finote.org/Aug16EVE_Hr1B.mp3

12 Comments on “የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም። አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ።”

  1. ” የአሜሪካ ፖለቲካ የአፍሪካ ቀንድን አካባቢ እያተራመሰ ነው።”
    That issue is interesting, but nothing was said in the radio.

    America critical issues could not be expected from USA-based Ethiopians because the people fear the authorities, but EPRP is among the few exceptions.

    But we need to be very critical of the USA, and as we could saw the last 24 years it’s influence in Ethiopia is very destructive.

    USA gave us the worst decades in our history when it put TPLF in power in may 1991.

    Interesting is also the report that according to an officer of the Ethiopian army during the Derg era EPRP was founded following an initiative by West Germany and Algeria. EPRP said also that it has a lot of information regarding Ethiopian history of that era but that it prefers to not make that information public. That is not the right policy in this era of Edward Snowden, Julian Assange and Wikileaks. More so because Haile Selassie and his government are suspected to have been victims of a Western conspiracy. That EPRP was likely founded following western initiatives such as West Germany supports that suspicion.

    EPRP, let us know what you know.

    https://www.youtube.com/watch?v=y1lWKyRI10w

  2. ለምሣሌ አቶ አርከበ እቁባይ ከጋሽ አበራ ሞላ ፈር ቀዳጅነት ፅዳትን ለወያኔ አሥተማሩ እሳቸው ግን አሁን ተገፍትረው እውቅናን ለማትረፍ ከጉጅሌነት ወደ ዶክተር ማእረግ በዶላር ገዙ አሁን ወታደር ዶክተር አርከበ ተባሉ ይህ የሚያመለክተው በተዛማጅነት ህዝቡን እውቀት እየሠለቡ መሆኑን እውቀቱን እንደራሥ መሥረቅ ነው እውቅናን መደበቅ ይህ ነው ተንኮሉ አቶ አርከበ ያቀረቡት የምረቃት ፅሁፍ የማን ነው? ከየት ተገዛ? የማን የምርምር እውቀት ነው? ምላሹን እንመለሥበታለን እነዚህ ደደቦች ICC የፈረደውን ትርጉም በቂ እውቀት ሣይኖራቸው ሀገርን ድንበር አሥወሠዱ አቶ ሥዬም ሥንቱ ይዘክዘክላቸው ወያኔ በቂ እውቀት የለውም በሙት መንፈሥ ይንቀሣቀሥ እንጂ።
    በመጨረሻም ወያኔን የሚመሩት የኢትዬጵያውያን የተማሩት ምርጥ ልጆች እንጂ ዶር. ጉጅሌዎች አይደሉም ለዚህም ማሥረጃ ያሉትን ኢንጅነሮች እና ፕሮፌሠሮችን ያበረከቱትን የልማት የኢኮኖሚ የፓለቲካ የጤና ገዳይ ሠነዶችን በኮከቡ ማህተም የፌደራል…..በሚል ታትመው ይሠራጫሉ እንጂ ከእከሌ በፍፁም አይሉም እነዚህ ምህራን ለምን ለሀገራቸው አበረከቱ ማለቴ እንዳልሆነ ይሠመርበት እውቅናው የነሡ ነው እንጂ የወያኔ የጫካ እውቀት የነገር ጉድጓድ እንደቀበሮ መቆፈር መግደል ማፈን መገንጠል በዘር በሀይማግኖት ማተራመሥ ነው ሥራቸው።

    100% ጉጅሌታት ችግር ፈች አይደሉም!!!
    አቶ አርከበ ውደ ቀድሞት የከተማዋን ቁልፍ አለመመለሥህን እናሥታውሥህ አሁንም የከተማዋን እክት አፅድተህ ሣታበቃ የምረቃ ፅሀፍ ማቅረብህ ጥራዝ ነጠክ ነው አንተን የሚጠብቁት ለምሥክርነት የማዘጋጃ ቤቱ አጥር ዙሪያ ያሉት ሽንትቤቶች በሮችን ቆልፍ ይህ ነው የቤት ሥራህ እንጂ ማንም ተነሥቶ ዘውድ መጫን አይችልም።

  3. tencoulu has a mastermind next to obama so we can develop our country by his knowledge of tencoulu!perhabs tencoulu are more special in CIA AND AMERICAN information.tencoulu indirectly is the goalkeper of USA

  4. @tencoulu
    አይሻልህም የ INSA watchdog አብረን አንድ ፎቅ ላይ ነን 1000000DOLLAR KKKK

  5. @ DC,
    you are coward mouse and USA must have fked ur ass hard.
    I tell you the times will be hard for yeAmerika wedajoch.

  6. @ተንኮሉ

    እሺ የINSA ወዳጆች እንዲሁም የኦሜድላዎቹ የሠላይ ቡድን አባላት ባንዳ ኢትዬጵያን አይሠልልም ነፃነታችን በወያኔ አይገፈፍም

    ድል ለኢትዬጵያ ልጆች!!!
    አሜሪካ አብራን ነች ባንዳ አትፈልግም ሞኝ ደደብ የወያኔ አህያ!!!

  7. @ DC,
    you are obviously yeAmerika aqaTari.

    To all Amerikan atinkubign baye more catholic than the pope “Ethiopians”,
    this is what the world thinks about USA and how USA is despised:

    ” Officials Admit ISIS, Like Al-Qaeda, Was A Creation Of US Foreign Policy
    Submitted on 08/17/2015 – 21:15

    “The Americans allowed ISIS to rise to power because they wanted to get Assad out from Syria. But they didn’t anticipate that the results would be so far beyond their control.” This was not, then, a US intelligence failure as such. Rather, the US failure to to curtail the rise of ISIS and its likely destabilization of both Iraq and Syria, was not due to a lack of accurate intelligence? – ?which was abundant and precise? – ?but due to an ill-conceived political decision to impose ‘regime change’ on Syria at any cost. We can’t come up with any other logical conclusion. Either way, such people have no business running the affairs of these United States, and their actions are merely increasing instability and violence across the planet. The longer they remain in charge with no accountability, the more dangerous this world will become. “

  8. ለነፃነት የሚታገል ትውልድ አሁንም ሀSA ትደግፋለች የቤት ሥራችሁን ተወጡ አል ሸባብን አፅዱ ዱር የተወለደ ዱር ይሞታል በነፃነት ምድር ኢትዬጵያ የተወለደ በተወለደበት በነፃነት ይሞታል በኮሮጆ ታፍነን አልተቀበርንም አለን ።

    ኢትዬጵያም ነፃ ትወጣለች

    666 ወያኔ
    አንድ ናቸው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*