” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ልሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ( የመንግስቱ ሃይለማሪያም ትዝታዎች _ ቁጥር ሁለት ፣ ገፅ 55 ።) .. ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት …

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ልሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም Read more »

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በከፊል(መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡- በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል:: Read more »

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። #Ethiopia #Gonder #GonderUniversty #AmharaProtests #EthiopiaTeachers Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን ሰብስቦ ለማስፈራራት ለማዘናጋት ለማታለል እንዲሁም በተለመደው የሃሰት ፕሮፓጋንዳና ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ለመጥመቅ ኣስቦት ሕወሓት የጠራው ስብሰባ በመምህራን ኣድማ ምክንያት መደናቀፉ ታውቋል።ወያኔ …

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። Read more »

በደብረ ማርቆስ ከተማ የአማራ ወጣቶችን በገፍ እያፈሱ ወደ ወያኔ ማጎሪያ ካምፖች እያፈሱ ሲወስዱ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=Yods3h3Vdtk]

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ የአማራ ተጋድሎ ወጣቶችን በማሰርና በማሸማቀቅ ዓይቆምም፥ ================================== ወጣት ንግስት ይርጋ፥ አርብ መስከረም 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ ተነስታ፥ በታች አርማጭሆ ሳንጃ ከተማ ወደ ሚገኘው ቤቷ ስታመራ መንገድ ላይ ታፍና ወደ አዲስ …

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ Read more »

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ስርዓት *******************************   ዘንድሮ የኦሮሞ ህዝብ የ2016/2009 የኢሬቻ በዓል አከባበር ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት በአባ ገዳዎች መሪነት በነፃነት በሆራ አርሰዲ ያከብራል። ከአባ ገዳዎች መዋቅር ውጭ የየትኛው የኦህዴድ/ኢህአዴግ ካድሬዎች ጋጋታ በአካባቢው እንዲሰማ አይፈቀድም።   የአባ ገዳዎች …

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ በ2008 የተገደሉትን፣ ለእስር፣ ለወከባ፣ ለድብደባ፣ ለቃጠሎ የተዳረጉ ልጆቹን ያስባል። Read more »

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ መሆናቸውን ለቢቢኤን ገለጹ ቂሊንጦ በደረሰው የእሳትና የጥይት ተኩስ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ መንግስት ባመነው 23 ሰዎች እና ከዚያ በላይ መሞታቸው ይታወቃል፡፡ የተረፉት እስረኞች ወደ ተለያዩ እስር ቤቶች መላካቸው እና የተወሰኑት …

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ ናቸው Read more »

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ከዚህ ቀደም ተሞክሮ ባይሳካም ለስልጣኑ ርዝማኔ ተስፋ የማይቆርጠው የሕወሓት የደህንነት ቢሮ በሃገር ውስጥ ላሉ ሚዲያዎች በተለይ በነጻ ፕሬስ ስም ለሚንቀሳቀሱ ጋዜጦች …

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። Read more »

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። VOA Amharic ==================== ዝናህ ብዙ ´´በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እና ግድያ ህሊናዬ ሊቀበል አልቻለም።ባለው ስርዓት ላይ ተቃውሞ አለኝ።ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም´´ በማለት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጠው ቃል ገልጧል። [youtube …

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። (Interview ) ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም Read more »

(ቁም ነገር መጽሔት፤ 15ኛ ዓመት ቅጽ 15 ቄጥር 264፤ መስከረም 2008 ዓ.ም.) /ተክለ ኪዳን አምባዬ/   መነሻ አንድ በቅርቡ ለአራተኛ ጊዜ የበጎ ሰው ሽልማት መካሔዱ ይታወሳል፡፡ ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ስለዝግጅቱ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ከጋዜጠኞች የቀረበ አንድ ጥያቄ ነበር፡፡ የበጎ ሰው ሽልማት ከሚሸልምባቸው ዘርፎች መካከል፣ ‹‹የዓመቱ የሰላም ሰው›› የሚል ነበር፤ ነገር …

ባለፈው ሣምንት የጎንደር የገበያ ማዕከል በእሣት ተለኩሶ የወደመ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የእሣት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸው ነጋዴዎች ብዛት ከ440 በላይ ሲሆኑ የወደመው ንብረት ግምት ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይገመታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ተጎጅ ነጋዴዎችን ለማገዝ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም ለማካሄድ አሥተባባሪ …

ንብረታቸው በእሳት ለወደመ የጎንደር ነጋዴዎች የገቢ ማሰባሰቢያ በጎንደር ሕዝብ ወደ እንቅሥቃሴ ተገብቷል። Read more »

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) ከተሳፈርኩበት መኪና ላይ ሆኜ የሜዳውን ጅረት የተዋቡ ተራሮችንና ኮረብቶችን እያየሁ በሐሳቤ ርቄ በምናቤ ወደ አገሬ ነጐድኩ ማን ይሆን ለምለሚቱ አገሬ ብሎ የዘፈነው። ወዲያው የሀገራችንን ውበት የተዘፈነለንትና የተቀኝንለትን ያህል እንደሚገባ ያላጣጥምነው ለምን …

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) Read more »

ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት ኢትዮጵያ እና …

በሳውዲ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ። Read more »

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። በክረምቱ ወራት መኖሪያ ቤታቸው በሕወሓት ኣገዛዝ የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ከነቤተሰቦቻቸው እየተንገላቱ መኖሪያ ማጣታቸውን ኣምርረው በመናገር ላይ ሲሆኑ ጉዳያቸውን እንዲያስፈጽሙላቸው የወከሏቸው ኮሚቴዎች 14 ኣባላት በማእከላዊ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ …

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። Read more »

በዐማራ ሕዝብ የተጠራ የሥራ ማቆም አድማ የለም! ከመስከረም 9 እስከ 14 ቀን 2009 ዓ.ም በሕዝባዊ እምቢተኛነት ኮሚቴ የቤት ውስጥ የሥራ ማቆም አድማ በባሕር ዳር እና በጎንደር ተጠርቷል እየተባለ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው ወሬ ከዕውነት የራቀ ምናልባትም ወያኔዎች ወጣቱን በየቤቱ ለማፈስ የዘየዱት …

በዐማራ ሕዝብ የተጠራ የሥራ ማቆም አድማ የለም! Read more »

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል – ከ40 በላይ የጠፉ ወታደሮችን ፍለጋ ወደ ደንቢያ በሁለት ኦራል ጦር ተልኳል – የጎንደር ቅዳሜ ገበያው ቃጠሎ የዐማራ የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው ትናንት መስከረም 5 …

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል Read more »

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። #Ethiopia #EthiopianTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ክልሎችን ሳይጀምር በኣዲስ አበባ ብቻ እየተደረገ ያለው የመምህራን ስልጠና ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በዝምታ ተቃውሞ የታጀበ ቢሆንም በዛሬ እለት በኣንዳንድ ኣከባቢዎች በስልጠናው መድረክ …

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። Read more »

በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን ገለጹ፡፡ በወቅቱ …

በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ወደመ:: (Video) Read more »

በትናንትናው ዕለት በነቀምት ከተማ ደርጊ ወይም ቀበሌ ሁለት በተባለ ቦታ ባልታወቁ ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ካምፕ ላይ የፈነዳ ቦምብ ጉዳት ማድረሱ ተገለጿል። ከጉዳቱ በኋላ በአካባቢው የተገኘው ሰው ሁሉ ድብደባ ደርሶበታል ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ።

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ለኮንሶ ሕዝብ ጥያቄም በሰላማዊና ሕጋዊ አግባብ ብቻ ምላሽ ሊትሰጡት ይገባል፡፡ ከጥላሁን እንደሻው የኮንሶና የቡርጂ ብሔረሰቦች ለብዙ ዘመናት በወዳጅነትና በፍቅር አብረው የኖሩ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው፡፡ ሁለቱም ብሔረሰቦች የጥንታዊው የሊበን ሕዝቦች አካል ከመሆናቸውም በላይ ከሊበን ተነስተው …

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! Read more »

ሰሞኑን ደግሞ ፀጥታ አስከባሪዎች ጥያቄ ያቀረበዉን ሕዝብ አስተባብረዋል ባሏቸዉ ሰዎች ላይ እርምጃ በመዉሰዳቸዉ ግጭት ተከስቷል።በግጭቱ በርካታ ሰዎች መገደላቸዉን፤ ቤትና ንብረት መጥፋቱን የአይን ምስክሮችና ፖለቲከኞች አስታዉቀዋል

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መሾመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Minilik Salsawi – በወያኔ የሚሰጡ ስልጣናዎችን እንደከዚህ ቀደሞ በማክሸፍ በኣዲስ መሾመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን ለስርነቀል …

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መሾመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Read more »

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ከተሻገረ ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ የሕወሓት መልሚ ኣገዛዝ …

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ Read more »

The #USA Congress is speaking out against tyranny in #Ethiopia.የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የተነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ በዛሬው ዕለት ይፋ አደረገ። ዋሽንግተን —  በሪዮ …

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ Read more »

ለሾር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። #Ethiopia #EPRDF #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #Change #Freedom Minilik Salsawi – mereja.com = ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው:: አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::አስገራሚው ነገራችን፤ ትላንት የተበላውን ዛሬ በቦታው የተቀመጠው ጠንቅቆ ለማስተዋል አለመቻሉ! …

ለሾር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። Read more »

መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት አንድ ዓመት ያስቆጠረው  የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …

ርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን- ፍርድቤት ሂደት Read more »

ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት ወንጀል ፅኑ እስራትተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድፍን አምስት ዓመት ሆናቸው፡ እስክንድር “ንፁህ ስለሆንኩኝ፣ የቀረበብኝ ማስረጃ የሌለ በመሆኑ እንዲሁም ፍርድቤቶችን …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡ Read more »

ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን ማቀናጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ኢህአዴግም የሕዝቡን ውሳኔ ሊቀበል ይገባል፡፡ (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዘመናት ተጭኖባቸው የኖሩትን አምባገነናዊ አገዛዞች ለማስወገድና ፍትሕና እኩልነት …

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: #Ethiopia #AmharaProtests #AmharaResistance #MulukenTesfaw #MinilikSalsawi የዐማራን ሕዝብ ትጥቅ ለማስፈታት በወያኔ የሚመራ አንድ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሰማን፡፡ ግብረ ኃይሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት፣ የፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያከተተ ነው፡፡ ይህ ግበረ ኃይል በዐማራ …

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=TUBfVK6xJwE]

በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋነጋሽ የቀረበ ጽሁፍ

የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።

Oromo Protests

 የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: Minilik Salsawi – mereja.com – ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የግብይት ማቆም አድማ ከቤት ያለመውጣት አድማ እና መንገድ መዝጋት በመላው ኦሮሚያ ከጷግሜ 1/2008 መጀመሩና …

የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ሰበር መረጃ — በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል፤ # Konso Protest// ከኮንሶ ከዘጠኝ ወራት በፊት የጀመረው የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ በአሁኑ ጊዜ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተሸጋግሮ ፣ ህዝቡ በህወኃት/ህአዴግ ደጋፊዎችና ህዝባዊ ትግሉ በተቃራኒ ቆመው ህዝቡን የሚያስጠቁት ላይ የደረሰበትን …

በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል Read more »

በላይነህ አባተ ([email protected]) በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ እነዚህ ልጃገረዶች ዛሬ ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠውና ራሳቸውን ተላጭተው ለታረዱት ወንድሞቻቸውና አባቶቻቸው ሚሾ ያወርዳሉ፡፡ ጎረምሶች በአዲስ ዓመት […]

#EthioMuslims #EidAlAdha2016 #EthioMuslimPeacefulStruggle ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ሰኞ መስከረም 2/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/fxGgce   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   ************************** **************************   ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ‹‹እንኳን ለ1437ኛው …

ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ Read more »

  በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል   ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ …

በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል Read more »

ዳን_አድማሱ በ #EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ […]

#Ethiopia  #QilintoFire ወያኔ በህዝብ ላይ የሚሰራውን ድራማ ቀጥሎበታል። አድምጡት። ‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ። በህይወት የተረፉት እስረኞች ስም ዘርዝር ተለጥፏል ከተባለ ይህ ሞቷል ተብሎ በህይወት የተገኘውን ልጅ ስም መደበቁ ለምን አስፈለገ? የተቀበረውስ አስክሬን የማን ነው? ወያኔ …

‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ። Read more »

ባህር ዳር እሁድንና ዘመን መለወጫን በለቅሶ እያከበረች ነው። (#ማንደፍሮ_አስረስ ለ35 ቀናት የህክምና እርዳታ ቢደረግለትም ሊተርፍ አልቻለም) ባህር ዳር የአማራ ተጋድሎ በፍፁም ሰላም ተጀምሮ እስካሁንም ጭፍጨፋ የቀጠለባት ከተማ ናት። ለቁጥር አዳጋች ወጣቶችና ህፃናት ተሰውተዋል። ዛሬም በአጋዚ […]

ሰይድ ሃሰን (መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ) መስከረም 1፣ 2009 በሲንሲናቲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጳይዊያን የቀረብ አጭር የንግግር ንጥረ ሀሳብ (ተቀርፎ የወጣ) የንግግሬ ንጥረ ሀሳቦች በ4 ይከፈላሉ፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው ሙስና ምን ይመስላል? እንደትስ ማስወገድ ይቻላል? ሙስናው በኤኮኖሚው ላይ […]

ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት በሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት ከ2 ሺ በላይ የሀገር ሽማግሌዎችና ሴቶች ባካሄዱት …

ሰላማችንን ራሳችን እንጠብቃለን:: “ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ይፈቱ” = አባገዳዎች Read more »

።።።።የሰውየው ትዝብት በዘመነ 2008።።።።። ፩ኛ/ አሸባሪ ህግ እንጂ አሸባሪ ሰው የለም። ፪ኛ/ የስኳር በሽታ እንጂ የስኳር ምርት የለም። ፫ኛ/ ስጋት እንጂ ስጋ የለም። ፭ኛ/ ወጪ እነጂ ትርፍ የለም። ፮ኛ/ ማዕረግ እንጂ እውቀት የለም። ፯ኛ/ እስር […]

በደብረዘይት የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ

“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር” ስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት […]

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ

የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋል

ባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን  ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡
ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች መሞታቸውን ቢናገርም ቁጥሩ ከተጠቀሰው በላይ ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ አለኝ ብሏል፡፡
መንግስት ለታራሚዎች ህገ መንግስታዊ ከለላ በመስጠት ደህንነታቸውን መጠበቅ ሲገባው፤ ይህ ሳይፈፀም መሞታቸውም ሆነ ድርጊቱ ከተፈፀመ በኋላ ለታሳሪ ቤተሰቦች ግልፅና የማያሻማ ፈጣን መልስ በመስጠት ፈንታ በቤተሰብ ላይ ከፍተኛ ጭንቀትና አሳዛኝ መጉላላት እንዲደርስ መደረጉን በጥብቅ አወግዛለሁ ብሏል መኢአድ፡፡ በጉዳቱ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት ማዘኑንም ፓርቲው አስታውቋል፡፡
ፓርቲው በመግለጫው፤ በማረሚያ ቤቱ የደረሰውን ጉዳት ጨምሮ በአማራና ኦሮሚያ ክልል የደረሡ ጉዳቶች በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ፣ ለጠፋው ህይወት መንግስት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅና የደም ካሣና የዜጎች ማቋቋሚያ ካሣ እንዲከፍል  ጠይቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሣለኝ ነሀሴ 24 የሠጡት መግለጫ ‹‹ጦርነት ከማወጅ የማይተናነስ አሳዛኝም አስደንጋጭም ተግባር ነው›› ያለው ፓርቲው፤ በአስቸኳይ ትዕዛዙ እንዲሠረዝ አሳስቧል፡፡ ፓርቲው ከግጭቶችና ተቃውሞዎች ጋር በተያያዘ የታሠሩ እንዲፈቱና መንግስት ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማካሄድ የዕርቅ መንግስት እንዲመሰረት ጠይቋል፡፡
አንጋፋ የኢህአዴግ አመራሮች ሠሞኑን በኢቢሲ እየሰጡ ያሉትን ማብራሪያ፣ አዲስ የመፍትሄ ሃሳብ ያፈለቀና ችግሩን አግባቡ የተረዳ አይደለም ሲል ፓርቲው አጣጥሎታል፡፡
የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎን ተከትሎ በህይወት ያሉ ታራሚዎች ወደ ዝዋይ፣ ሸዋ ሮቢትና አዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች መዘዋወራቸውን ታውቋል፡፡   

ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡
የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ “በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች የንግድም ሆነ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም፤ ሁሉም ነገር እንደታገደ ነው” ብለዋል፡፡ ሆቴል ቤቶች፣ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብሮችና የገበያ ስፍራዎች ዝግ ሆነው መሰንበታቸውን ኦፌኮ አስታውቋል፡፡
በሌላ በኩል በነቀምትና ደምቢዶሎ ከተማ ውስጥ ባለፈው ሰኞና ማክሰኞ 4 ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው አቶ ሙላቱ ተናግረዋል፡፡
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዩች ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መሃመድ ሠኢድ ስለጉዳዩ ከአዲስ አድማስ ተጠይቀው ሲመልሱ፤ በሁለቱ ክልሎች የተፈጠሩት ችግሮች ከህገ መንግስቱ ጋር የማይጣጣሙ እንደሆኑ ጠቁመው ሁከቱ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ጥፋት ማስከተሉን አስታውቀዋል፡፡
“ህዝቡ በቅንነት የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ከህዝቡ ከራሱ ጋር ተመካክሮ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነቱን መንግስት በመግለጫዎቹ አሳይቷል” ያሉት አቶ መሃመድ፤ ከዚህ በመነሳት የህብረተሰቡን አጀንዳ ቀምተው ለራሳቸው አላማ ለመጠቀም የሚሞክሩ አውዳሚ ኃይሎች እንዳሉ ህዝቡ የተረዳበት ሁኔታ ተፈጥሯል ብለዋል፡፡
“ህዝብ ከመንግስት ጋር እየተግባባ ችግሮችን ለመፍታት እየጣረ ነው” ያሉት አቶ መሃመድ፤ “በአማራም ሆነ ኦሮሚያ የተረጋጋ ሁኔታ ተፈጥሮ ህብረተሰቡ ቀድሞ ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ እየተመለሰ ነው ብለዋል፡፡
ሱቆች እንዲዘጉ፣ ከበአል ጋር ተያይዞ አርሶ አደሩ ምርቱን ባለማውጣት የንግድ አድማ እንዲደረግ መልዕክት የተላለፈ ቢሆንም ጥሪው በተጨባጭ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ሳያገኝ ከሽፏል ብለዋል፤ አቶ መሃመድ፡፡
በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የአድማ ሙከራ ቢኖርም ህብረተሰቡ ወደ ተጨባጭ ሰላማዊ ህይወቱ ተመልሶ በበአል ስሜት ውስጥ ሆኖ እየተገበያየ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኦሮሚያን ከተሞች አቋርጠው ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ጉዞ ያደረጉ የአይን እማኞች፤ በአብዛኞቹ ከተሞች የንግድ ቤቶች ተዘግተውና ሆቴል ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነው መመልከታቸውን ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡