በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ
በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል።
የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ከተሻገረ ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ የሕወሓት መራሹ ኣገዛዝ በሕዝቡ ላይ የከፋ ኣደጋ እና ሰቆቃ በመፈጸም በግዳያ በእስር በማሳደድ ሕዝቡን እያንገላታው ይገኛል።በዚህ ሰሞን በከፍተኛ ደረጃ በተነሳ የሕዝብ ተቃውሞ የሕወሓት ኣገዛዝ በዞኑ ባፈሰሰው የኣግዓዚ ሰራዊት እየተመራ የኮንሶን ሕዝብ በማፈናቀል በመግደል በመዝረፍ በማሰር ላይ ይገኛል።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በተደጋጋሚ ለፌደራል መንግስት አመልክተን ነበር፤ እዚህ ያለው የክልሉ መንግስት ግን ምን ብሎን ነበር ‹‹እዚህ ያለነው እኛ እዛም (ፌደራል መንግስቱ ላይ) ያለው እኛ የትም ብትሄዱ መልስ አታገኙም›› ብለውናል”ሲሉ በምረት ይናገራሉ።
መስከረም 3/2009 የከልል ልዩ ኃይል ከመከላከያ ሠራዊት ጋር ሆነዉ በኮንሶ አርሶአደር ላይ የከፈቱት የግድያና ቤቶችን የማቃጠል ዘመቻ ከመስከረም1/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ቀጥሏል፡፡ በዛሬዉ ቀን መከላከያ ሠራዊት ሕዝብ ላይ ጥይት እየተኮሰ አርሶአደሩ ከቀዬአቸው ስሸሹ የጉማይዴ ጥገኛ ከሥር ከሥር እየሮጠ የ80 አርሶአደሮች መኖሪያ ቤት መቃጠሉ እና የ5 አርሶ አደሮች ሕይወት አልፏል፡፡ ምንሊክ ሳልሳዊእነዚህ የሕወሓት ሀይላት ተቀናጅተዉ በሕዝቡ ላይ የከፈቱት ዘመቻ ከባድ መሣሪያን በመጠቀም አንድ ቤት ላይ በለቀቁት ትኩስ ደግሞ አንድ የ8 ወር ሕፃን ሕይወት አልፏል እናቱም በከባዱ ቆስላለች፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊረዳ የሚገባ ጉዳይ፦ ዛሬ ዛሬ ላይ የኮንሶ ተወላጅ 1- ሕይወቱ በየቀን በመከላከያ እየተጨፈጨፈ 2-መንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ለ7ወር ተከልክሎ 3- የድሀ ድሀ አርሶአደር እርዳታ ተከልክሎ 4-የአርሶ አደር ቤት በየቀን እየተቃጠለ ይህ ሁሉ ስሆን የኮንሶ ተወላጅና ወዳጆቹ የኢትዮጵያ ዜጋ መሆናቸዉን የሚያስክድ ሰቆቃ እየደረሰበት ነዉ፡፡ የደቡብ ክልል ሙሉ ሀይሉን ሰብስቦ ሙሉ ክንዱን ዘርግቶ የኮንሶን ሕዝብ ከካርታ ላይ ለማጥፋት ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ ተንቀሳቅሷል በተግባር እያሣየ ይገኛል፡፡ ለዚህ ማሳያ በየቀን የንፁህ አርሶአደር ደም በጥይት በየማሣ እየፈሰሰ ይገኛል፡ምንሊክ ሳልሳዊ ስለ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ግድ ልላችሁ ይገባል፡ እንቅልፍ ልነሳችሁ ይገባል፡ በቻላችሁ አቅም ይህንን ምስክን ሕዝብ ልታግዙ ይገባል፥፥ በየአለም አቀፍ ሠልፎች እና ተቃዉሞዎች ላይ የኮንሶ አርሶ አደር ደም ሊታወስ ይገባል እላለሁ፡፡በሌላ በኩል ሠገን ዞን የበተኑ ጥገኛ አመራሮች እየታሰሩ መሆኑ የተነገረ ሲሆን አንዳንዶቹ በልዩ ሀይል ተደብድበዉ እግራቸዉ ተሰብሯል (ኩያዎ ዘመዱ፡ ኻማሌ ቀበሌ፡ ራሱን ዉሀ ጽ፨ቤት ላይ የሾመ)፣ ተደብድቦ የተጎዳ (ገዝሐኝ አይላዶ)፣ ሌሎች ኡርማሌ ኡጋንዴን ጨምሮ ከአሥር በላይ የሚሆኑት በከባድ ወታደራዊ ቁጥጥር በሠገን ፖሊስ ጣቢያ ታስረዋል፡፡
በሰላማዊ መንገድ ጥያቄውን ያቀረበው የኮንሶ ሕዝብ ከሕወሓት ኣገዛዝ የተሰጠው መልስ ቢኖር የመንግስት ሰራተኛ የሆኑ የኮንሶ ነዋሪዎችን ከስራ ገበታቸው ተባረዋል፣በወረዳው ላይ ያሉ ከ160 ፖሊሶች 152ቱን ትጥቅ አስፈትተው ከስራ አባረዋቸዋል ፣በዞን ማዕከል ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችም ከብዙ ጫና የተነሳ ከስራ ለቀዋል፣በክልሉ መንግስት ትዕዛዝ የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተዋል፣አስተማሪዎች(መምህራን) እና የመንግስት ሰራተኞች ባጠቃላይ የአራት ወር ደሞዝ አላገኙም፣ካሉት11የጤና ጣቢያዎች 11ም ተዘግተዋ::ጤና ጣቢያውም የሚያስጠብቁት በፖሊስ ነው፤ በዚህም ምክንያት እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች ውስጥ አንድ ወላድ እናት ህክምና ባለማግኘቷ ህይወቷ አልፏል፣በምዕራባውያን ከድህነት ወለል በታች ላሉ ሰዎች እንዲሰጥ የሚላከው ገንዘብ (ሴፍትኔት) ከስድስት ወር በላይ አልተከፈላቸውም፡፡ የኮንሶ ሕዝብ ስቃይ ቀጥሏል በኮንሶ ውጥረቱ ኣይሏል፥፥የኮንሶ ሕዝብ የኢትዮጵያዊ ወገኖቹን ድጋፍ ይሻል። #ምንሊክሳልሳዊ
በፊልም የተደገፈ ይሁን።
ስለ ጻፍክ ብቻ ዕውነትነቱን አያሣይም ።
“Stand for trouth”!
የኮንሶ ህዝቦች ጥያቄ የሁላችንም ነው፡፡ ያለው ህገመንግስት በወያኔ ተሰርቶ ለወያኔ ብቻ የሚያገለግለ ስለሆነ እንጂ ይህ ባይሆን ኖሮ ግን በህገ መንግስቱ መሰረት እየታየ ሁሉም ችግር ይፈታ ነበር፡፡ አሁን ያለው ችግር ግን ለወያኔ ጥቅም በተዘጋጀ ህገመንግስት መሰረት ህዝብ መጠየቅ ሲችል ነገር ግን የሚሰጠው መልስ ጥይትና ሞት ነው፡፡ ወያኔ ግን የራሱን ህገ መንግስት ተገን በማደረግ 50 በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ክልል ግዛት ከአማራና ከአፋር በህገወጥ መንገድና በጉልበት በመያዝ ነው የመሰረተው፡፡ ለዘመናት ድንበር ሆኖ ሲያገለግል የኖረን የተከዜን ወንዝ ተሻግሮና ሸለቆውን እየወረደና እየወጣ አልፎ ካለቦታው በማምጣትም ነው ለም፣ ሰፊና ሀብታም የሆነን የጎንደርን መሬት በቅኝ ግዛት ለመያዝ የቻለ፡፡ ራያ አዘቦንና ከአፋርም ሰፊ መሬት በማን አለብኝነት በመውረርና በቅኝ ግዛት ስም የያዘ በዚህ መልክ ነው፡፡
የወያኔ ትግሬ ህገመንግት ለሱ የህገወጥ ድርጊቶች እንደመፍትሄ እየተጠቀበመበት ሲሆን ነገር ግን ሌላውን የሚጎዳበትና የሚያሰቃይበት መሳሪያው ነው፤ ልክ እንደ ወልቃይቴዎች ማለት ነው፡፡ የኮንሶ ጥያቄ በህገመንግስቱ መሰረት ከሆነ ለምን በህገ መንግሰቱ መሰረት መፍትሄ አያገኝም? ወያኔ ትግሬ በሰሜት የተከዜን ወንዝ ትግራይን አሻገሮና አስቸጋሪ ሸለቆ አሳልፎ በህገወጥ መንገድ ከጎንደር የወሰደው ለምና ሀብታም መሬት ጉዳይ ግን ከወያኔ ህገመንግስት ጋር ምንም ግንኘኙነት የሌሌው ሲሆን በጎንደርና በትግራይ መካከል ያለ ድንበር ተፈጥራዊ የሆነና ዘመናት ያስቆጠረ በመሆኑ በምንም ሰው ሰራሽ መንገድ ሊጣስም ሆነ ሊሻር የማይችል የተፈጥሮ ነገር ነው፡፡ ተከዜን ለመሻገር የማይችል ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ በመምጣት የቦታ ይገባኛል ጥያቄ በጎንደር ጥንታዊና ታሪካዊ ከተከዜ ምላሽ ቦታወዎች ላይ የሚያነሳበት አንዳችም ምክንያት የለውም፡፡ ራያ አዘቦም ምን ጊዜም የወሎ አካል ስለመሆኑ ከታሪክ ጀምሮ የሚታወቅ ነው፡፡
በሌሎቸ አካባቢዎች ያለ የድንበር ጥያቄ ግን ክፍላተ ሀገሮች በወያኔ ትግሬ አማካኝነት በጨዋታ መልክ እየተቆራረሱ ነገር ግን እንደ ቁም ነገር የተፈጠሩ አዲሶች ስለሆኑ ድንበራቸውን ለመወሰን አስቸጋሪ የሆነና ወደፊትም በዚህ መልክ እየሆነ የሚቀጥል ነው፡፡ በመሆኑም አንቀፅ 39ን ጨምሮ ሀዝብን ከህዝብ ለማጣላትና ሀገርን ለማፍረስ የተሰራን የወያኔን የተንኮል ህገመንግስት በሌላና ለኢትዮጲዊያን በሚሰራ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይዘትነት መተካት አለበት፡፡ ይህ አይነት አካሄድ ብቻ ነው ዘለቄታም ባይሆን የተሻለ ለውጥና መፍትሄ ማምጣት የሚችል እንጂ በወያኔ ሀገመንግስት የምንቀጥል ከሆን ግን ገና ገና ብዙ ግጭቶችንና መከራዎችን በሌሎችም ቦታዎችና ህዝቦች መካከል ማየታችንና ማዘናችን አይቀርም፡፡
የኮንሶም የአማራው የኦሮሞው የጋንቤላው የአፋሩ ቤንሻንጉሉ የመላው የኢትዮጵያዊ ደም በከንቱ አይቀርም ወያኔ ትግ ከፍላታል ይህ የማይቀር ነው የጊዜ ጉዳይ ነው አይዞህ ወገኔ በርታ አንድ ላይ ነን የድላችን ጊዜ ተቃርቧል ጀግና ነህ ደል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለወያኔ ቤንዳ
ባካቹሁን ይሄ ወያኔ የምትሉትን
ንቅል አድርጋቹህ ገላግሉን ካልሆነ የአህያ ቁላ በሆዱነው እንደ ሚባለው
ሙያ በልብ ነው በኮሜንት አታጡዙን
ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው
ኮድ 2-80044
ኮድ 2-A20051
ኮድ 3-23256
ኮድ 2-A29787
ኮድ 2-A28761
2-A33104
2-A34650
2-A50235
2-A23065
2-37252
2-37252
2-A69394
2-A21090
3-51483
2-72801
2-A22465
2-A80060
2-A21090
3-53139
2-A63679
2-65625
2-A04700
3-70835
3-46583
3-84214
2-95363
2-A79999
2-A03501
2-A44767
መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……
ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።
ሞት ለወያኔ
ወያኔን ለማቁሰል ሳይሆን 100% ለመንቀል የተቀናጀ ስልታዊ አመራር የግድ ይላልና እንደት እንቀናጅ????
@minilik salsawi
የፈራሁት ደረሰ። ኣንተ ሰውየ ከጎንደር ባህር ዳር፣ ከባህር ዳር ኣቆራርጠህ ከረዩ ከከረዩ ኣዲስ ኣበባ እና ኣላባ ስትገባ በሞያሌ ኣድርገህ ኬንያ እንዳትገባ መክሬህ ነበር። የፈራሁት ኣልቀረም ኮንሶ ደርሰሃል በዚያው ድንበር ስትሻገር ፖሊስ እንዳይዝህ!
ገሊላ መኮንን ግን ምን ሆና ነው? በትክክል መፈክሩን ለማለት ያልደፈረችው?”ሞት ለከፋፋዮች!” ከምትል “ሞት ለወያኔ!” ማለት አይቀላትም ነበር? ውሸታም። ሚኒሊክ ሣልሣዊም-፩ኛ ደረጃ ውሸታም.
ሲሳይ-፪ኛ ደረጃ ውሸታም.
መሣይ-፫ኛ ደረጃ ውሸታም.
ቆንጅት-ከፍተኛ ደረጃ ውሸታም.
ኤልያስ-የላቀ ደረጃ ውሸታም.
ኤርሚያስ-ወደር የሌለው ውሸታም.
ምድረ ሆዳም ።
በዚህ ዓመት ነፃነታችንን እምናገኘው በውሸታም ጋዜጠኞች ሣይሆን በራሳችን ትግል ነው 4 ነጥብ።
@የኮልፌው
ለሆዳቸው ያደሩትን በደንብ ለይተሃቸዋል። እነዚህ የጠቀስካቸው ቀባጣሪዎች ሆዳቸውን ለመሙላት ሲሉ ኣገራቸውን ህዝባቸውን ከመሸጥ እና ከማዋረድ ወደ ኃላ ኣይሉም። ሆዳም ሰው ኣምላኩ ሆዱ ነው፣ ኣራት ነጥብ። ደርግን ለውድቀት የዳረጉት እኮ በሆዳቸው እየተታለሉ ነበር። ኣስር ሺ ብር ከተሰጣቸው የኣገር ምስጢር መዘክዘክ እና ክፍለ ጦርን የሚያክል ሰራዊት እንዲመታ ከማድረግ የማይቆጠቡ ነበሩ።