እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል
– ከ40 በላይ የጠፉ ወታደሮችን ፍለጋ ወደ ደንቢያ በሁለት ኦራል ጦር ተልኳል
– የጎንደር ቅዳሜ ገበያው ቃጠሎ የዐማራ የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው
ትናንት መስከረም 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ትጥቅ ለማስፈታት ወደ በለሳና ወገራ ወረዳዎች ድንበር አካባቢ የሔደው የወያኔ ጦር ውስጥ ከ30 በላይ እንደተገደሉ ተገልጾ ነበር፡፡ ዛሬ ማምሻውን ለማረጋገጥ እንደሞከርነው የወያኔ ጦር የሸሹ ገበሬዎችን በመከተል እስከ ማጫ በለሳ እና ደንቀዝ ድረስ ተጉዞ ነበር፡፡ ሆኖም አብዛኛው የወያኔ ጦር አባላት በዚያ መቅረታቸውን ነው ያነጋገርናቸው ሰዎች የገለጹት፡፡ ሆኖም በቁጥር ስንት ወታደሮች እንደሞቱ የታወቀ ነገር የለም፡፡ አስተያየት ሰጪዎቻችን እንደሚሉት የመሣሪያ ነጠቃው ሁሉንም የወገራና የበለሳ አርሶ አደር ከቤት እንዲሸፍት ምክንያት ሆኖታል ተብሏል፡፡ ከምዕራብና ምስራቅ በለሳ ወረዳዎች ገበሬዎች በመደራጀት መሣሪያ ላለመነጠቅ እየተጋደሉ ነው ተብሏል፡፡ በበለሳ ድንበር ባሉ የወገራ ወረዳ፣ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ቀበሌዎችና የምዕራብ በለሳ ውስጥ ቤት ውስጥ የሚገኙት ሕጻናትና ሴቶች ብቻ ናቸው ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል ዛሬ መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት 2፡00 ሰአት ላይ ከመከላከያ ሠራዊት ከነትጥቃቸው የሸፈቱ ከ40 በላይ የሚሆኑ ወታደሮችን ለመያዝ በሚል ወደ ደንቢያ ወረዳ ጉራንባ ወደተባለ ቦታ ከጎንደር የወያኔ ጦር ተንቀሳቅሷል ተብሏል፡፡ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች የደንቢያን ሕዝብ ትጥቅ የማስፈታት ዓላማን ሁሉ አንግቦ ወደ አካባቢው አምርቷል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ የደንቢያ ገበሬዎች መልእክቱ አስቀድሞ እንዲደርሳቸው ለማድረግ ተሞክሯል፡፡
በሌላ በኩል በጎንደር ካሉት ታላላቅ ገበያዎች አንዱ የሆነው ቅዳሜ ገበያ የደረሰው ቃጠሎ የዐማራዎችን ንብረት ላይ ያነጣጠረ ነበር ተብሏል፡፡ በባህል አልባሳት የሚታወቀው ቅዳሜ ገበያ የዐማራ ሱቆች እየተለዩ ቤንዚን ሁሉ ተርከፍክፎባቸዋል ተብሏል፡፡ የትግራይ ተወላጅ ሱቆች ከፍተኛ ጥበቃ ከመደረጉም በላይ አስቀድመውም ንብረት ያወጡ ነበሩ ተብሏል፡፡ እሳቱን ለማጥፋት የተሰበሰቡት የጎንደር ወጣቶች በመከላከያ ታስረው የደረሱበትም አልታወቀም ብለውናል፡፡

14 Comments on “እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል”

  1. Woyane fascist thugs can only understand the language of violence. they fear the gun most of all. it is because the guns and bullets are in their hands, that they are butchering our people without any second thought.

    with the gun in the peoples hands, the woyane parasites and thugs cannot stay one week.

    they will try to disarm the peoples militia in Gonder and other places only to face their own demise. the fascist thugs are on their knees already. the violence of the woyane thugs can only be neutralised with a similar response. Led by ‘ye gobez aleka’ our patriots must continue to arm themselves and defend themselves and the community against woyane violence.

  2. ይታያችሁ ዉድ ኢትዮጵያዉያን ፡ ከአንድ የገበያ ስፍራ የአካባቢዉ ነዋሪወች ንብረት ተለይቶ ሲቃጠል የገዥዉ ፓርቲ ወገኖች ንብረት በህወሐት ይጠበቅ እንደነበር ተነገረ። ቅዳሜ ገበያ ጒንደር ከተማ ። ይገርማል በሉ ትሽ ቆዩና ወያኔወች ምን እንደሚሉ ስሙ ፡ በጒንደር ከተማ ቅዳሜ ገበያ የትግራይ ተወላጆች ሱቅ ተለይቶ ተቃጠለ ብለዉ ወያኔወች ሲያቅራሩ ትሰማላችሁ ። ወያኔወች ንብረታችን መዝረፍና መቀማት ብቻ ሳይሆን ጬኸት እሪታችንም እየቀሙን ነዉ።

  3. You people are shemless. There are no Tigrean shops, thier shops have been looted before a month and all Tigreans in Gonder were deported to Sudan.

  4. Qexayun lemanbeb megbabiya:
    sweet= xafac, pries= qies,
    right=tkkl, mebt
    Amara eko betgrie woyaniena tebabari tgriewoch lafta enkua yemayaquarx gdyana zrfiya eyetekahiedebet new.
    Amara be amara ager beminoru tgriewoch lay yebeqel rmja mewsed alebet.
    Texeqiw amara axqiwochn bigedlna habtachewn biyawedm, biwers muluw alem yadenqewal enj ayawegzewm.
    Yamara yemaxqat rmja be welqait-xegedie-humera-xelemtna armaciho beseferu tgriewoch lay yebelexe matkor alebet. Bietacewn maqaxel, seblachewn maqaxel, ketechale mewres, miyangeragrutn memtat alebet. Leqew yiwuxu wede mexubet tgrai.
    Amara yin yemadreg mulu hgawi mebt alew.

  5. Qexayun lemanbeb megbabiya:
    sweet= xafac, pries= qies,
    right=tkkl, mebt
    Amara eko betgrie woyaniena tebabari tgriewoch lafta enkua yemayaquarx gdyana zrfiya eyetekahiedebet new.
    Amara be amara ager beminoru tgriewoch lay yebeqel rmja mewsed alebet.
    Texeqiw amara axqiwochn bigedlna habtachewn biyawedm, biwers muluw alem yadenqewal enj ayawegzewm.
    Yamara yemaxqat rmja be welqait-xegedie-humera-xelemtna armaciho beseferu tgriewoch lay yebelexe matkor alebet. Bietacewn maqaxel, seblachewn maqaxel, ketechale mewres, miyangeragrutn memtat alebet. Leqew yiwuxu wede mexubet tgrai.
    Amara yin yemadreg mulu hgawi mebt alew.
    Eskahun gonderm hone gojam yandem tgrie habt alteweresem mkniyatum tgriewochu be agazi yxebeqalu rasachewm taxqewal.
    Habtachewn xlew adis abeba hiedu mibalu tgriewochm endalu yisemal, enersum woyanie bamara lay xornet slkefete bestet balemeleyetachew endaymetubet wuxu blo yaswexachew nachew.
    Bezih sabiya yamara kll tebye mnm habt sywedmbachew kasa bexeyequt lk endisex woyanie azot eyesexe new.
    Alem rdata liligsew migebaw bewoyanie misededewn amarana tgrie yalhonewn ethiopiawi hzb new.

  6. የአማራ ተወላጆች ንብረት ብቻ ነው የተቃጠለው ብላችሁ ስትፅፉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማችሁም? እንዲህ ያለ ዘረኛ እና የገማ አስተሳሰብ ይዛችሁ ስለ ለውጥና ስለ ኢ/ያ ስታወሩ ምን ያህል ግብዞች ሆድ እንጂ ህሊና የሌላችሁ አሳማዎች መናችሁ በግልፅ ያሳያል ::

  7. ኣማራ ይህን ያህል የዘቀጠ ነው የሚል እምነት የለኝም። የሚጻፈው ነውራም እና ኃላ ቀር ኣስተሳሰብ ኣማራዎችን ኣይወክልም። ኣማራ ኩሩ እና ኣስተዋይ ህዝብ እንጂ ኣሉባልተኛ ኣይደለም።

  8. ገዳ ! ታዘብክልኝ ? እንዲህ ናቸው እነዚህ ሰዎች ። ዐማራ ! ዐማራ ! ዐማራ ! ውሸት ጉራ ፉከራ ። ኢትዮጵያ ውስጥ የተለየ ህዝብ ዐማራ ! ሀብታም ህዝብ ዐማራ ! የተማረ ዐማራ ! የሠለጠነ ህዝብ ዐማራ ! ጀግና ዐማራ! “ኢትዮጵያን እስከአሁን ጠብቆ ያቆያት ዐማራው ነው” ያለ ሰውም አጋጥሞኛል።
    አኛ ድሆቹማ ምን ሀብት ኖሮን ይቃጠላል? ሀብቱም ሁሉንም አሟልቶ የሠጣቸው እነሱን ነው ። ሌላው ምን አለውና ! መሀይሞቹ ፤ ኋላ ቀሮቹ ፈሪዎቹ የት እንግባ ?

  9. this is good news for amhara the gorella tactic must trained all amhara area we have to fight every where until the mercenery tegrea is out from amhra land

  10. ጎንደር የምትኖር እህት አለችኝ ። ስለ ቅዳሜ ቃጠሎ ጠይቄአት ነበር። አንድም የትግሬዎች ንግድ ቤት እንደሌለ ዘግተው ከተማውን ለቀው እንደወጡ ነው የነገረችኝ ። ልዩ ጥበቃ ተደረገላቸው ? እረ ተው ? ከየት ያገኛችሁት ወሬ ነው?
    ዕምነት አጣሁ ።

  11. አንድ የማይገባኝ ነገር ምነድነው በተለየ ጎንደር ውስጥ የዐማራው ንብረት “ብቻ” ተለይቶ ወደመ ጋየ ተቃጠለ ብሎ ወሬ ? ጎንደር ውስጥ ጎንደርና ትግሬዎች ብቻ ነበረ እንዴ የሚኖሩት ? በግርግሩ የሌሎቹስ አልወደመም ? አልተዘረፈም ?
    የተለየ በደል የተፈፀመ ለማስመሠል የሚፃፈው ሁሉ ዓላማው ምንድነው ? መሀል ከተማ ውስጥ ነዋሪ ነኝ ።

  12. ጎንደርን/ኣማራን የተረት ተረት የመንደር ኣሉባልተኛ ኣታድርጉት። ትልቅ ነን ትንሽ ኣታስመስሉን። ኣማራ እና ኣሉባልታ የማይነጣጠሉ እኮ ኣስመሰላችሁት። ጥያቄኣችን የመንደር ኣሉባልታ ሳይሆን ክልላዊ እና ኣገራዊ ጥያቄ ነው።

  13. ሌባዉ በዛ
    ቢተዉ ይተዉ፡
    ጄንበር በሰረቀ
    አገር ተጨነቀ።

    የተባለዉ ነገር በእኛ ላይ ደርሶብናል።
    ነገሩም እንዲህ ነወ ፡ በአንድ ዘመን በአንድ አካባቢ የሚኖሩ እሶሥት እሳት የላሱ ሌቦች ነበሩ ይባላል ። ስማቸዉም እንደ ቅደም ተከተላቸዉ በዛ ቢተዉ ጄንበር ይባሉ ነበር አሉ ። ስለዚህ ነዉ ህዝቡ ቢጨንቀዉ በዉጠወይራ ወይም አሽሙር ሌባዉ በዛ ቢተዉ ይተዉ ጄንበር በሰረቀ አገር ተጨነቀ ብሎ ህዝብ በሰምና ወርቅ ልካቸዉን የነገራቸዉ ።

    አሁን ደግሞ ወደዋና ቁምነገራችን እንመለሥና ስለህወሐት ኦህዴድና ብአዴን ትንሽ እንበል ።

    ህወሐት የምትባይ የሰዉ ፍጥረት የሌለሽ የአረመኔ ስብስብ የሌቦቹ አለቃ ወይም በዛ ፡ ፈረሶችሽ ቢተዉና ጄንበርን የባርነት ቀንበሩን ታነሽላቸዉ ዘንዳ በደደቢቱ አምላክሽ በብሌልዘቡል እንማፀንሻለን ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*