የኮንሶዎች ጥያቄ፤ ግጭትና ጥፋት DW Amharic September 15, 2016 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሞኑን ደግሞ ፀጥታ አስከባሪዎች ጥያቄ ያቀረበዉን ሕዝብ አስተባብረዋል ባሏቸዉ ሰዎች ላይ እርምጃ በመዉሰዳቸዉ ግጭት ተከስቷል።በግጭቱ በርካታ ሰዎች መገደላቸዉን፤ ቤትና ንብረት መጥፋቱን የአይን ምስክሮችና ፖለቲከኞች አስታዉቀዋል