ርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን- ፍርድቤት ሂደት

መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም

የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት

አንድ ዓመት ያስቆጠረው  የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ የተናገረውን አብዛኛውም ምዕመን ስላጉረመረመ ጉዳዩን የፍርድ ቤት ዉሳኔ እየጠበቀ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ቤተክርስቲያኑን በጉልበት ተቆጣጥረው በመገልገል ላይ የሚገኙት በዶ/ር አክሊሉ  ሀብቴና በቀሲስ ተስፋዬ መቆያ የሚመራው ወገን የመጨረሻው የፍርድ ዉሳኔ ይሰጣል ብለው ለምዕመናን ተናግረውና ብዙ ምዕመን ሰብስበው ፍርድ ቤት  SEPTEMBER 9, 2016 ተኝተው ነበር። ሆኖም የፍርድ ቤቱ የደረሰበት የርፍድ ሂደት የሚቀጥለውን የድረገፅ ሰንሰለት በመጫን ያንብቡ።

ርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዋሽንግተን ዲሲ