Amharic, Amharic News, Ethiopian news ‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ (ካሣ አያሌው ካሣ) Satenaw Sep 11, 2016 5 Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic
way Goregse ,last 25 years the do know wayne take the prison . we do not know who take to prsion or relson the preson.balebet yelalat hager ena Hezebe Reply
egna ye sheger lijoch wey alimotn wey alinorn. bet yelen 40/60 le musegn hone!! beteseb noooo. all fuck up!!! Reply
Ye Bole Lij, Behiywet menorhm beki new 40/60 ketemegneh ebeth ayimetam ende wendochu wutana yigebagnal bileh tagel oromo ena amhara moto ante 40/60 yamrhal. Lenegeru *F* word sitatena ye mebt guday ayitayihm. Reply
በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ አያውቅም፡፡ በታሪክ ውስጥ አንድም ሴንቲሜትር ከተከዜ ምላሽ የጎንደር መሬት የትግራይ አካልና በትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም፡፡ በ1905 በኢጣሊያና ኢትዮጲያ መካከል የተሰራው ካርታ እንደሚያመለክተው አሁን ወራሪ ትግሬ በጉልበት የያዛቸው ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ቃፍቲያና ሁመራ የጎንደር አካል የሆኑና ጎንደርን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስኑት ናቸው፡፡ ባድመ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ለኤርትራ የተፈረደበት ምክንያት በዚህ ካርታ መሰረት ብቻ ነው፡፡ ሰው ምን ቋንቋ ያወራል፣ ቁጥሩ ስንት ነው፣ ባህሉና ልምዱስ ምንድን ነው በማለት ሳይሆን አለም አቀፍ ታዋቂነት ባለው ተጨባጢ መረጃ መሰረት ቦታው የማን ነው በማለት ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮማ ሁሉም የባድመ ሰዎች ትግሬዎች ናቸው፡፡ ላለፉት 75 አመታት ያህል ባድመ በትግራይ ስር ሆና ስትተዳደር የየኖረች ነች፡፡ ህዝቡም ከትግራይ ጋር መኖር የሚፈልግ ነው፡፡ ከነዚህ በወያኔ ትግሬ ወረራ ከተያዙ የጎንደር ቦታዎች ውስጥ ግን በታሪክ ውስጥ አንድም ጫማ መሬት ለአንድም ቀን በትግራይ ስር ሆኖ ተዳድሮ አያውቅም፡፡ ይሁንና የአለም ህግና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሚያስብና የሚሰራ እንደ መራሹ ወያኔ ትግሬ እየሆነ ሳይሆን የራሱ በሆነና በትክክልና እውነት ላይ ተመርኩዞ ነው፡፡ ለዚህም ነው 100ሺህ የአማራ፣ ኦሮሞ፡ ደቡብ፡ ጋምቤላና ከትግሬ ውጪ የሆነን ሁሉንም ኢትዮጲያዊ ወጣት ሆን ብለው በባድመ ጦርነት ካስጨረሱና ያንን ያህል ገንዘብና ንብረት ከአጠፋ በኋላ የአለም ፍርድ አዋርዶና አስገድዶ ባድመን ለኤርትራ ይለቅ ዘንድ በወያኔ ትግሬ የፈረደበት፡፡ ከተከዜ ምላሽ የጎንደር ግዛት ግን ለዘመናት በተከዜ ወንዝና ሸለቆ አማካኝነት ድንበሩ በጎንደርና በትግራይ መካል በተፈጥሮ በግልፅ ተወስኖ የኖረ፣ ያለና ምን ጊዜም እንደሚኖር ለማንም ግልፅ ስለሆነ ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በምን መንገድ አንድም ሴንቲሜትር መሬት በህግም ሆነ በሀይል ማግኜት አይችልም፡፡ ከመች ጀምሮ ይህን መሬት ለመውረርና የታላቋ ትግራይ አካል ለማድረግ እንዳቀዱ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ በቦታው የፈፀሙት ዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል፣ ዝርፊያ፣ ግድያ፣ እስራትና ተቆጥሮ የማያልቅ ስቃይ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ያደረጉ ኗሪዎችን አባረውና አጥፍተው የራሳቸውን ሶወች ከትግራይ አምጥተው በማስፈር ቦታው የነሱ በማስመሰል ለግላቸው ለማድረግ ነው፡፡ በ1991 በአንድ ጊዜ ብቻ 37.000 የወያኔ ትግሬ ሚሊሺያወችን አስፍረዋል፡፡ ከ1991 ጀምሮ ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራይ በማምጣት አስፍረዋል፡፡ ይህ ቁጥር ግን አሁን የሚጨምር ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ልጆች ስለሚወለዱና በየለቱ ሰፋሪዎችን ስለሚያመጡ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኗሪወችን ለማጥፋት አየተሳካለቸው ሲሆን ይህም በዛሬው በአዲስ አመት እለትም የሚፈፅሙባቸው በደል ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ ቦታውን ከደቀደቀ ጀምሮ ያለማቋረጥና በየእለቱ እየተፈፀመ ያለ የ37 አመታት ተከታታይ ወንጀል ነው፡፡ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ መሳሪያ ያነሳ በጥላቻ የተሞላ ወያኔ ትግሬ በሚጠላው ህዝብ ላይ ምን ያህል ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ በደሎችን ሊያደርስና ወንጀሎችን ሊፈፅም እንደሚችል ለማንም ግልፅ ነው፡፡ በሰሜን አሜሪካና አውስትራሊያ በኗሪዎች ላይ ከተፈፀመው በደል የከፋ ሌላ ባይኖርም የወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀል ግን የከፋ ስለመሆኑ ግልፅ ሲሆን ይህም በማረጋገጫ የተደገፈ የዚህ ዘመን ወንጀል ነው፡፡ ለማንም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በወረራ የያዛቸውን የጎንደር አካል የሆኑ ለምና ሀብታም መሬቶችን ለግሉ ለማድረግ የሚያስችል አንዳችም ህጋዊ ምክንያት የሌለው እንደሆነ ነው፡፡ በጉልበትም ከሆነ ለጊዜው መላ ኢትዮጲያን የሚቆጣጠር ስለሆነ የተሳካለት መስሎት ይሆናል፡፡ ይሁንና ይህም ወደፊት የሚታይ ነው፡፡ የአማራን ህዝብ ግን እንኳን ወያኔ ትግሬ ሌላውም ስንት ጊዜ ሞክሮ ሊጎዳው ቀርቶ ሊረታው ያልቻለ ነው፡፡ ልክ በባድመ ላይ እንደደረሰበት የውርደት ሽንፈት ከወልቃይትም ላይ በአለም ፊት የሚዋረድ ሲሆን የሚደርስበት ቅጣት ግን የከፋ ነው የሚሆን፡፡ ለ37 አመታት ያህል በፈፀመው የተለያየና ዘግናኝ ወንጀል ተጠያቂ የሚሆን ሲሆን የዘረፈውን ሁሉ ከነወለዱ እንዲመልስና በሰቆቃ ለጨፈጨፈው ህዝብ ካሳ እንዲከፍልም ጭምር ነው የሚፈረድበት፡፡ ወያኔ አጥፍቶ ጠፊ ነው፡፡ ነገር ግን ለወያኔ መከታና አለኝታ ሆኖ ወንጀል እንዲሰራ ተባባሪ የሆነ የትግራይ ህዝብ ግን ወዮለት፡፡ የነጋው ጊዜ መሽቶና የመሸው ደግሞ በጨለማ ገብቷልና ድቅድቅ ወዳለውና ወደወሳኙ ጨለማ ገብተን በነሱ ተጠቂ ለሆነ ሁሉ አዲስ ቀን ሳይወጣለት የትግራይ ህዝብ ወያኔን በመቃወም ከህዝብ ጋር ሆኖ አዲሱ ቀን ለሱም ይወጣለት ዘንድ አሁኑ መነሳት አለበት፡፡ ወያኔ የትግራይ ወዳጅና ጠቃሚ እየመሰለ ነገር ግን ዋነኛ ጠላት የሆነና በረጅም ጉዳት ውስጥ ትግሬን የሚከት አሸባሪ ቡድን ነው፡፡ አለም የሚሰራ በአለም ህግ መሰረት እንጂ በወያኔ የትግራይ ተራራዎች ህግ አማካኝነት አይደለም እና የትግራይ ህዝብ የወልቃይትን ጉዳይ ጨምሮ ሰለወያኔ በትግራይ ህዝብ ስም ወንጀል ሊያስበብትና ሊያሳስበው ይገባል፡፡ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር እስካልቆመ ድረስና በትግራይና በጎንደር እንዲሁም በትግራይና በወሎ መካከል ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ተጠብቆ ከ1994 የወያኔ ትግሬ ክልል በፊት ካርታው እስካልተመለሰ ድረስ በምን መንገድ ሰላም አይኖርም፡፡ በጎንደርም ሆነ በወሎ በኩል በአማራና በትግራይ መካከል የሚደረግ ማንኛውም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መቆም አለበት፡፡ ይህንም ማድረግ ያለበት ህዝቡ ሲሆን ብአዴን ግን የአማራ ህዝብ ለ25 አመታት ዋነኛ ጠላትና የወያኔ አገልጋይ ባሪያ እንደሆነ በሁሉም ህዝብ የታመነና እየተናቀ ያለ የሰው ቆሻሻ ጥርቅሞች ነው፡፡ አፋርም ይህን አይነት እርምጃ በወያኔ ትግሬ ላይ የሚወስድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ሌላውም የሀገሪቱ ክፍል ይህን እንደሚያደርግ ጥርጥር የለውም፡፡ ከጦር መሳሪያና ሰላማዊ ስልፍ ይልቅ የወያኔ ትግሬን የኢኮኖሚ እንስቃሴ እየለዩ በማውጣትና እያነጣጠሩ በማጥቃት መጉዳትና የገንዘብ ምንጪ ማድረቅ መቻል ከባድ ሽንፈት የሚያደርስባቸው ስለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ ከወያኔ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ካፍቴሪያ፣ ትራንስፖርት፣ ፋብሪካና በአጠቃላይ የሱ ምርትና ንግድ ተቋም በሆነ ላይ ሁሉ ህዝብ ማዕቀብ መጣል አለበት፡፡ ምን ጊዜም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ከ1994 ዓ.ም የወያኔ ክልል በፊት የነበረው በጎንደርና በትግራይ እንዲሁም በወሎና በትግራይ መካከል ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ወደ ጥንታዊ ቦታው እንደሚመለስ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የአለም ህግ ሙሉ በሙሉ ጎንደርንና ወሎን የሚደግፍ ሲሆን አንዳችም የሚሆን ለትግራይ የለውም፡፡ ትግራን ግን በወራሪነትና ወንጀለኛነት በከባድ የሚቀጣው ነው፡፡ ስለሆነም ወልቃይቴዎችም ሆኑ ራያዎች ይህን በመረዳት ለራሳቸው መብት ጠንተው መቆም ይኖርባቸዋል፡፡ መላው አማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጲያ ህዝብና የአለምም ህግ መቶ በመቶ ከነሱ ጋር ነው፡፡ Reply
ታዲያ ጥቆማው ወያኔ ፈልጎ እንዲይዘውና ዳግም እንዲገድለው ነው?
way Goregse ,last 25 years the do know wayne take the prison . we do not know who take to prsion or relson the preson.balebet yelalat hager ena Hezebe
egna ye sheger lijoch wey alimotn wey alinorn. bet yelen 40/60 le musegn hone!! beteseb noooo. all fuck up!!!
Ye Bole Lij, Behiywet menorhm beki new 40/60 ketemegneh ebeth ayimetam ende wendochu wutana yigebagnal bileh tagel oromo ena amhara moto ante 40/60 yamrhal. Lenegeru *F* word sitatena ye mebt guday ayitayihm.
በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ አያውቅም፡፡
በታሪክ ውስጥ አንድም ሴንቲሜትር ከተከዜ ምላሽ የጎንደር መሬት የትግራይ አካልና በትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም፡፡
በ1905 በኢጣሊያና ኢትዮጲያ መካከል የተሰራው ካርታ እንደሚያመለክተው አሁን ወራሪ ትግሬ በጉልበት የያዛቸው ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ቃፍቲያና ሁመራ የጎንደር አካል የሆኑና ጎንደርን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስኑት ናቸው፡፡
ባድመ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ለኤርትራ የተፈረደበት ምክንያት በዚህ ካርታ መሰረት ብቻ ነው፡፡ ሰው ምን ቋንቋ ያወራል፣ ቁጥሩ ስንት ነው፣ ባህሉና ልምዱስ ምንድን ነው በማለት ሳይሆን አለም አቀፍ ታዋቂነት ባለው ተጨባጢ መረጃ መሰረት ቦታው የማን ነው በማለት ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮማ ሁሉም የባድመ ሰዎች ትግሬዎች ናቸው፡፡ ላለፉት 75 አመታት ያህል ባድመ በትግራይ ስር ሆና ስትተዳደር የየኖረች ነች፡፡ ህዝቡም ከትግራይ ጋር መኖር የሚፈልግ ነው፡፡ ከነዚህ በወያኔ ትግሬ ወረራ ከተያዙ የጎንደር ቦታዎች ውስጥ ግን በታሪክ ውስጥ አንድም ጫማ መሬት ለአንድም ቀን በትግራይ ስር ሆኖ ተዳድሮ አያውቅም፡፡
ይሁንና የአለም ህግና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሚያስብና የሚሰራ እንደ መራሹ ወያኔ ትግሬ እየሆነ ሳይሆን የራሱ በሆነና በትክክልና እውነት ላይ ተመርኩዞ ነው፡፡ ለዚህም ነው 100ሺህ የአማራ፣ ኦሮሞ፡ ደቡብ፡ ጋምቤላና ከትግሬ ውጪ የሆነን ሁሉንም ኢትዮጲያዊ ወጣት ሆን ብለው በባድመ ጦርነት ካስጨረሱና ያንን ያህል ገንዘብና ንብረት ከአጠፋ በኋላ የአለም ፍርድ አዋርዶና አስገድዶ ባድመን ለኤርትራ ይለቅ ዘንድ በወያኔ ትግሬ የፈረደበት፡፡
ከተከዜ ምላሽ የጎንደር ግዛት ግን ለዘመናት በተከዜ ወንዝና ሸለቆ አማካኝነት ድንበሩ በጎንደርና በትግራይ መካል በተፈጥሮ በግልፅ ተወስኖ የኖረ፣ ያለና ምን ጊዜም እንደሚኖር ለማንም ግልፅ ስለሆነ ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በምን መንገድ አንድም ሴንቲሜትር መሬት በህግም ሆነ በሀይል ማግኜት አይችልም፡፡ ከመች ጀምሮ ይህን መሬት ለመውረርና የታላቋ ትግራይ አካል ለማድረግ እንዳቀዱ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ በቦታው የፈፀሙት ዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል፣ ዝርፊያ፣ ግድያ፣ እስራትና ተቆጥሮ የማያልቅ ስቃይ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ያደረጉ ኗሪዎችን አባረውና አጥፍተው የራሳቸውን ሶወች ከትግራይ አምጥተው በማስፈር ቦታው የነሱ በማስመሰል ለግላቸው ለማድረግ ነው፡፡ በ1991 በአንድ ጊዜ ብቻ 37.000 የወያኔ ትግሬ ሚሊሺያወችን አስፍረዋል፡፡ ከ1991 ጀምሮ ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራይ በማምጣት አስፍረዋል፡፡ ይህ ቁጥር ግን አሁን የሚጨምር ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ልጆች ስለሚወለዱና በየለቱ ሰፋሪዎችን ስለሚያመጡ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ኗሪወችን ለማጥፋት አየተሳካለቸው ሲሆን ይህም በዛሬው በአዲስ አመት እለትም የሚፈፅሙባቸው በደል ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ ቦታውን ከደቀደቀ ጀምሮ ያለማቋረጥና በየእለቱ እየተፈፀመ ያለ የ37 አመታት ተከታታይ ወንጀል ነው፡፡ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ መሳሪያ ያነሳ በጥላቻ የተሞላ ወያኔ ትግሬ በሚጠላው ህዝብ ላይ ምን ያህል ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ በደሎችን ሊያደርስና ወንጀሎችን ሊፈፅም እንደሚችል ለማንም ግልፅ ነው፡፡ በሰሜን አሜሪካና አውስትራሊያ በኗሪዎች ላይ ከተፈፀመው በደል የከፋ ሌላ ባይኖርም የወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀል ግን የከፋ ስለመሆኑ ግልፅ ሲሆን ይህም በማረጋገጫ የተደገፈ የዚህ ዘመን ወንጀል ነው፡፡
ለማንም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በወረራ የያዛቸውን የጎንደር አካል የሆኑ ለምና ሀብታም መሬቶችን ለግሉ ለማድረግ የሚያስችል አንዳችም ህጋዊ ምክንያት የሌለው እንደሆነ ነው፡፡ በጉልበትም ከሆነ ለጊዜው መላ ኢትዮጲያን የሚቆጣጠር ስለሆነ የተሳካለት መስሎት ይሆናል፡፡ ይሁንና ይህም ወደፊት የሚታይ ነው፡፡ የአማራን ህዝብ ግን እንኳን ወያኔ ትግሬ ሌላውም ስንት ጊዜ ሞክሮ ሊጎዳው ቀርቶ ሊረታው ያልቻለ ነው፡፡ ልክ በባድመ ላይ እንደደረሰበት የውርደት ሽንፈት ከወልቃይትም ላይ በአለም ፊት የሚዋረድ ሲሆን የሚደርስበት ቅጣት ግን የከፋ ነው የሚሆን፡፡ ለ37 አመታት ያህል በፈፀመው የተለያየና ዘግናኝ ወንጀል ተጠያቂ የሚሆን ሲሆን የዘረፈውን ሁሉ ከነወለዱ እንዲመልስና በሰቆቃ ለጨፈጨፈው ህዝብ ካሳ እንዲከፍልም ጭምር ነው የሚፈረድበት፡፡
ወያኔ አጥፍቶ ጠፊ ነው፡፡ ነገር ግን ለወያኔ መከታና አለኝታ ሆኖ ወንጀል እንዲሰራ ተባባሪ የሆነ የትግራይ ህዝብ ግን ወዮለት፡፡ የነጋው ጊዜ መሽቶና የመሸው ደግሞ በጨለማ ገብቷልና ድቅድቅ ወዳለውና ወደወሳኙ ጨለማ ገብተን በነሱ ተጠቂ ለሆነ ሁሉ አዲስ ቀን ሳይወጣለት የትግራይ ህዝብ ወያኔን በመቃወም ከህዝብ ጋር ሆኖ አዲሱ ቀን ለሱም ይወጣለት ዘንድ አሁኑ መነሳት አለበት፡፡ ወያኔ የትግራይ ወዳጅና ጠቃሚ እየመሰለ ነገር ግን ዋነኛ ጠላት የሆነና በረጅም ጉዳት ውስጥ ትግሬን የሚከት አሸባሪ ቡድን ነው፡፡ አለም የሚሰራ በአለም ህግ መሰረት እንጂ በወያኔ የትግራይ ተራራዎች ህግ አማካኝነት አይደለም እና የትግራይ ህዝብ የወልቃይትን ጉዳይ ጨምሮ ሰለወያኔ በትግራይ ህዝብ ስም ወንጀል ሊያስበብትና ሊያሳስበው ይገባል፡፡
የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር እስካልቆመ ድረስና በትግራይና በጎንደር እንዲሁም በትግራይና በወሎ መካከል ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ተጠብቆ ከ1994 የወያኔ ትግሬ ክልል በፊት ካርታው እስካልተመለሰ ድረስ በምን መንገድ ሰላም አይኖርም፡፡ በጎንደርም ሆነ በወሎ በኩል በአማራና በትግራይ መካከል የሚደረግ ማንኛውም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መቆም አለበት፡፡ ይህንም ማድረግ ያለበት ህዝቡ ሲሆን ብአዴን ግን የአማራ ህዝብ ለ25 አመታት ዋነኛ ጠላትና የወያኔ አገልጋይ ባሪያ እንደሆነ በሁሉም ህዝብ የታመነና እየተናቀ ያለ የሰው ቆሻሻ ጥርቅሞች ነው፡፡ አፋርም ይህን አይነት እርምጃ በወያኔ ትግሬ ላይ የሚወስድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ሌላውም የሀገሪቱ ክፍል ይህን እንደሚያደርግ ጥርጥር የለውም፡፡
ከጦር መሳሪያና ሰላማዊ ስልፍ ይልቅ የወያኔ ትግሬን የኢኮኖሚ እንስቃሴ እየለዩ በማውጣትና እያነጣጠሩ በማጥቃት መጉዳትና የገንዘብ ምንጪ ማድረቅ መቻል ከባድ ሽንፈት የሚያደርስባቸው ስለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ ከወያኔ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ካፍቴሪያ፣ ትራንስፖርት፣ ፋብሪካና በአጠቃላይ የሱ ምርትና ንግድ ተቋም በሆነ ላይ ሁሉ ህዝብ ማዕቀብ መጣል አለበት፡፡
ምን ጊዜም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ከ1994 ዓ.ም የወያኔ ክልል በፊት የነበረው በጎንደርና በትግራይ እንዲሁም በወሎና በትግራይ መካከል ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ወደ ጥንታዊ ቦታው እንደሚመለስ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የአለም ህግ ሙሉ በሙሉ ጎንደርንና ወሎን የሚደግፍ ሲሆን አንዳችም የሚሆን ለትግራይ የለውም፡፡ ትግራን ግን በወራሪነትና ወንጀለኛነት በከባድ የሚቀጣው ነው፡፡ ስለሆነም ወልቃይቴዎችም ሆኑ ራያዎች ይህን በመረዳት ለራሳቸው መብት ጠንተው መቆም ይኖርባቸዋል፡፡ መላው አማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጲያ ህዝብና የአለምም ህግ መቶ በመቶ ከነሱ ጋር ነው፡፡