ይድረስ ለስዩም መስፍን:- የባድመው መሬት የት ደረሰ?

“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር”

14203091_832830650186434_4048030945547711096_nስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት ማለት ነው።

ስዩም ስለናዚ ሊያስረዳ ብዙ ደከመ፣ ትግሬን አይሁድ አድርጎ በሕዝብ የሚደረገውን ተቃውሞ የናዚ ሲል ፈረጀው። በእርሱ ቤት ለነፃነቱ የሚታገልውን ሕዝብ ማሸማቀቁ ነው። ህወሓት በትግል 60ሺ ሰው ሰውቶ በእጥፍ አካል ጉዳተኛ ሆኖበት ለስልጣን መብቃቱን አስምሮ ነገረን። 60ሺ ስለተሰዋ ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ 60ሺ ዓመት በህወሓት ጫማ ስር ሲረገጥ እንዲኖር ይፈልጋል።
ለምን 6 ሚሊየኑ የትግራይ ሕዝብ አይሰዋም፣ መስዋእትነቱ እኔን አሽከር ለማድረግ ከሆነ ለኔ ከንቱ ነው።ህወሓት ለምን 6 ሚሊየን ሕዝብ ተሰውቶበት አይመጣም ዘረኛው ድርጅት ጌታዬ፣ እኔ ደግሞ ባሪያ ልሆን አልፈቅድለትም።

ዛሬ በየዕለቱ የምትገድሉት ኦሮሞ እና አማራ ነገ ሌላውን ባሪያ ሊያደርጉ ቢታገሉ ከቆሻሻ ገንዳ ጥላቸዋለሁ። ሆኖም እንደእናንተ “አማራውን ላንኮታኩተው፣ ኦርቶዶክስን በካድሬ ቄስና ዲያቆን ልሙላው፣ ኦሮሞና አማራን እሳትና ጭድ አድርጌ የራሴን የበላይነት አስጠብቃለሁ” የሚል አስተሳሰብ ሊኖረው የሚችል ከእንግዲህ ሊፈጠር አይችልም። የህወሓት መርዘኛ ሥርዓት ለኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ ሆኖ ሲኦል ይወርዳል::
ከናንተ በፊት ምርጥ ዘር “Arayan race” “Master race” ብሎ የመጣው ድርጅት Nazi (National Socialist German Workers’ Party)ሲሆን ዋናው አመራር ደግሞ አዶልፍ ሒትለር ነበር።
“ትግሬ ወርቅ ነው፣ ከዚህ ዘር በመወለዴ እኮራለሁ” ያለው መለስ ዜናዊ ሲሆን ህወሓት የሆነ ትግሬ በስልጣንና በኢኮኖሚ የበላይ እንዲሆን ያደረገው ድርጅት ህወሓት ነው።
ሒትለር በታሪክ መዝገብ የጭካኔ ምሳሌ እንደሆነ ፣ መለስ ዜናዊም እንደዚያው ሆኗል። ህወሓትም በናዚ መዝገብ ስር ሊጻፍ ትንሽ ጊዜ ቀርቶታል።

ዛሬ ንፁሐን ኢትዮጵያዊያንን የምትማግዱበት ማዕከላዊ፣ ቃሊቲ ፣ ቂሊንጦ… ልክ እንደሆለከስት ግፋችሁን፣ ነውራችሁን፣ አረመኔነታችሁን ቀጣዩ ትውልድ የሚጎበኝባቸው ሥፍራዎች ይሆናሉ።
ስለዚህ ነፍሰ ገዳዩ አቶ ስዩም መስፍን:-

*በእናንተ መዝገበ ቃላት የህወሓት የበላይነትያብቃ ስል “ናዚነት” ከሆነ አዎ ናዚ ነኝ
*ህወሓት መቃብር እስኪገባ እንቅልፍ አልተኛም። ይህ ማለት ሒትለርነት ከሆነ ሒትለር ነኝ።
ምክንያቱም እውነት የሚገኘው ከናነተ በተቃራኒ ነውና! አቶ ስዩም ያ “ተወሰነልን” ያልከው የባድመ መሬት ከየት ደረሰ?.

አብዱረህማን ሀበሸ

 

12 Comments on “ይድረስ ለስዩም መስፍን:- የባድመው መሬት የት ደረሰ?”

  1. Seyoum Mesfin – what a retarded subhuman tigre !

    =========> ” ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት ማለት ነው። ”

    LMAO

  2. Kilinto will be where he and his group spend the rest of their lives .what the looted go back to the people of Ethiopia!!!

  3. I watched Ato serum & many other TIGREAN videos very carefuly. I am so repulsed,extremity offended by what the want to convey in their mollassased poisons.
    Mr. Seyum claims there could be some little mistakes from the his Tigrean party. He advises us TPLF can fix those tiny mistakes and moves ahead serving the people till the end of the time! Wow!.
    “THE PEOPLE” SEYUM’ ONE 3% MINORITY TRIBE COULD NOT EVEN DO GOOD TO THOSE TINY MINORIT.MESFIN’S TPLF excluded The Amharas,Gambellad,Sidamas,Guraghes,Hadiyas,Konsos,Oromos completely,other than looting their lands,natural resources.
    THEY REPEAT THEMSELVES LIKE BROKEN RECORDS,REITERATING EVERY ETHNIC ARE GOVERNING THEMSELVES. Ato Mesfin, let me tell you non of the people
    you assigned to subdue Oromos are from Oromos.Example, Ababa Dula, Workineh Gebayehu are Tigre children raised by kind and generous Oromos. OROMOS are dying by hundreds to elect their representatives in masses.
    Where is the constitution? Why not follow the language in that legal frame instead of overriding to assure the Tigre government, by Tigre, for Tigre regime on the back of 96% of non Tigre Ethiopians? WHY Tigres don’t act like their sized and worth? Tigre state worth less than a packet of cigarettes per Mengist Haile Mariam.
    We want the rules for elections, rules of the game to vote or counted as citizens be respected. INSTEAD YOU ALL TIGRES WHO POST ON WWWWEB HAVE NO CLUE WHAT “RESPECT THE RULES IN THE CONSTITUTION MEAN” YOU RATHER MENTIONED TO GET THE RESPECTS YOU DO NOT WIRTH.
    TPLF is a Tigre front that fought for Tigre, we need our kinds to be elected for you have committed Genocides on our population as TPLF.
    End Or take home your TPLF.

  4. this people very very inferior they were thepoorst of the poorst but the honest amhara and oromo they open there house for tegrea thgrea sold the amhara and oromo land foe the enemy[ tegrea dna is cruel evil sdome ]

  5. The so called “Constitution” was not from 96% majority Ethiopians.No amendment passed through scrutiny of the constituents. Under normal democracies, the people or (The constituents bring amendments to their congress for votes, if pass it will be the law or constitution). This is not the case in TPLF’s UTOPIA.
    However majority lived under the law that is made by meager minority hoping to address these shortcomings for dreadful Frick in 25 years!. HOW difficult is to even impliment to protect its
    citizens from chaos in last 25 years? Refused,renegadEd from applying their own constitution, violating 1000 times.This made the TPLF, to become gods who can commit Genocides with no accountability! Why?? What TPLF calls minor infractions,
    such as displacing citizens,breaking citizens home to rob,to kill & rape,molest little girls are criminal acts punishable to the fullest under any nations laws.
    Arresting innocents from 3 years to 100 years Olds in concentration camps,burning in gas chambers are violations that would put all of TPLF clowns behind bars at world tribunal sooner or later. TPLF is insignificant minority regime obsessed with quick get rich out of nothing would like to blind us with foggy languages such as “economic growth”,Country’s stability bla..bla..it does not add up. Country is showing buildings owned by its ethnic groups, yet our children and their children would pay for it in 1000 years for communist China.

  6. የድንበር አርቢትራርን ውሳሬ በትርጉም ስህተት ነው እንጂ ባድሜ ያኛ ነች ብሎ ህዝብን ያስጨፈረ በከንቱ የንፁሀንን ደም ያፈሰሱ መሪዎች የጫካውን የድንበር ስጦታ ውል ተፈፃሚነቱን አይተነው አሁን ደግሞ ቅማንት ወልቃይት ጠቀዴ ወሎ አፋር የትግራይ ነው ብለው ደምን አፍሰው ትግራይ ሪፐብሊክን ሊመሰርቱ በተዘጋጁበት በዚህ ወቅት የድንበር ሾተል የሆነው ስዩም መስፍን ትግራይን ከአማራ ለመቀላቀል ደም እየላሱ በፍርድ ቤት የድንበር ግልግሉ እንደሚፈፀም አትጠራጠሩ።

  7. Abbay tsehaye and et have already positioned this country worse than Rwanda & more Ethiopians suffered,died
    or being killed each day,dragged out of their homes caged in undisclosed,buried in mass graves. The difference between our county’s Genocide
    and that of Rewanda’s is, at last world responded militarily to end mass killings between two ethnics.
    In case of Ethiopia,TPLF agitated,armed Ethiopian paramilitary Somalian to mass murder Oromos of the East and the Southern frontiers for years,which large numbers of Oromos.The loss of properties are in Billions still going on, meanwhile When Oromos gain upper hand, TPLF joined
    the Somali militias in mass killings of Oromos.In this incrusions, Oromo’s regions in East and Borana are occupied by newly arriving Somali clans!
    TPLF have been killing Oromos
    Sidamas,Gambellas,Gumuz,directly,other times indirectly,by
    both sides creating rifts.
    The Ethio-Eritrean war that snuffed out the livessel of over 100000 is too not to be forgotten.
    The invitations of Sudance
    to take part of Ethiopia’s territory continue to kill,displace our people each day.In these schemes TPLF has gained a lot our citizens brutalized both ways.
    ONE does not have to be rocket scientist to figure lives being lost throughout that country each day at the hands of TPLF militias, for all unwarranted,Fervilous excuses up to insecurities that engulfed this country for last 25 years!
    No time in its History Ethiopians have suffered so much. This country has produced refugees that dared shark infested waters of Red Sea & I dean Ocean enmass perished in Bibilical proportions! All these deaths
    & sufferings were/ are the wreck less Ness of TPLF expansionist polices into other ethnics lands within the country.
    Ababy and his TPLF have surpassed Yesterday’s Genocides by many millions,are marching forwards without being held accountable for all these cooking up more of it in their Davils kitchens.Ethiopians must be alert, to resist to carry their inter-ethnic chaoses.
    We need to alert in taking pictures,lodge complaints to all rights groups if & when agitations, arming one communities takes place.
    TPLF is not trustworthy regime. We need to unite to remove such parasitic-fungus
    off our back to celebrate at the end.
    God help us all.

  8. አይ ስውሜ አሁን እንኳን የኛን አሳብ የራሱንም የራሱንም አንጎል በስርአት የሚያዘው መሆኑን እጠራጠራለሁ። ድሮም AADD Adult attention definciency disorder. ነበረበት። ኤድስም ይባላል።መለስ ግን ይህን እያወቀ አውቆ ነው ወድ ሄግ የላከው የሚሉ እሉ። ዞሮ ዞሮ የዞረበት ብቻ ሳይሆን ዞሮበት ብዙዎችን ያዙእዟረ የመለስ መዘውር ነበር። እኔ እሱን አሁን በህይወት እንዳለ መቁጠር ራሱ ስህተት ነው ባይ ነኝ። አቦይ ጥፍሀት አባይ ፅልመት ሚኒስተር ድብርት (smile minister Debretsion! We see it is hard) በረከተ ሰይጣን የሚባሉት ናቸው የሰውን ነፍስ ከስጋ እየለዩ ስጋውን እየተመገቡ ያሉት።

  9. ወደ ኦሮምያና ከፊል አማራ አመጣሁት በተረፈ የቻይና ንግድ እኮ ጥሞኛል በኮንቴነር ድንጋይም እየላኩ ነው

  10. የስዩምና አባይ ንግግር የሚመለከተው :-
    በዘር ፓለቲካ የተለከፉ ፥በጥቅም የታወሩ ፥በተፈጥሯቸው ጨካኝ የሆኑ ፥በደልን በፈቃዳቸው ለመሸከም የዝሆን ቆዳ የለበሱና ነፃነታቸውንና መብታቸውን ለሃይማኖት እምነታቸው አሳልፈው የሰጡትን ነው። የብዙሃኑ ትግልና ድል ግን እነኚህንም ነፃ ያወጣል።
    ይህ አስተዋይ ፥ብልህና ኩሩ ህዝብ ኋላ ቀር ተብሎ ሲሰደብ መስማት እጅግ በጣም ያማል!!!!

  11. @ታሪክ ሰሪው ህዝብ

    “ኣስተዋይ፣ ብልህ እና ኩሩ ህዝብ” ኣልክ? እዚህ የሚጸፈውን ኣታይም እንዴ። ከዚህ በላይ የኅላቀርነት መገለጫ የለም። ዶ

  12. የ ህ.ወ.ሃ.ት.ሰዎች በ25 አመት ዉስጥ እንዴት ከጫካ አስተሳሰብ እንዳልወጡ ተአምር ነው:: ስልጣን; የተዘረፈ ሃብት; ገዳይነት; ዘረኝነት; ጎጠኝነት; ከፋፋይነት; ተሳዳቢነት; ተመጻዳቂነት; ጨቁዋኝነት; ሌብነት; የስልጣን ብልግና; ቂመኝነት… ወዘተ እንደሚቀርባችሁ ስለምታውቁ ብቻ በትግራይ ህዝብ ስም ትነግዳላችሁ:: የጫካ አስተሳሰብን ለመጣል አምስት አመት በቂ:: ነበር በትእቢት ተወጥራችሁ ለ25 ዓመታት በጫካ አስተሳሰብ መኖራችሁ በስተእርጅና ዉርደትን እያመጣባችሁ ነው::በደህንነት; በ(ጄኔራሎች?); በልዩ ሁኔታ ሰልጥኖ ትግራይ ውስጥ ባለው የትግራይ ታጣቂ ብትኩራሩ… ወዘተ የኢትዮጵያ ህዝብ ለፍርድ እንደሚያቀርባችሁ ምንም ጥርጥር የለንም:: የቆመ የሚመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን ያለማወቅ ጉዳቱ የከፋ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*