መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News Ethiopia Wetatoch Dimts
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=TUBfVK6xJwE]

3 Comments on “መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር”

  1. ትኩስ ሰበር ዜና የማይቀር
    ኢሐዲግ ለ 4 ተከፈለ በንጉሡ ሞቱማ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ቡድን ስነጣጥቆ በኢሕአዴግ ውስጥ ገባ። መስከረም 12 ቀን 2009 ዘመቻ ከደረሰ ኢሕአዴጎችን እንቅልፍ ነሳቸው።
    በዚህ ሣምንት እርስበእርሳቸው ተጨራርሰው ከህዝቡ የሚቀላቀሉ ቡድን ታሪክ ሰረዎች በተግባር እናያለን።
    መስከረም 3 ቀን 2009

  2. ዳሸን ቢራ የሚጠጣ ካለ የኢትዮጲያዊያን ላብና ደም የሚጠጣና የወያኔ ትግሬን ዝርፊያ የሚያጧጡፍ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ በመሆኑም ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከአሁን በኋላ የወያኔ ትግሬ ዘረፋ አውታረሮች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን ዳሸን ቢራ መጠጣት ሙሉ በሙሉ ማቆም አለበት፡፡ ይህን የማያደርግ ካለ ግን በህዝብ ላይ ግፍ የሚፈፅም የወያኔ ትግሬ ንብረት የሆነ ዳሸን ቢራ እንደ ክፉ መርዝ ይሁንበት፡፡

  3. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*