በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል

 

በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል

 

ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ ቤተሰቦች ቤት ላይ ጥይት መተኮስ ጀመረ፡፡ የወልቃይት ወጣቶች ምንድን ነው በማለት ከቤታቸው ወጡ፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት እኩለ ሌሊት ድረስ በዐማሮች ላይ ተኩስ የተከፈተ ሲሆን ወጣቶች የአጸፋ መልስ አልሰጡም፡፡

ከአዲ ረመጥ ከተማ እኩለ ሌሊት ላይ መረጃውን የሰጡን ሰዎች በምን ምክንያት ይህ ተኩስ ሊፈጠር እንደቻለ ላነሳንላቸው ጥያቄ ‹‹ዛሬ የአዲስ ዓመት በመሆኑ ብዙ የወልቃይት ልጆች ይመጣሉ በሚል አስቀድሞ ዝግጅት ነበር፤ ወደ ምሽት አካባቢ መረጃው ደርሶናል፡፡ ምንም ዝግጅት ባላደረግንበት ወጣቶች የአጸፋ መልስ ሰጥተው ቢሆን ኖሮ በመከላከያ ሰራዊትና በፖሊስ በተቀነባበረ ኦፕሬሽን ዐማሮችን በጅምላ ለመጨረስ የታቀደ ነው፡፡ ሆኖም አላስፈላጊ መስእዋትነት ላለመክፈል ወጣቶቻችን እንዲሸሹ አድርገናል፡፡ አሁን የሞተ ሰው ስለመኖር አለመኖሩ የምነግርህ ነገር የለም›› ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ አቶ ዘነበ ፋንታና አቶ ተስፋየ የተባሉ ዐማሮች እከለ ሌሊት ታፍነው ተወስደዋል፡፡

 

አስተያየት ሰጪዎቹ አክለውም ‹‹አዲስ ዓመት በሰላም የሚያከብረው ትግሬ ብቻ ሆኖ እስከመቼ እንደሚቀጥል የምናየው ይሆናል›› ሲሉ ቁጭታቸውን ገልጸዋል፡፡

16 Comments on “በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል”

  1. ውሸታሞች አሁን በአገራችን ሰላም ሰፍኗል አንሰማችሁም፡፡

  2. If there is peace, why the hell do you think people are dying. This is not a hobby that people protest, fight, and dye every single day. You should be skeptical and ask yourself, why millions of people are like this( protesting and dying).

  3. በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ አያውቅም፡፡
    በታሪክ ውስጥ አንድም ሴንቲሜትር ከተከዜ ምላሽ የጎንደር መሬት የትግራይ አካልና በትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም፡፡
    በ1905 በኢጣሊያና ኢትዮጲያ መካከል የተሰራው ካርታ እንደሚያመለክተው አሁን ወራሪ ትግሬ በጉልበት የያዛቸው ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ቃፍቲያና ሁመራ የጎንደር አካል የሆኑና ጎንደርን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስኑት ናቸው፡፡

    ባድመ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ለኤርትራ የተፈረደበት ምክንያት በዚህ ካርታ መሰረት ብቻ ነው፡፡ ሰው ምን ቋንቋ ያወራል፣ ቁጥሩ ስንት ነው፣ ባህሉና ልምዱስ ምንድን ነው በማለት ሳይሆን አለም አቀፍ ታዋቂነት ባለው ተጨባጢ መረጃ መሰረት ቦታው የማን ነው በማለት ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮማ ሁሉም የባድመ ሰዎች ትግሬዎች ናቸው፡፡ ላለፉት 75 አመታት ያህል ባድመ በትግራይ ስር ሆና ስትተዳደር የየኖረች ነች፡፡ ህዝቡም ከትግራይ ጋር መኖር የሚፈልግ ነው፡፡ ከነዚህ በወያኔ ትግሬ ወረራ ከተያዙ የጎንደር ቦታዎች ውስጥ ግን በታሪክ ውስጥ አንድም ጫማ መሬት ለአንድም ቀን በትግራይ ስር ሆኖ ተዳድሮ አያውቅም፡፡

    ይሁንና የአለም ህግና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሚያስብና የሚሰራ እንደ መራሹ ወያኔ ትግሬ እየሆነ ሳይሆን የራሱ በሆነና በትክክልና እውነት ላይ ተመርኩዞ ነው፡፡ ለዚህም ነው 100ሺህ የአማራ፣ ኦሮሞ፡ ደቡብ፡ ጋምቤላና ከትግሬ ውጪ የሆነን ሁሉንም ኢትዮጲያዊ ወጣት ሆን ብለው በባድመ ጦርነት ካስጨረሱና ያንን ያህል ገንዘብና ንብረት ከአጠፋ በኋላ የአለም ፍርድ አዋርዶና አስገድዶ ባድመን ለኤርትራ ይለቅ ዘንድ በወያኔ ትግሬ የፈረደበት፡፡

    ከተከዜ ምላሽ የጎንደር ግዛት ግን ለዘመናት በተከዜ ወንዝና ሸለቆ አማካኝነት ድንበሩ በጎንደርና በትግራይ መካል በተፈጥሮ በግልፅ ተወስኖ የኖረ፣ ያለና ምን ጊዜም እንደሚኖር ለማንም ግልፅ ስለሆነ ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በምን መንገድ አንድም ሴንቲሜትር መሬት በህግም ሆነ በሀይል ማግኜት አይችልም፡፡ ከመች ጀምሮ ይህን መሬት ለመውረርና የታላቋ ትግራይ አካል ለማድረግ እንዳቀዱ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ በቦታው የፈፀሙት ዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል፣ ዝርፊያ፣ ግድያ፣ እስራትና ተቆጥሮ የማያልቅ ስቃይ ሁሉም የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንም ያደረጉ ኗሪዎችን አባረውና አጥፍተው የራሳቸውን ሶወች ከትግራይ አምጥተው በማስፈር ቦታው የነሱ በማስመሰል ለግላቸው ለማድረግ ነው፡፡ በ1991 በአንድ ጊዜ ብቻ 37.000 የወያኔ ትግሬ ሚሊሺያወችን አስፍረዋል፡፡ ከ1991 ጀምሮ ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራይ በማምጣት አስፍረዋል፡፡ ይህ ቁጥር ግን አሁን የሚጨምር ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ልጆች ስለሚወለዱና በየለቱ ሰፋሪዎችን ስለሚያመጡ፡፡

    በሌላ በኩል ደግሞ ኗሪወችን ለማጥፋት አየተሳካለቸው ሲሆን ይህም በዛሬው በአዲስ አመት እለትም የሚፈፅሙባቸው በደል ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ ቦታውን ከደቀደቀ ጀምሮ ያለማቋረጥና በየእለቱ እየተፈፀመ ያለ የ37 አመታት ተከታታይ ወንጀል ነው፡፡ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ መሳሪያ ያነሳ በጥላቻ የተሞላ ወያኔ ትግሬ በሚጠላው ህዝብ ላይ ምን ያህል ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ በድሎችን ሊያደርስና ወንጀሎችን ሊፈፅም እንደሚችል ለማንም ግልፅ ነው፡፡ በሰሜን አሜሪካና አውስትራሊያ በኗሪዎች ላይ ከተፈፀመው በደል የከፋ ሌላ ባይኖርም የወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀል ግን የከፋ ስለመሆኑ ግልፅ ሲሆን ይህም በማረጋገጫ የተደገፈ ነው የዚህ ዘመን ወንጀል ነው፡፡

    ለማንም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ በወረራ የያዛቸውን የጎንደር አካል የሆኑ ለምና ሀብታም መሬቶችን ለግሉ ለማድረግ የሚያስችል አንዳችም ህጋዊ ምክንያት የሌለው እንደሆነ ነው፡፡ በጉልበትም ከሆነ ለጊዜው መላ ኢትዮጲያን የሚቆጣጠር ስለሆነ የተሳካለት መስሎት ይሆናል፡፡ ይሁንና ይህም ወደፊት የሚታይ ነው፡፡ የአማራን ህዝብ ግን እንኳን ወያኔ ትግሬ ሌላውም ስንት ጊዜ ሞክሮ ሊጎዳው ቀርቶ ሊረታው ያልቻለ ነው፡፡ ልክ በባድመ ላይ አንደደረሰበት የውርደት ሽንፈት ከወልቃይትም ላይ በአለም ፊት የሚዋረድ ሲሆን የሚደርስበት ቅጣት ግን የከፋ ነው የሚሆን፡፡ ለ37 አመታት ያህል በፈፀመው የተለያየና ዘግናኝ ወንጀል ተጠያቂ የሚሆን ሲሆን የዘረፈውን ሁሉ ከነወለዱ እንዲሚልስና በሰቆቃ ለጨፈጨፈው ህዝብ ካሳ እንዲከፍልም ጭምር ነው የሚፈረድበት፡፡

    ወያኔ አጥፍቶ ጠፊ ነው፡፡ ነገር ግን ለወያኔ መከታና አለኝታ ሆኖ ወንጀል እንዲሰራ ተባባሪ የሆነ የትግራይ ህዝብ ግን ወዮለት፡፡ የነጋው ጊዜ መሽቶና የመሸው ደግሞ በጨለማ ገብቷልና ድቅድቅ ወዳለውና ወደወሳኙ ጨለማ ገብተን በነሱ ተጠቂ ለሆነ ሁሉ አዲስ ቀን ሳይወጣለት የትግራይ ህዝብ ወያኔን በመቃወም ከህዝብ ጋር ሆኖ አዲሱ ቀን ለሱም ይወጣለት ዘንድ አሁኑ መነሳት አለበት፡፡ ወያኔ የትግራይ ወዳጅና ጠቃሚ እየመሰለ ነገር ግን ዋነኛ ጠላት የሆነና በረጅም ጉዳት ውስጥ ትግሬን የሚከት አሸባሪ ቡድን ነው፡፡ አለም የሚሰራ በአለም ህግ መሰረት እንጂ በወያኔ የትግራይ ተራራዎች ህግ አማካኝነት አይደለም እና የትግራይ ህዝብ የወልቃይትን ጉዳይ ጨምሮ ሰለወያኔ በትግራይ ህዝብ ስም ወንጀል ሊያስበብትና ሊያሳስበው ይገባል፡፡

    የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር እስካልቆመ ድረስና በትግራይና በጎንደር እንዲሁም በትግራይና በወሎ መካከል ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ተተብቆ ከ1994 የወያኔ ትግሬ ክልል በፊት ካርታው እስካልተመለሰ ድረስ በምን መንገድ ሰላም አይኖርም፡፡ በጎንደርም ሆነ በወሎ በኩል በአማራና በትግራይ መካከል የሚደረግ ማንኛውም የኢኮኖሚ አንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መቆም አለበት፡፡ ይህንም ማድረግ ያለበት ህዝቡ ሲሆን ብአዴን ግን የአማራ ህዝብ ለ25 አመታት ዋነኛ ጠላትና የወያኔ አገልጋይ ባሪያ እንደሆነ በሁሉም ህዝብ የታመነና እየተናቀ ያለ የሰው ቆሻሻ ጥርቅሞች ነው፡፡ እፋርም ይህን አይነት እርምጃ በወያኔ ትግሬ ላይ የሚወስድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ሌላውም የሀገሪቱ ክፍል ይህን እንደሚያደርግ ጥርጥር የለውም፡፡

    ከጦር መሳሪያና ሰላማዊ ስልፍ ይልቅ የወያኔ ትግሬን የኢኮኖሚ እንስቃሴ እየለዩ በማውጣትና እያነጣጠሩ በማጥቃት መጉዳትና የገንዘብ ምንጪ ማድረቅ መቻል ከባድ ሽንፈት የሚያደርስባቸው ስለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ ከወያኔ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ካፍቴሪያ፣ ትራንስፖርት፣ ፋብሪካና በአጠቃላይ የሱ ምርትና ንግድ ተቋም በሆነ ላይ ሁሉ ህዝብ ማዕቀብ መጣል አለበት፡፡

    ምን ጊዜም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ከ1994 ዓ.ም የወያኔ ክልል በፊት የነበረው በጎንደርና በትግራይ እንዲሁም በወሎና በትግራይ መካከል ዘመናት ያሰቆጠረ የድንበር ወሰን ወደ ጥንታዊ ቦታው እንደሚመለስ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የአለም ህግ ሙሉ በሙሉ ጎንደርንና ወሎን የሚደግፍ ሲሆን አንዳችም የሚሆን ለትግራይ የለውም፡፡ ትግራን ግን በወራሪነትና ወንጀለኛነት በከባድ የሚቀጣው ነው፡፡ ስለሆነም ወልቃይቴዎችም ሆኑ ራያዎች ይህን በመረዳት ለራሳቸው መብት ጠንተው መቆም ይኖርባቸዋል፡፡ መላው አማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጲያ ህዝብና የአለምም ህግ መቶ በመቶ ከነሱ ጋር ነው፡፡

  4. The anti-Tigray campaign that is going on in the Wolkait or western Tigray is the work of few Amharas. The Amharas have not given up their expansionist ambitions and want to annex historically Tigrayan lands such as Wolkait.The Amhara expansionists have also occupied the lands of neignbouring Sudan and are opposed to the Return of these Sudanese lands to its rightful owner,Sudan.The EPRDF has been addressing the injustices of the previous Amhara regimes and decided to give back these lands to Sudan for the sake of Peace and good neighbourly relations. The Old Amhara map of Ethiopia has included lands unlawfully taken and occupied from neigbours and the EPRDF is investigating the issue.

  5. ደስታው ጥበቡ !
    ንገራቸው እነዚህ ወሽካቶችን ! ወሬኞች!
    ማፈሪያዎች ! ዘራፊ ቦዘኔ ሁላ ! ምንም በሌለበት የህዝብን ሠላም የሚዘርፉ የዐረብ ተላላኪ ቅጥረኞች ሁሉ !

  6. መረጃዎች !
    የት/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ያዘው ?
    ባንኮች በቃ ባዶ ቀርተው ተዘጉ ማለት ነው? ሥራ የለም ?
    በ”ጀግኖቹ” ጎንደሮቾ የተማረኩት የጦር ጀቶች አሁንም አራት ኪሎን እየደበደቡ ነው የሚባለውስ ?
    ከቤት ወጥን ንፁህ አየር አማረን !መቼ ነው ነፃ እምታወጡን ?

  7. መልካም ዜና ከእስራኤል

    ብዛት ሳይሆን ጥራትና ጩኸት ሳይሆን በማነጣጠር ማጥቃት መቻል ነው ተጨባጪ ለውጥ ማምጣት የሚቻል፡፡ ሰላማዊ ሰልፍን በሚመለከትም በወያኔ ላይ ጉዳት ሊያስከትልና ለህዝብ ደግሞ ጥቅም ሊያመጣ በሚችል መንገድ ነው መሰራት የሚኖርበት፡፡

    ይህንም በማመን መስከረም 19፣ 2016 እኤአ በእስራኤል አቆጣጠር ከጠዋቱ 10 ሰዓት ጀምሮ በቴላቪቭ ከተማ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ ከዚህ በፊት በአለም ላይ ከተካሄዱ ሰልፎች በበለጠና በተሳካ ይፈፀምም ዘንድ ሁሉም በቁጨትና ወኔ ተሞልቶ እየተረባረበ ሲሆን እንደሚሳም ጥርጥር የለው፡፡ በመሆኑም በዚህ ታሪካዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ማንኛውንም አይነት ልዩነት ወደ ጎን በመተው ሁሉም ኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን በአንድ ልብ ሆነው ለአንድ ሀገርና ህዝብ ሲሉ በጋራ ከዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ መገኜት ይኖርባቸዋል፡፡ ኤርትራዊያን እህቶችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ የሚል እምነት አለ፡፡

    የወያኔ ጣልቃ ገቦች ያልሆነ ድርጊት በመፈፀም ያልሆነ ስም እዳያሰጡና አቅጣጫ እንዳያስቀይሩ በቅርበት መከታተልና በሚፈፀምበት ጊዜ አነሱን መያዝና ማንነታቸውን አረጋግጦና አጋልጦ ለህግ ማቅረብ ይገባል፡፡ ባህር ዳርም ሆነ ከሌላ ቦታ ለደረሰው የአምቡላንስም ሆነ ሌላ የህዝብ ንብረት መውደም ተጠያቂዎቹ የወያኔ ቅጥረኞችና ሰላዮች ሆነው እያሉ ነገር ግን ጥፋተኛ ያስመሰሉት ሰላማዊውን ህዝብ ነው፡፡ ይህንም የሚያደርጉ የህዝቡ አካልና የሰልፉ ተባባሪ አየመሰሉ ከሰልፉም ሆነ ከርግሩ መሀል በመገኜት ነው፡፡

    ማንም እንደሚያውቀው አሜሪካና እንግሊዝ የወያኔ ጌታዎችና አለቃዎች ብቻ ሳይሆኑ ከጅምሩ ጀምሮ ያመጧቸው አነሱ ናቸው፡፡ በኢትዮጲያ ስም የሚያደርጉት እርዳታም ሆነ የልመና ስጦታ የወያኔ የግል መክበሪያና የትግራይ መገንቢያ እንደሆነ ማንም ያውቀዋል፡፡ አሜሪካና እንግሊዝ በማንኛውም በወያኔ ወንጀል ተጠያቂዎች ሲሆኑ እነሱ ህዝብን መጨፍጨፍ አቁም ካሉት ማቆም ብቻ ሳይሆን ከስልጣን ውረድ ቢሉትም ወዲያው የሚወርድ ነው፡፡ በመሆኑም ከአሜሪከ ኢምባሲ ፊት ለፊት በእስራኤልም ሆነ በሌሎች ሀገሮች ሰላማዊ ሰልፍ መደረግ ቀጣይነት ያለው ዋነኛ አላማ መሆን ይኖርበታል፡፡ በእንግሊዝና ቻይናም እንደዚሁ፡፡ እነዚህ ሶስቱ ሀገሮች ናቸው ስለወያኔ ሙሉ በሙሉ የሚያገባቸውና የሚሆነውን ሁሉ እንዲሆን እያስቻሉት ያሉ፡፡

    ትልቁ ቁም ነገር ግን በኢምባሲ ፊት ለፊት እየተገኙ መጮህ ሳይሆን በሀገርም ሆነ በአለም የሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ምሁራን፣ ታሪክ አዋቂዎች፣ የአይን ምስክሮችና ሌሎችም የሚሳተፉበት ስራ መሰራት ያለበት ሲሆን ይህን በተጨባጪ የሚታይን የወያኔን በሀገርና በወገን ላይ በደል ሁሉንምና ከ1969 ጀምሮ በጎንደር ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ካፍቲያና ሁመራ ተከዜን ተሻገሮ በመምጣት ለ37 አመታተ የፈፀመውን በደል አንድም ሳይቀር ሁሉንም በማሰባሰብ በችሎታ አዘጋጅቶ ኮፒውን ለኢምባሲዎችም ሆነ ለሚመለከተው ሁሉ ማሰራጨት ይገባል፡፡ ስለወሎ ራያን በተመለከተም ይህን አይነት ስራ መሰራት አለበት፡፡ በአዲስ አበባ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ጋምቢላ፣ ኢትዮጲያ ሶማሊ፣ ደቡብና በሌሎችም ቦታዎች ወያኔ ትግሬ በተደጋጋሚ እየፈፀመው ያለን ወንጀል በፎቶና በመረጃ በመደገፍ በወረቀት ላይ አዘጋጀቶ ለኢምባሲዎችም ሆነ የተባበሩት መንግስታትንና የአለም ፍርድ ቤትን ጨምሮ ለሌሎችም ማድረስ ይገባል፡፡

    ዝም ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣትና ሲጮሁ ውሎ መመለስ ግን ዋጋ የሌውና ትርጉም የሚያሳጣ ነው፡፡ ብልጥነትና አዋቂነት በተሞላበት መንገድ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ይገባል፡፡ ወያኔን አንድ እስከሚያደርጉት ድረስም በአሜሪካ፣ እንግሊዝና ቻይና ኢምባሲዎችና የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ በአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት ላይም ግፊት ማድረግ ግድ የሚል ነው፡፡ ቢያንስ በየወሩ አንድ ጊዜ ማለትም በአመት 12 ጊዜ በየሀገሩ የሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ በየቀኑ ሰቆቃ ተሸካሚ የሆነን ህዝብ ለማዳን ይቻል ዘንድ የሚቻልን አስተዋፅኦ ሁሉ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡

    ወያኔ ትግሬ ትግራይን ከጎንደር እስካላስወጣና የተከዜን ወንዝ በሁሉቱ መካከል ተፈጥሯዊና ዘላለማዊ ድንበርነት እስካላከበረ ድረስ በፍፁም ሰላም አይኖርም፡፡ ጎንደሬና አማራ የሆነ ሁሉም ይህን ታሪካዊና ህጋዊ የሆነ የሱን ቦታ ለማስከበር ቆርጦ የተነሳ ብቻ ሳይሆን ብቃትም ሆነ ህጋዊ ምክንያት ያለው ስለሆነ መብቱን ለማስጠበቅ የሚያግደው ምንም ነገር የለም፡፡ ትርፉ መጎዳዳትና በተለይም ከትውልድ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ደም መቃባት ሲሆን ይህም በወያኔ ትግሬ ምክንያት ነው፡፡ ከአሁን ጀምሮ ትግራይን ከጎንደር በማስወጣት ተከዜን አሻግረው ትግራይን ከራሱ ቦታ ከትግራይ ቢያቆሙት ግን በጣም ብዙ ችግሮች እንደሚፈቱ ምን ጥርጥር የለውም፡፡ ወያኔ ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ቦታ የትግራይ አካል ለማድረግ ምን አይነት መብትም ሆነ ምክንያት የሌለው መሆኑን እያወቀ ምን አይነት አማራ ነው ይህን በዝምታ የሚመለከት፤ የሚከፈለውን መሰዋዕት ሁሉ ከፍሎ በጣም ሰፊ፣ ሀብታም፣ ጠቃሚና ጥንታዊ የሆነ ቦታውን ያስመልሳል እንጂ፡፡

    በመስከረም 19፣ 2016 በቴላቪቭ ከተማ በአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በህዝብ ብዛት ብቻ ሳይሆን በተለይም ውጤታማ በመሆን በኩል የሚጠበቅ ነው፡፡ ወልቃይትን፣ ጠለምትን፣ ጠገዴንና ሁመራን በተመለከተ ከጥንት ጀምሮ የጎንደር አካልነታቸውን የሚያመለክት ብዙ መረጃዎች አሉና ይህንና ወያኔ በኗሪዎች ላይ ለ37 አመታት ያህል የፈፀመውን ዘግናኝ በደል ሁሉንም በዝርዝር በደንብ በማዘጋጀት በፅሁፍ የተደገፈ መረጃ ለኢምባሲዎች፣ መንግስታትና ተቋማት ማድረስ ግድ የሚ ነው፡፡ ይህም በሀገርና በመላው አለም የሚገኙ ጉዳዩ የሚመለከታቸውና ችሎታው ያላቸው የሚሳተፉበት እና በጥራትና በትክክል ዝርዝር ጉዳዮችን ሁሉንም አቅፎ በአንድ ወጥ መዘጋጀትና በመረጃነት መልክ መያዝ ይኖርበታል፡፡

    ትልቅ ምስጋና እና ክብር በእስራኤል ለሚገኙ ኢትዮጲዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ፡፡ አንድነት ሀይል ነው፡፡

  8. አገራችን ወደ የት እየሄደች ነው? አሁን ደግሞ ራያ ራያ እንጅ ትግሬ አይደለችም የሚል ውይይት በዶ/ር ተበጀ ሞላና SBS ሬዲዮ ተካሂዷል (ኢትዮ ሚድያ በመግባት ማዳመጥ ይቻላል)። ወልቃይት አማራ ነኝ ሲል ራያ ደግሞ እኔ ራያ እንጅ ትግሬ አይደለሁም ሲል ለትግራይ ምን ተረፋት። ይኽ ልክ አይደለም ትንሽ ለታላቋ ትግራይ እንስብላት ጎበዝ።

  9. You are one of the running dogs who usually presenting a false statement because you grown up like that. Nothing is know to you except echoing what some one has said. So the write is true but the people and youths were clever to tactically avoid the unwanted disaster. That is maturity Tigiran police must learn

  10. አክሊሉ ስዩም

    ራያ ራያ እንጂ ትግሬ አይደለም፡፡ ራያ ሁል ጊዜም የወሎ እንጂ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም፡፡ ነገ ደግሞ አፋር ቦታየን መልስ ብሎ ትግራይን መጠየቁ አይቀርም፡፡

    ወያኔ ያልገባው ነገር ቢኖር የራስ ያልሆነ ምንም ነገር ይሁን ምን ጊዜም የራስ ሊሆን የማይችልና በህገወጥ መንገድ የተያዘ ከሆነ በወንጀለኛነት የሚያስጠይቅና የሚያሰቀጣ ሲሆን ለባለ ሀበቱ መመለስ እንዳለበት ሀቅ ነው፡፡

    ወያኔ ትግሬ ያለው አማራጪ አንድ ብቻ ሲሆን ይህም ከ1994 ክልል በፊት የነበረን በጎንደርና በትግራይ እንዲሁም በወሎና በትግራይ መካከል ያለን ዘመናት ያሰቆጠረ ወሰን ማክበር ነው፡፡ የዘር ፖለቲካንም በመተው ሁሉም ዜጎች በሀገር እየተንቀሳቀሱ ዜግነታቸው ሙሉ በሙሉ ተከብሮ መኖርና መስራት እንዲችሉ በሚያደርግ ህግ መተካት ይገባል፡፡ ይህም ሲሆን ትግሬ የሆነም ጪምር ልክ እንዳለፈው ሁሉም ዜጋ በሀገሩ እየተዘዋወረ እየኖረና እየሰራ ህይዎት መምራት ይችላል ማለት ነው፡፡

  11. G. Mequanent !!! The land you claiming is the true Ethiopians land.But if you think this land is belong to the evil empire TPLF and also to Sudanese for sure it will be your Sudan boy and your grave!!! That land you talking about is the lions land !!!

  12. the woyane fascist dream of Greater tigre republic also includes giving away Ethiopian land to Sudan . this strategy of the fascists goes in tandem with their main objective of destroying the amhara population. having annexed wolkayit-tegede, Humera and Telemt and Northern Wollo into greater tigre, Woyane fascists have now created a link with sudan by land.

    the fascist woyane are trying to squeeze the amhara , out of existence by taking away the land the amharas live on, and by conspiracy with sudan, by mass killings, evictions and by jailing and torturing those who happen to fall in their hands. in the east tplf fascists have also occupied parts of Afar region to extend their boundary to the Red sea.

    regardless of what tplf looters and thugs do, to implement their dirty, fascistic plan to destroy the amhara and build their ’empire’, their satanic agenda is proving to be a futile attempt which is backfiring and is accelerating their own total annihilation day by day.

    the struggle continues!
    death to fascist woyane gujile

  13. @ታዛቢ ነዋሪ

    መረጃዎች !
    የት/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ያዘው ? I think it is your mother.
    ባንኮች በቃ ባዶ ቀርተው ተዘጉ ማለት ነው? ሥራ የለም ? No, they are being used as a prison for innocent Ethiopians.
    በጀግኖቹ ጎንደሮቾ የተማረኩት የጦር ጀቶች አሁንም አራት ኪሎን እየደበደቡ ነው የሚባለውስ ? Why don’t you look for them in your mother’s backyard.
    ከቤት ወጥን ንፁህ አየር አማረን !መቼ ነው ነፃ እምታወጡን ? Are you planning to sell the God given air too? you wodi telemanit.

  14. To: G. Mequanent and Ethiopyawi; It is amazing and sad to see you two Woyane dogs lying and lying. Woyane is the enemy of Ethiopia and Ethiopians and our people from Gondar to Sudamo and from Ogaden to Gambela including the people of Tigray will eradicate the Woyane criminal terrorists in the near future. Woyane has already campaigning to start genocides, ethnic cleansings, and extra judicial murders of Ethiopians who demanded equality, freedom, respect. the rule of law, and democratic governance. Rules of law, democratic governance, equality, and justice is not comparable with Woyane and its administration. Woyane is a terrorist racists mafia that does not respect citizens. As it is, Woyane ishould be dismantled and destroyed and its leaders and members should be gone for ever from among normal humans.

  15. your history is being merceney tgrea why? being a merceneru it maks you proud tgrea make ethiopia land lock tgrea sold our land to sudan tgrea how we are going to live with the answer is impossiple

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*