የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ

የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ

ፍሪደም ሀውስ (Freedom House) አመታዊ ዘገባውን አወጣ

የአምስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተላለፈ

የአቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት በድጋሚ መመረጣቸው ተነገረ

የናይጄሪያ መንግስት ቦኮሃራም ይዟቸው የነበሩ ዜጎችን አስለቀቀ

በመካከለኛው አፍሪካ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በፈጠሩት ግጭት ከሰባት ያላነሱ ሰዎች ሞቱ

በሊቢያ አንድ ሄሊኮፕተር በጥይት ተመቶ ወደቀ

በሚቀጥሉት 20 ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ የአንበሶች ቁጥር አሁን ካለበት በእጥፍ ይቀንሳል ተባለ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=kT1_d-4WC48]

 

Finote Democracy Voice of Ehiopian Unity Radio የጥቅምት 17 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (October 28, 2015 News)

1 Comment on “የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ”

  1. ይህ ድርጅት እጅጉን አሣፋሪው ተግባሩ ራሡ ፈንጂ ቀብሮ ራሡ ማፈንዳቱ ነው።

    ሁለተኛ ነገር እነኚህ የቀድሞው ድልብ የሥለላ አባላት በአሁኑ ሠአት ለታሠበው የፀረ ሙሥና

    ዘመቻ የቀድሞዎቹ በከፍተኛ ተጠርጣሪዎችን የማሥመለጫ ሙሥና ውሥጥ የተዘፈቁም

    ሥለሆነም አሻንጉሊቱ መንግሥት ይህን ፈፀምኩ ብሎ እንደሚያናፋ የምናየው ትርኢት ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*