አዳማ ናዝሬት ውስጥ የኤች አይ ቪ ህሙማን ማደርያ የነበረ ተቋም ወደ ባርና ሬስቶራንትነት ተቀየረ!
አዳማ ናዝሬት ውስጥ የኤች አይ ቪ ህሙማን ማደርያ የነበረ ተቋም ወደ ባርና ሬስቶራንትነት ተቀየረ! ይህን ቪዲዮ እዩት! የደረስንበትን አሳፋሪና አሳዛኝ ሁኔታ በደምብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያችኋል። እባካችሁ ድንገት ሰሚ ተገኝቶ እርምጃ እንዲወሰድ ሁላችንም ሼር እናድርግና ዜናውን እናሰራጭ! >>>
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=KcTToMLOlds]
Ayzohe Egezhabere yawekal when I see your speech I cried I can not do any thing but I Will pray. I am puoud of you
በእድገትና ትራንሥፎርሜሽን ምን የማይታይ ጉድ አለ
sile mengist albawa adama yihen bicha new yemitawkut