አይሲስ በኢትዮጵያ የራሱን መሬት ከልሎ ራስ ገዝ አስተዳደር ሲያደራጅ ደረስኩበት ሲል ወያኔ ተናገረ::

የወያኔ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ውስጥ የአይሲስን አራጅ ቡድን አላማ በማስፋፋት የአይሲስ የኢትዮጵያ መቀመጫን ለመመስረት ግዛታቸውን ለመገንባት ሲሉ ደርሼባቸዋለሁ ያለውን 20 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውያለሁ ሲል ተናገረ::ይህ ወያኔ ስለ አይሲስ ሕዋስ እና ግዛት መመስረት ሲናገር ለመጀመሪያ ጊዜው ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ አይሲስ የራሱን መሬት ከልሎ ራስ ገዝ አስተዳደር በመመስረት ላይ እንዳለ ተደርሶበታል ተብሏል::

ሙሉውን እዚህ ጋር ያንብቡ::

 

Ethiopia arrests ISIS-linked cell intending to announce Islamic emirate