አዳማ ናዝሬት ውስጥ የኤች አይ ቪ ህሙማን ማደርያ የነበረ ተቋም ወደ ባርና ሬስቶራንትነት ተቀየረ!
አዳማ ናዝሬት ውስጥ የኤች አይ ቪ ህሙማን ማደርያ የነበረ ተቋም ወደ ባርና ሬስቶራንትነት ተቀየረ! ይህን ቪዲዮ እዩት! የደረስንበትን አሳፋሪና አሳዛኝ ሁኔታ በደምብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያችኋል። እባካችሁ ድንገት ሰሚ ተገኝቶ እርምጃ እንዲወሰድ ሁላችንም ሼር እናድርግና ዜናውን እናሰራጭ! >>> [youtube http://www.youtube.com/watch?v=KcTToMLOlds]