ልጆች ምግብ አልመገበም ብለው ካስቸገሩ የሚከተሉትን 8 ዘዴዎች ይጠቀሙ::
ልጆች ምግብ አልመገበም ብለው ካስቸገሩ የሚከተሉትን 8 ዘዴዎች ይጠቀሙ:: ===== ልጆች ፍቅር ናቸው የእግዝኣብሄር ስጦታዎች…ይወደዳሉ::የራስዎን ልጆች አሊያም የወንድም እህት ቤተሰብ ዘመድ ጎረቤት ልጆች በፍቅር ይወዳሉ::ልጆች በብዛት ምግብ አልበላም ብለው ሲያስቸግሩ ይታያሉ::ታዲያ ልጆች ምግብ አልበላም ብለው ሲቀውጡት እርስዎ አይጨናነቁ ቀላል ነው …