የተደበቁ እውነቶች በሳውዲ አረቢያ (ነብዩ ሲራክ-ከሳውዲ አረቢያ)
ካጠፋነው እንማር በበጎ እንበረታበት ዘንድ ያለፈውን ዛሬ ላይ እያነሳሁ በማዘክርበት ቀጣይ መጣጥፌ በሳውዲ የተለያዩ እስር ቤቶች ስቃይ መከራቸውን ስለሚያዩ ወገኖች፣ በቆንስሉ ግቢ በሚገኘው መጠለያ ስለሚገኙ ወገኖችና አልፎ አልፎ በሰሞኑ ሰበር ወጋወጌ ያየሁ የሰማሁትን በመረጃ እየደገፍኩ ለማቅረብ ሙከራ ማድረጉን ገፍቸበታለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)