የኢትዮ-ካናዳዊው ወጣት መታሰር እያወዛገበ ነው

ሁለተኛ ካናዳዊ በኢትዮጵያ እስር ቤት ገባ

Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 12 ቀን 2003 ዓ.ም April 20, 2011)የ26 አመቱ ወጣት ካናዳዊ ፍዋዝ ሀርጋያ በኢትዮጵያ እስር ቤት ከሁለት ሳምንት በላይ መቆየት የካናዳ መንግስትንና ቤተሰቦቹን እንዳሳሰበ ተገለጸ።