በሊቢያ እስካሁን መረጋጋት አልሰፈነም፤ በማሊም እንዲሁ። በተለይ ሰሜን ማሊ ካለፉት ወራት አንስቶ በአክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ቁጥጥር ስር ትገኛለች። በአሁ…

በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተ…

በህይወቱ ብዙ ፈተናዎችን እያለፈ ትምህርቱን ገፍቶ ከግብ የደረሰ ወጣት ነዉ። ወጣት ገዛኸኝ አባዋ ከምንም በላይ ትምህርት ለዉጥ ያመጣል ብሎ ያምናል።

የኖርዌይ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ለአዉሮጳ ኅብረት የሰላም ኖቤል ሽልማቱን ሰጥቷል። የሽላማት ኮሚቴዉ ኅብረቱ በአዉሮጳ በጠላትነት ይተያዩ በ…

የሼል ኩባንያ በኒዤር ዴልታ በተፈጠረው የአካባቢ ብክለት በደን ኻግ በሚገኘው ፍ/ቤት ተከሶ ዛሬ ቀረበ። ከሳሾቹም አራት የናይጀርያ ገበሬዎች ናቸው። በአው

ሰባት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተው የኢትዮጵያ ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ከጥቂት ቀናት በፊት መግለጫ ሰ…

ባለርዕይ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሚታዩ የወጣቶች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ መንግሥት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና መንግሥታዊ

በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገን ጠያቂዎች በሊቢያ ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ አንዳንድ ስልክ ደውለው የገለፁልን ኢትዮጵያውያን አስታወቁ። «ስለኛ ተ…

በድንበር ግጭት እና በሰበቡ በተከተለው የአምስት ሰዎች ሞት የተቀሰቀሰው የቱርክና የሶርያ ውዝግብ ከትናንት ጀምሮ ሌላ መልክ ይዞዋል። የቱርክ የጦር አይ

የጀርመን ሚኒስትሮች ካቢኔ በሃይማኖት ላይ የተመሠረተዉ ወንዶች ልጆችን የማስገረዝ ባህልና ልማድ የሚያስቀጣ አይደለም ሲል ለወላጆች የመወሰን መብታቸዉ

በቅርቡ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው በጀርመን የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ስብሰባ ላይ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚታየውን የ

ፀረ የሞቱ ቅጣት ቀን ዛሬ ለ 10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ውሏል። በያመቱ የሞቱ ቅጣት በይፋ የሚወገዝበት ይህ ዕለት ታስቦ እንዲውል ሀሳቡን እአአ በ2002…

በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ው

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዛሬ በግሪክ መዲና አተንስ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒስዮስ ሳማራስ ጋ ተወያዩ። ሜርክ…

ከትናንት በስቲያ አብዲ ፋራህ ሺርዶን በሶማሊያ አዲስ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በቅርቡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሆኖ በተመረጡት ሐሰን ሼ መሐመድ የ

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክ

የቱኒዝያ ፕሬዚደንት ሞንሴፍ ማርዙኪ በሺዎች የሚቆጠሩ ተስፋ የቆረጡና በትናንሽ ጀልባዎች ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ሞት ላ

ከአራት ቀናት በፊት በሶርያ እና ቱርክ ድንበር ላይ የጀመረዉ ግጭት አይሎ መቀጠሉ ተነገረ። ሶርያ እንደገና አዲስ ጥቃት በመሰንዘሯ የቱርክ ወታደራዊ ሃይል …

በኦሮምያ ክልል አዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ ለገጣፎ እና ለገዳዲ በተሰኙ የገጠር ቀበሌ ማህበራት ጤፍ እና ሌሎች ሰብሎችን እያመረቱ ይተዳደሩ የነበሩ ገበሪዎ

በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ተከስቷል የሚባለው የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት በሀገሪቱ ባንኮች ዕለታዊ ተግባር ላይ አስተጓጎለ። የክምችቱ እጥረ…

በኢትዮጳያ ዉሃን ጠጥቶ፤ እሸትዋን በልቶ፤ ያደገ ዜጋ ሁሉ፤ ምን ከአገር ርቆ ቢሄድ፤ ያደገበትን ባህሉን ይረሳል ማለት ዘበት ነዉ። በዉጭ አገር ሲኖር፤ ዘመ…

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማ

በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የ

የሶማሊያ አምባሳደር የሶማሊያን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ ለመቀበል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ። የሶማ…

ትናንት ከሶርያ ምድር በተወነጨፈ ሞርታር አምስት ዜጎቿ የተገደሉባት ቱርክ የአፀፋ ጥቃት ሰነዘረች። በሁለቱ ተጎራባች ሀገሮች መካከል የተካረረዉ ፍጥጫ እ…

ሞዛምቢክን 15 ዓመታት ሙሉ ያዳቀቀውን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው የሰላም ውል ከተፈረመ ነገ እአአ ጥቅምት አራት ቀን 20 ዓመት ይሆነዋል። በምሕፃሩ ፍሬሊሞ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን የታገደ ገንዘብ አስመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥቅምት ስድስት 2005ዓ,ም ቀጠ…