የጠ/ሚሩ የቀብር ሥነ-ስርአት ተፈጸመ DW Amharic September 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ቀብር በዛሬው ዕለት በይፋ የሃዘን ስነ ስርዓት ተፈጸመ። የሟቹ አስከሬን በብዙ ሺህ ሃዘንተኞች ታጅቦ ወደ መስቀል አደባባይ ካመራ በኋላ በዚያው በተካሄደው መንግሥታዊ የሃዘን ስነ ስርዓት ላይ በርካታ የአፍሪቃ መሪዎችና ዓለምአቀፍ ልዑካን መገኘታቸውን የዜና ምንጮች አመልክተዋል።