click here for pdf በአሜሪካዋ ኮኔክቲከት ግዛት በሳንዲ ሁክ ትምህርት ቤት ሕጻናትና መምህራን ላይ የተፈጸመው ኢ ሰብአዊ ግድያ ሰሞኑን የዓለም መነጋገርያ ከሆ

READ THIS IN PDF

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ግልጽ ደብዳቤ 

ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ

ፓ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአምስት ዓመታት በፊት በመምህሯ መደፈሯ የተገለፀ አንዲት ተማሪ ሁኔታዉን ለሚመለከተዉ አካል አቤት ብትልም እስካሁን መፍትሄ አማግኘ

በጀርመናዉያን ዘንድ የቤተሰብ በዓል የሚባለዉ እና እጅግ ተወዳጁ የልደት በዓል፤ የገና ገበያን ይዞ የገና ዛፍን አስከትሎ የገና አባትን ስጦታ አሸክሞ በመ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሜንና ደቡብ ሱዳን ከወራት በፊት የፈረሙትን የሰላም ስምምነት ተፈጻሚ እንዲደርጉ ግፊት ለማድረግ ትና

ሔለን ዘውዱ አየለ
በኩዌት፣ በሳዑዲ ዓረቢያና በጅዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሰው ኃይልን በርካሽ ዋጋ ሊያቀርብ እንደሚችል በአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ማስታወ

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
በ1900 ዓ.ም. በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መንግሥታት ስምምነት፣ “በልዩ የቆመ ፍርድ ቤት” የሚል ስያሜ የተቋቋመ ፍርድ ቤት ነበር። ፍርድ ቤቱ

“ወገኖቼ፥ ይህች ቤተክርስቲያን እስከ መቼ
በልዩነት ትቀጥል? ዛሬ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በማረፋቸው ምክንያት ሌላ ፓትሪያርክ ከሾምን፥ ነገ ደግሞ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም / ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ
በዲሴምበር 2008 ላይ በኢትዮጵያ የ”ለውጥ የሌሽ ዓመት” በማለት እንጉርጉሮ መሰል መልእክት ጽፌ

click here for pdfበአንድ ገዳም የነበሩ አበው አንድ ጉዳይ ይገጥማቸውና ከየበኣታቸው ወጥተው በገዳሙ ዐውደ ምሕረት ላይ ይከራከራሉ፡፡ ክርክሩ ወደ መጋጋል ይሄድ

ወንድማማቾች ነን „ የተሰኘው የዚህ ፓርቲ አላማ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ጥቅም ማስጠበቅ መሆኑን የፓርቲው መሪዎች አስታውቀዋል ። የእስራኤል ሃይፋው …

አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ለመሳተፍ ብዙ ቅድመ ሁኔታዎችን ቢያስቀምጡም የራዕይ ፓርቲ ግን በምርጫው ለመሳተፍ መወሰኑን አስታውቀዋል ። መሪዎ

ተቃዋሚዎች አሁንም ረቂቁን ህግ ለእስልምና በጣም ያደላና ኢ ዲሞክራሲያዊ እንዲሁም ለአናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች ከለላ የማይሰጥ ሲሉ ይቃወሙታል። የግብፅ

የሰሜንና ደቡብ ሱዳንን የሠላም ድርድር ማስቀጠል የአፍሪቃ ህብረት ዋነኛ ትኩረት መሆኑ ተገለፀ ። በሌላም በኩል ሁለቱን ሱዳኖች ለማግባባት የሚደረገውን

በናትናኤል ፈለቀ ኅዳር 12 ቀን 2005 ዓ.ም በሥራ ጉዳይ ወደ ጋሞ ጎፋ ዞን ዋና ከተማ አርባ ምንጭ መሄድ ነበረብኝ፡፡ ለሁለት ቀን ተኩል የሚበቃኝን  ሸክፌ ከመ

በየማነ ናግሽ
ኢትዮጵያ በመጪው ሚያዝያ ወር የአካባቢና የአዲስ አበባ መስተዳደር ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነች፡፡ ባለፉት አራት የአካባቢ ምርጫዎች

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ ልዩና አንገብጋቢ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ብሎ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ በመል

–    አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሊፋን መኪና ተሸለሙ
በደረጀ ጠገናውትናንት ማምሻውን በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተካሄደው ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ እግር

“ድርጊቱን አልፈጸምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም” ተጠርጣሪ የወንድወሰን ይልማ
በታምሩ ጽጌጥቅምት 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት አካባቢ በቂርቆስ ክፍለ…

በየማነ ናግሽከጥቂት ወራት በፊት በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ከተቋረጠ በኋላ አ

በታምሩ ጽጌየፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ሥልጣናቸውን አላግባብ በመጠቀም ሙስና ፈጽመዋል በሚል በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል

–    አሥር ሰዎች መሞታቸው ይነገራል-    የክልሉ ፕሬዚዳንት የሞተ ሰው የለም ብለዋል
በዮሐንስ አንበርብርበጋምቤላ ክልል አኝዋ ዞን በአቦህ ወረዳ በተከሰ…

በውድነህ ዘነበየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያልተመለሱ የኅብረተሰብ ጥያቄዎችን እስከ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ለመመለስ ጥብቅ ውሳኔ ባሳለፈበት ሳምን…

በውድነህ ዘነበኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር በሚያዋስናት ጠረፍ በኩል ሕገወጥ የገቢና ወጪ ንግድ መስፋፋቱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡

በውድነህ ዘነበመንግሥት የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት፣ የግብርና ኢኮኖሚ ዞን ለማቋቋም እየተዘጋጀ መሆ

ምርጥ ሥዕሎቹና የግጥም ሥራዎቹ ዘመን ተሻግረው ዛሬም የአያሌ ሚልዮን ኢትዮጵያውያን የኪነ-ጥበብ አድናቂዎችን ቀልብ እንደሳቡ ነው፤ ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክ…

    አስታራቂ ጉባኤው ይቅርታ ካልጠየቀ በውይይቱ አንሳተፍም ብሏል፤

(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ 16/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 25/2012/ READ THIS IN PDF)፦ በኢትዮጵያ ኦርቶ

(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ 16/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 25/2012/ READ THIS IN PDF)፦ 6ኛውን ፓትርያርክ ለማስመረጥ ተቋቁሟል የተባለው አስመራጭ ኮሚቴ
በጥቆማ ስም ዝርዝራቸው የተ

ሎንሊ ፕላኔት የተሰኘዉ የዓለም ትልቁ የጎብኚዎች መረጃ ምንጭ በአዲሱ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ሊታዩ ወይም ሊጎበኙ ይገባቸዋል ሲል አስር የዓለማችንን ከተሞ

በጎርጎሮሳዊ የዘመን ቀመር 2012ዓ,ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላዉ ዓለም በሚገኙ ይህን አቆጣጠር በሚከተሉ ክስቲያኖች ዘንድ ተከበረ። የሮማ ካቶ

   ሌሎች አብያተ ክርስቲያንም
መግለጫ እንዲያወጡ ጥሪ አድርጓል፤

(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ 15/2005 ዓ.ም፤
ዲሴምበር 24/2012/ READ THIS IN PDF)፦ በአባቶች መካከ

የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙ

በእሳት አደጋ የ 5 ታራሚዎች ህይወት ሲያልፍ ከ16 የማያንሱ ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ግን

«ፀረ-አዉሮፕላን ሚሳዬል ቢኖረን ኖሮ» አሉ ጄኔራሉ-አሶስየትድ ፕረስ ለተሰኘዉ ዜና ወኪል ዘጋቢ ባለፈዉ ሳምንት።«ይሕን ሥርዓት ባንድ ወር ዉስጥ እናስወግ

በማሕሌት ፋንታሁንአነጋገራችንን፣ አካሄዳችንን፣ አበላላችንን፣ አስተያየታችንን ባጠቃላይ የምናደርገውን ማንኛውም እንቅስቃሴ ላይ ቀጥጠኛ አስተዋፅኦ…