የግብፅ ህዝበ ውሳኔ ውጤትና አንድምታው DW Amharic December 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ተቃዋሚዎች አሁንም ረቂቁን ህግ ለእስልምና በጣም ያደላና ኢ ዲሞክራሲያዊ እንዲሁም ለአናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች ከለላ የማይሰጥ ሲሉ ይቃወሙታል። የግብፅን ኤኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ያሰረው ብጥብጥና አለመረጋጋት እንዲያበቃ ህጉ ወሳኝ ነው የሚሉት ሙርሲ ግን ይህን አይቀበሉም ።