መልካም አስተዳደር …. ከምር!

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ ልዩና አንገብጋቢ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ብሎ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ በመልካም አስተዳደር ላይ እየታየ ያለው ጉድለትና ድክመት ነው፡፡