ትኩረት ለዝዋይ ሐይቅ DW Amharic December 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሐሮማያ ባህር በ1970ዎቹ ወደ ስምንት ሜትር ከፍታ ነበረው። ይህ ሐይቅ ለብዙ የአከባቢው አርሶ አደሮችና አሣ እስጋሪዎች የኑሮዋቸው ዋስትና ነበር። ንጹህ የመጠጥ ውሃም ለአከባቢው ከዚው ባህር ይገኝ እንደነበር ይነገራል። ከዚህም አልፎ ለአከባቢው ህዝብና ከሌላ ሥፍራ ለሚመጡም ጎብኚዎች የመዝናኛ ስፍራ ነበረ።