የኦብነግ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ ገባ
በየማነ ናግሽ
ከጥቂት ወራት በፊት በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ከተቋረጠ በኋላ አንድ የቡድኑ አንጃ ከመንግሥት ጋር ለመደራደር አዲስ አበባ መግባቱ ታወቀ፡፡