የመሬት ማኔጅመንት ቢሮ የአድራሻ ለውጥ እንዲያደርግ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ
በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያልተመለሱ የኅብረተሰብ ጥያቄዎችን እስከ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ለመመለስ ጥብቅ ውሳኔ ባሳለፈበት ሳምንት፣ በዋነኛነት ከኅብረተሰቡ ጥያቄ የሚቀርብበት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የአድራሻ ለውጥ በማድረግ ሥራ ላይ ተጠምዷል፡፡