የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችና አሠልጣኞች ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት ተሰጣቸው
– አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሊፋን መኪና ተሸለሙ
በደረጀ ጠገናው
ትናንት ማምሻውን በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተካሄደው ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አሠልጣኞች፣ የቡድን መሪዎችና ድጋፍ ሰጪዎች ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት ሰጠ፡፡