የኢትዮ አይሁዶች ተሳትፎ በእስራኤል ምርጫ DW Amharic December 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወንድማማቾች ነን „ የተሰኘው የዚህ ፓርቲ አላማ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ጥቅም ማስጠበቅ መሆኑን የፓርቲው መሪዎች አስታውቀዋል ። የእስራኤል ሃይፋው ወኪላችን ግርማው አሻግሬ እንደዘገበው እስራኤል ካሉት 136 ሺህ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች 84 ሺ ያህሉ የመምረጥ መብት አላቸው ።