ጌቱ ገለቴ የተመሠረተባቸው የማታለልና የማጭበርበር ክስ ውድቅ ተደረገ

(በኃይሌ ሙሉ)

በማታለልና በማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩት የጌት አስ ኢንተርናሽናል ኩባንያና የጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴ የተመሠረተባቸው ክስ ውድቅ ተደረገ፡፡