የአልዛሃይመር በሽታ ምንድነው?

አበበ ወንድሙ የተባሉ አድማጫችን ከባህር ዳር ላደረሱን ጥያቄዎች ሞያዊ ትንታኔ የሰጡት የታዋቂው የሜዮ ክሊኒክ የነርቭና የስነ አዕምሮ ህክምና ክፍል ዲሬክተር ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው።

የአልዛሃይመር በሽታ መነሻ ምንድነው? መዳን ይቻላል ወይ? ህክምናውስ ምንድነው? በቡና ይባባሳል? ለእነኚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች መልስ ፕሮግራሙን ያዳምጡ።

[podcast]http://www.voanews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/amh_ak_ask_Doc.Mp3[/podcast]