ለመሬት ባንክና ከተማ ማደስ ጽ/ቤት አዲስ ኃላፊ ተሾሙ

(በውድነህ ዘነበ)

ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ባሳለፍነው ሳምንት ለአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ባንክና ከተማ ማደስ ጽሕፈት ቤት አቶ አበበ ዘልዑልን ሥራ አስኪያጅ አድርገው ሾሙ፡፡