ንግድ መርከብ 641.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበር በበጀት ዓመቱ 415.6 ሚሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዶ 641.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉንና የዕቅዱን 154 በመቶ ማግኘቱን፣ ካለፈው ተመሳሳይ የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር 63 በመቶ የበለጠ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡