ESAT አሁን እንደገና በአዳዲስ መሥመሮች እንደሚያሠራጭ አስታወቀ
ለኢትዮጵያ አማራጭ የመረጃ አግልግሎት ለመስጠት የተቋቋመውና ከኔደርላንድ የሚያሠራጨው ESAT በሚል ምኅጻር የታወቀው የኢትዮጵያ የሳቴላይት ቴሌቭዥን አገልግሎት ሥራውን ከጀመረ 4ኛ ወሩን ቢይዝም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ፤ ለ 3ኛ ጊዜ ተቋርጧል። ይሁንና ከመጪው ሳምንት ጀምሮ እንደገና በተጠናከተረ መልኩ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ፤ ድል ነሣ ጌታነህ ያነጋገራቸው የቴሌቭዥኑ አገልግሎት ቃል አቀባይ አቶ ክንፉ አሰፋ ገልጸዋል። ዘገባውን ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ።
[podcast]http://dw-world-od.streamfarm.net/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/011f358b-podcast-4347-5926236.mp3[/podcast]