የአውሮፓ ዜጎች ወአሜሪካ ለመሄድ 14 ዶላር ሊከፍሉ ነው DW Amharic August 17, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ወደ አሜሪካ የመግብያ መርሃ ግብር ተጠቃሚ የሆኑ ሀገራት ዜጎች 14 ዶላር እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው። አዲሱ አሰራር ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ገቢራዊ ይሆናል።