ኑክሌር ታጣቂዋ ፓኪስታንና 20 ሚሊዮን ተፈናቃይ ሕዝቧ Ethiopian Reporter August 18, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኑክሌር ባለቤት የሆነችው ፓኪስታን በቅርቡ በደረሰባት የጎርፍ አደጋ 1,600 ዜጎቿ ሲሞቱባት፣ 20 ሚሊዮን የሚሆኑት ተፈናቃዮች ደግሞ የሚላስ የሚቀመስ አጥተዋል፡፡